Breaking News
Home / Amharic / መከላከያ ሪፎርም ተደርጓል ተብሎ ሲወራ የነበረ ውሸት !

መከላከያ ሪፎርም ተደርጓል ተብሎ ሲወራ የነበረ ውሸት !

መከላከያ ሪፎርም ተደርጓል ተብሎ ሲወራ የነበረ ውሸት በተለይ አብይ አህመድ የዋሸው ውሸት ትግሬን በኦሮሞ መተካት እንደነበር በአደባባይ ግልጽ ሆኗል።
~
በመከላከያ ውስጥ ብሔርን ለማመጣጠን ታስቦ በተካሄደው አዲሱ ወታደራዊ ሪፎርም የተገኙ ውጤቶቹ በአጭሩ ሲዳሰሱ።
~
የመከላከያ አራቱ ዕዞ ፦

1. ሰሜን ዕዝ ፦

አዛዥ—- ሜ/ጄ ጌታቸው ጉዲና (ኦሮሞ)
ምክትል—- ብ/ጄ አማረ ደብሩ (አማራ)
ሎጅስቲክ—– ብ/ጄ ከድር አራርሳ (ኦሮሞ)
አስተዳደር—— ብ/ጄ ገ/እግዚአብሔር በየነ (ትግራይ)

2. ምዕራብ ዕዝ ፦
አዛዥ—- ሜ/ጄ አስራት ዲኔሮ (ደቡብ)
ምክትል—- ብ/ጄ አሰፋ ቸኮል (አገው)
ሎጅስቲክ—– ብ/ጄ ወዲ ሙሉ (ቅፅል ስም ነው) (ትግራይ)
አስተዳደር—— እንዳልካቸው ገ/ሚካኤል (ኦሮሞ)

3. ምስራቅ ዕዝ ፦
አዛዥ—- ሜ/ጄ ዘውዱ በላይ (አገው)
ምክትል—- ተስፋዬ ወ/ማርያም (ደቡብ)
ሎጅስቲክ—– ብ/ጄ መሰለ ሸለሞ (ደቡብ)
አስተዳደር—— ብ/ጄ ዱባለ (ኦሮሞ)

4. ደቡብ ዕዝ ፦
አዛዥ—- ሜ/ጄ ምዑዝ መኮንን (ትግራይ)
ምክትል—- ብ/ጄ ሰለሞን ኢቴፋ (ኦሮሞ)
ሎጅስቲክ—– ብ/ጄ ኩመራ ነገሬ (ኦሮሞ)
አስተዳደር—— ገ/ሕይወት ሱስንዮስ (ትግራይ)

ዕዝ ላይ ብሔር ማሰባጠሪያው ቀመር:-
ስድስት ኦሮሞ፣ አራት ትግራይ፣ ሦስት ደቡብ፣ ሁለት አገው እና አንድ አማራ።
~
በኢትዮጵያ ጦር ሰራዊት ታሪክ፤ በምክትል ኤታማዦር ሹምነት እና በኦፕሬሽናል ኃላፊነት ወንበር ስር ከፍተኛው ስልጣን የጠቀለሉት ሰው፦

ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ (ኦሮሞ)።
በስራቸው የታቀፉት ተቋማት፦
ዘመቻ መምሪያ፣ መረጃ መምሪያ፣ መሀንዲስ መምሪያ እና መገናኛ መምሪያ።
የጄኔራል ብርሃኑ ጁላ ፅ/ቤት ኃላፊ——— ኮሎኔል ተስፋዬ (ኦሮሞ)
~
ሌላኛው ቁልፍ ሹመት፦
የአየር ኃይል አዛዥነት—- ብ/ጄ ይልማ መርዳሳ (ኦሮሞ)
(አዛዡ ቁልቁል የሚያዟቸው መኮንኖች ሲኒየር እና በማዕረግ የሚበልጧቸው ናቸው)።
~
የሪፎርሙ ቀማሪ፦
የጥናትና ምርምር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር——- ብ/ጄ ተሾመ ታደሰ (ኦሮሞ)
~
የመከላከያ የሰው ሃብት አስተዳደር——— ሜ/ጄ ሀጫሉ ሸለሙ (ኦሮሞ)
የመከላከያ የሎጂስቲክ መምሪያ ኃላፊ——– ሜ/ጄ ኩምሳ (ኦሮሞ)
የሪፐብሊካን ጋርድ አዛዥ——— ሜ/ጄ ብርሃኑ በቀለ (ኦሮሞ)
***
(ምንጭ: ፍትሕ መፅሔት አንደኛ
ዓመት ቁጥር 18 መጋቢት 2011 ዓ.ም.)

Check Also

AMHARA FANO in London at Ethiopian Embassy

የዲያስፓራ መንገደኞች የሚያጋጥማቸው መከራ!

በቦሌ አየር ማረፊያ በፍተሻ እና ጥበቃ አካላት ተጓዦች ላይ የሚፈፀም ውንብድና እና ዝርፊያ! ድርጊቱ የተፈፀመው …

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.