Breaking News
Home / Amharic / መልእክት ከጀነራል አሳምነው ጽጌ

መልእክት ከጀነራል አሳምነው ጽጌ

ከ 4 ወር በፊት በክልሉ የተለያዩ ቦታዎች የሚሠለጥኑ ቡድኖች መኖራቸውንና አፋጣኝ እርምጃ እንዲወሰድ ለክልሉ አስተዳደርና አመራሮች ሪፖርት ሳቀርብ በብአዴን አመራሮችና አማራ ጠል ቡድኖች እንደ ጦርነት ጎሳሚ ተቆጥሬ ነው የተገመገምኩት:

ካለኝ ልምድ ተነስቸ የክልሉን ችግር ለመፍታት የክልሉን ልዪ ሀይል ለማጠንከርና ለማሰልጠን ያቀረብኩት ጥያቄ በክልሉ አስተዳደርና አመራሮች ውድቅ ሆኖብኛል!!

ጀነራል አሳምነው ጽጌ

Check Also

AMHARA FANO in London at Ethiopian Embassy

የዲያስፓራ መንገደኞች የሚያጋጥማቸው መከራ!

በቦሌ አየር ማረፊያ በፍተሻ እና ጥበቃ አካላት ተጓዦች ላይ የሚፈፀም ውንብድና እና ዝርፊያ! ድርጊቱ የተፈፀመው …

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.