Breaking News
Home / Amharic / መልእክት ለዶ/ር አብይና ለሺመልስ አብዲሳ!

መልእክት ለዶ/ር አብይና ለሺመልስ አብዲሳ!

አሁንም በኦሮሞ በሶማሌ በደቡብ ክልል ያለ አማራ መምረጥ መመረጥ አይችልም !

ህወሃትን አባርሬ በህወሃት ሰነድ ልግዛቹ አይባልም ! በህገ መንግስቱ መሰረት አድዋን አባረን በሻሻን ሾመናል። ዜጎች ግን ትላንትም ዛሬም ሃገር አልባ ናቸው ። ትላንት ችግራችን ሰዎቹ ከመጡበት መንደር አልነበረም ፣ ችግራችን ከሰነዱ ነው። ዛሬ ጠቅላዩ የምናውቀውን በትወና መልክ አብራርተው ነግረውናል ፣ ጥያቄው የችግሮች ሁሉ ምንጭ የሆነው ህገ መንግስትስ መጨረሻው ምንድን ነው ? ይህን ጥያቄ ማን ይድፈረው !

ዛሬም ለአንድ ብሄር ብዬ ህገ መንግስት አልቀይርም፣ ህገ መንግስት ካልተቀበልክ መብትህን አትጠይቅ ፣ የሚል ንቀት እንሰማ ይሆን ?

ለሃገሬው ሃገሩን ስጡት ! የዘር ህገ መንግስት ይውደም !

እስክንድርን ፍቱ ! ፍትህ ፍትህ ፍትህ!

አሁን ባለው የሀገሪቷ ህገ መንግስት እንኳን የሰው ልጅ የመናገር መብት ያልተገደበ እንደሆን ይገልፃል። Free Eskinder Nega

ይሄን ተፈጥሮ የሰጠችንን መብታቸውን በመጠቀም ስለ ሀገራቸውና ስለ ህዝባቸው ድምፅ በመሆን ስጋታቸውን ፣ምኞታቸውን በሰላማዊ መንገድ በመግለፃቸው ለረጅም አመት በእስር ቤት ሲሰቃዮ እንዳልነበርና ዛሬም የህሊና እስረኛ ሆነው መታሰራቸው የፍትህን መጓደል የሚያሳይ ነው

ስለሆነም ለታሰሩ የህሊና እስረኞች ድምፅ!

Check Also

AMHARA FANO in London at Ethiopian Embassy

የዲያስፓራ መንገደኞች የሚያጋጥማቸው መከራ!

በቦሌ አየር ማረፊያ በፍተሻ እና ጥበቃ አካላት ተጓዦች ላይ የሚፈፀም ውንብድና እና ዝርፊያ! ድርጊቱ የተፈፀመው …

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.