Breaking News
Home / Amharic / ለአዲስ አበቤ መልካም ዜና!

ለአዲስ አበቤ መልካም ዜና!

ለአዲስ አበቤ መልካም ዜና!
በታሪካዊ ውይይት እሁድ መጋቢት 1 በባልደራስ አዳራሽ በጋዜጠኛና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች Eskinder Nega አስተባባሪነት ተጠርቶ በነበረው ህዝባዊ ስብሰባ በቀረቡ ጥያቄና የውሳኔ አቅጣጫ መሠረት ያደረገ በሁሉም አካባቢ መሠረቱን ለመጣል እቅዱ አልቋል፡፡ ከሚቀጥለዉ ሳምንት ጀምሮ በህዝቡ ኃላፊነት የተሰጠዉ አስተባባሪ ኮሚቴ በ10ሩም ክፍለ/ከተማ ተወካዮችን በማደራጀት እስከ ወረዳ የሚደርስ አደረጃጀት ለመፍጠር ቅድመ ዝግጅቱ ተጠናቋል፡፡ አዲስ አበቤ በየክፈለ ከተማችሁ የናተን ድምፅ የሚወክል ሰዉ አዘጋጅታችሁ በትግዕስት ጠብቁ ፡፡ 

Check Also

የዲያስፓራ መንገደኞች የሚያጋጥማቸው መከራ!

በቦሌ አየር ማረፊያ በፍተሻ እና ጥበቃ አካላት ተጓዦች ላይ የሚፈፀም ውንብድና እና ዝርፊያ! ድርጊቱ የተፈፀመው …

Peace Prize of Abiy Ahmed has been Revoked in Germany.

Date: 08/03/2023Author: Martin Plaut3 Comments Ethiopia’s Prime Minister has been quietly stripped of an international peace prize that …

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.