Breaking News
Home / Amharic / ለምን አብይ መቀሌ ላይ መክሮ በተመለሰ በሳምንቱ ባህርዳር ላይ የአማራ መሪዎች ተገደሉ ?

ለምን አብይ መቀሌ ላይ መክሮ በተመለሰ በሳምንቱ ባህርዳር ላይ የአማራ መሪዎች ተገደሉ ?

From Agegnehu Kassa (facebook)

አብይ መቀሌ ላይ መክሮ በተመለሰ በሳምንቱ ባህርዳር ላይ የአማራ መሪዎች ተገደሉ ። በሰዓታት ውስጥ የትግሬና ኦሮሞ ስብጥር መከላከያ በራሱ አብይና አምስት ኦሮሞ ጀነራሎች መሪነት አማራ ክልልን ተረከበ ። ሰላማዊ ግን በአብይ/ኦነግ ፡ ኢዜማና ሕወሐት፡ እምነት ጠንካራ ናቸው የተባሉ አማራ ልጆች በገፍ እየታሰሩ ሲሆን ፡ በርካታ ቁጥር ያላቸው ያሉበትም አይታወቅም ። 
በመለስ ዜናዊና በረከት ስምዖን ለ27 አመት በግልፅ የዘር በቀል ጥላቻ ፡ ግፍ ተፈፅሞበት በኢኮኖሚ ና ማህበራዊ ህልውናው የተደቆሰ አማራን ፡ ነፍጥ አንስቸ ልገንጠል ያላለን አማራ ፡ ነፃ አውጭ/ገንጣይ ግንባር ና ነፃ አውጭ/ገንጣይ ሰራዊት የለለውን አማራ ፡ ኢትዮጵያዬ ሲል ሚውለውን አማራ ፡ ለምን በዚህ ወቅት ይህን ግዜ መርጠው ሕውሐት ፡ ኦነግና ኦህዴድ/ኦዴፓ በመተባበር ፡ ይህን ያህል በደም የተበከለ መጠነ ሰፊ ጥቃት በዚህ የዋህ ሰላማዊ ህዝብ ላይ ለመፈፀም ወሰኑ ?? ለምን ???
አማራ በነሱ ክንድ ወድቆ እየተገደለ እየታሰረ ባለበት ባሁኑ ወቅትስ የህውሐት ጦርነት ቀረሽ መግለጫ ለምን አስፈለገ ??
በፅንፈኛው የኦሮሞ ገንጣይ ኦነጉ ህዝቄል ጋቢሳን ልዬ መልዕክተኛ አድርጎ አብይ ወደ መቀሌ ልኮ በዝግ ከሕውሐት ጋር ከዚህ የከፋ ምን እየመከረ ነው ?? አማራ መሬትን እንዴት እንደሚከፋፈሉ ይሆን ?? ሌላ ምን ቀራቸውና ነው ይህ ሁሉ የህውሐትና የኦነግ ስብሰባ ??? መልስ ያጣሁላቸው ጥያቄዎች ናቸው ።

Check Also

AMHARA FANO in London at Ethiopian Embassy

የዲያስፓራ መንገደኞች የሚያጋጥማቸው መከራ!

በቦሌ አየር ማረፊያ በፍተሻ እና ጥበቃ አካላት ተጓዦች ላይ የሚፈፀም ውንብድና እና ዝርፊያ! ድርጊቱ የተፈፀመው …

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.