Breaking News
Home / Amharic / ሁሉም አማራ ሊገነዘበው የሚገባ ጉዳይ !

ሁሉም አማራ ሊገነዘበው የሚገባ ጉዳይ !

ሁሉም አማራ ሊገነዘበው የሚገባ ጉዳይ ይህን ተንከሲስና ማንነት ሻጭ ደላላ እንደሆነ ነው::
የአማራ ህዝብ ሳይመርጠው ከፌደራል መንግስት በቀጭን ትዕዛዝ ተሹሞ እንቅስቃሴያችንን ለመግታት ብሎም ስልጣንን ለማራዘምና የህዝባችንን መከራ ለማራዘም የመጣና በህልውናችን ሊቀልድ መሆኑ ሊሰመርበት ይገባል::
ለዚህም ማሳያወች በምክር ቤቱ ስብሰባ ወቅት መጋጋል ሲፈጠርና ጥያቄ ሲጠንክር የሻይ ሰዓት በሚል ተልካሻ ሰበብ የፓርላማውን ስብሰባ በመግታት በክፍተቱ በመጠቀም ጥያቄ ያነሱ አካላትን በዛቻ በማስፈራራት ሀሳባቸውን የገታበትን ኩነት መመልከት ብሎም ያልተባለውን ተባለ ብሎ በህዝብ ፊት የዋሸና ቀጤፊ እስስት ነው::

Yegud Hager Damot

 

Check Also

ሰሎሞን ካሳ ማነው? Who is Solomon Kassa?

አንከር ሚዲያ እንደዘገበው .. ለማታውቁት ሰለሞን ካሳ ይባላል ., ወንጀለኛው የሆነው ይህ ሰው የህዝብ ድምፅ …

የአድዋ በአል በለንደን ከተማ በደማቅ ተከበረ

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.