ለዚህ ነው ከፋኖ ጋር እርቅ ምናምን እያሉ ፋኖን የሚያጃጅሉ ምክንያቱም ፋኖ ከሱዳን ጦር ጋር እንዲዋጋላቸው ለማድረግና ፋኖን በዘዴ በውጭ ወራሪ ጠላት ለማስበላት:: ይሄ የእነ አቢይ አህመድ ለማ መገርሳ ጀኔራል ብርሃኑ ጁላ ሴራ ናት::
የአማራ ሕዝብ ንቃ
ፋኖ ንቃ እንዳትበላ በፌደራል ተንኮል ሴራ እንዳትበላ አደራ አደራ አደራ አደራ እላለሁ::
#አለም አቀፍ የበየነ መረብ(በዙም-Zoom) የተቃውሞ ጥሪ። በዐማራ ማህበር ዩናይትድ ኪንግደም እና ሞረሽ ወገኔ የአማራ ድርጅት …
ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት ከእስርቤት ከተፈቱ ስድስት ወር ሊሞላቸው ነው መንግስት ግን እስካሁኗ ደቂቃ የባንክ አካውንታቸውን …