Breaking News
Home / Amharic / ጥብቅ መረጃ !

ጥብቅ መረጃ !

ወያኔ ከነጀዋር ጋር በመሆን አብይንና ደመቀን ለመግደል ዕቅድ ይዞ እየተነቀሳቀሰ መሆኑ ታወቀ!!!
ወያኔ አስራ አምስት ሺ የከተማና የገጠር ጉሬላ አሰልጥኖ በመላዉ ኢትዮጵያ አሰማረተዋል ፡፡ ወያኔ ከነጀዋር ጋር በመሆን አብይና ደመቀን ለመግደል ዕቅድ ይዞ እየተነቀሳቀሰ ይገኛል፡፡ በተጨማርም ከተማዉ ውስጥ ሽብር በመፍጠር እና ቤተክረስትያን ውስጥ ግጭት በመፍጠር ኦሮሞና አማራን በከፍተኛ ሁኔታ ለማጋጨት ዕቅድ መኖሩን አረጋግጠናል ፡፡ ይህንን የወያኔን ዕኩይ ተግባር በመረዳት የኦሮሞና አማራ ህዝብ በየአከባቢዉ ነቅቶ እራሱን እነድጠብቅ ለማስተዋስ እንወዳለን፡፡ የጃዋር እና የወያኔን አጃንዳን በላማቀበል እራሱን እንድጠብቅ እንመከራለን፡፡ ዋናኛው ዕቅዳቸዉ ግድያና ግጭትን በማብዛት ህዝቡ የወያኔ ግዜ ይሻላኛል እንድል ግፍት ለማድረግ ነዉ ፡፡ከዚህ በመናሳት ለወያኔና ለጃዋር የሚናስታላልፈዉ መልዕክት ፡-
አብይና ደመቀን በየትኛዉም መንገድ የግድያ ሙከራ ከተደረገባቸዉ ከጃዋርና ከወያኔ አንወርድም፡፡ ወያኔና እነ ጀዋር ናቸዉ ያቀዱት መረጃ አለን ፡፡

Check Also

ቤተክርስትያን ያፈረሱ አማራን ያፈናቀሉት የመሰረተ ልማት ሚንስትር ሆነው ተሾሙ !

ይድነቃቸው ከበደ ======== የሥልጣን ማረፊያ ወይስ ማረፊያ /ማረሚያ ቤት፤ የቱ የገባቸው ነበር ?! በሰሜን ምዕራብ …

አብንን በተመለከተ ጥያቄዎች !

አብንን በተመለከተ ጥያቄዎች የምትጠይቁኝ አላችሁ:: አውቃለሁ ብዙ መደናገር አለ:: ድርጅቱ ስብሰባ አድርጎ የሚወስነውን ማየት ጠቃሚ …

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.