Breaking News
Home / Amharic / ጥሩ መረጃ አላቸው ያልኳቸው የፌስቡክ የቴሌግራም አካውንቶችና የትዊተር እና ገፆች ! Fake Ethiopian News !

ጥሩ መረጃ አላቸው ያልኳቸው የፌስቡክ የቴሌግራም አካውንቶችና የትዊተር እና ገፆች ! Fake Ethiopian News !

አንዳንዶቻችሁ በጠየቃችሁኝ መሰረት ጥሩ መረጃ አላቸው ያልኳቸውን የፌስቡክ አካውንቶች እና ገፆችን፣ የቴሌግራም ቻናሎችን እንዲሁም የትዊተር አካውንቶችን ልጠቁማችሁ!

ከጋዜጠኞች:
– Tesfaye Getnet
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/tesfaye.getnet

ቴሌግራም: @tesfaget55
– Dawit Endeshaw
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/dawit.endeshaw.7

– Samuel Getachew
ትዊተር: https://twitter.com/GetachewSS?s=09

– Yohannes Anberbir
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/yohannes.anberbir

ቻናሎች እና የፌስቡክ ገፆች:
– Tikvah-Eth
ቴሌግራም: @tikvahethiopia

– አዲስ ዘይቤ~ አዲስ ዘይቤ
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/Addiszeybe/

ትዊተር: @Addiszeybe
ቴሌግራም: @zeybeinfo

– አጋልጥ- Expose
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/exposefakenewsethiopia/

ጋዜጦች
– Ethiopian Reporter
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/EThReporter/

– Addis Maleda
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/addismaleda/

የሬድዮ ጣብያዎች:
– Ethio FM:
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/onelovebroadcast/

– Sheger FM:
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/Sheger102.1/

– Wazema Radio ዋዜማ ሬድዮ
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/Wazemaradio/

ሌሎች የሚድያ ድርጅቶች:
– Andafta.com
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/andafta/

ዩትዩብ: Youtube.com/andafta
ቴሌግራም: @Andafta

– Sheger Times
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/shegertimesmag/

– Addis Standard
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/addis.standard
ትዊተር: https://twitter.com/addisstandard?s=09

ማስታወሻ:
ይህ ሁሉንም ያካተተ ዝርዝር ስላልሆነ ሌሎችንም ወደፊት አቀርባለሁ።

መልካም ቀን!

Check Also

አማርኛን እናጠፋለን – አቶ ሺመልስ አብዲሣ ። አማራ ተዋረደ !

Related Posts:'አማራን እናጠፋለን' መልእክት ከቄሮ።ሺመልስ አብዲሣና አብይ አህመድ አንድ ናቸው ? ተሽወድን እንዴ ?

ለጃዋር ይቅርታ ይደረግለት የሚሉት ማናቸው?

#ለጃዋር_ይቅርታ ካልተደረገለት ብለህ የምትጠይቀው #ደንቆሮ ከሆንክና ከሆንክ ብቻ ነው‼️ #የኔ_ትንታኔ #ቅምሻ ሙሉ ውይይቱን ለመመልከት ይሄን …

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.