Breaking News
Home / Amharic / ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሊጠነቀቁ ይገባል‼ ከአማራ ፋኖ የተሰጠ መግለጫ !

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሊጠነቀቁ ይገባል‼ ከአማራ ፋኖ የተሰጠ መግለጫ !

የአማራ ህዝብ ከዳር እስከዳር ነቅሎ እየተዋጋ ደሙን ያፈሰሰው የተነጠቀበትን መሬት ለማስመለስ ጭቆናን ለመገርሰስ እንጂ የእርሰዎን ፓርቲን የበላይነት
ለማስጠበቅ አይደለም !
ይህን በእጅጉ ሊገነዘቡ ይገባል ! መሬቶቻችንን ብዙ ደም አጥንት ከፍለንባቸዋል ! ከዚህ በኃላ ማንም በመሬቶቹ ላይ ጣልቃ እገባለሁ ቢል በህውሀት ላይ ያነሳነውን አፈሙዝ በማንኛውም አካል ላይ ለማዞር እንገደዳለን። ከዚህ በመልስ ግን እየሄዱበት ያለው ህውሀትን አፈር ልሶ እንዲነሳ ጠላቴ በሚለው የአማራ ህዝብ ላይ ድጋሚ ጦርነት እንዲከፍት እድል የመስጠት
አካሄድ መላው አማራ በንቃትና በትኩረት የሚመለከተው የሚከፈለውን ሁሉ ለመክፈል ዝግጁ ነው !!
ወያኔ አይደለም መቀሌ አራት ኪሎ ቢገባ በወልቃይት ጠገዴ ራያ ጉዳይ ከትህነግም ይሁን ከብልፅግና ጋር ለማይቀረው ጦርነት እስከ ህይወት መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ ነን ።
#የፋኖ መሪ #መሳፍንት ተስፋ#

Check Also

በአሜሪካን ሀገር የምትኖሩ የአማራ ማህበራትና የአማራ ልጆች የት ነው ያላችሁት?? Share!

ድሮን ሲያስተኩስ የነበረው ባንዳ በፋኖ ተያዘ ! እኔን ያየህ ተቀጣ !

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.