Breaking News
Home / Amharic / ጀዋርን ጠልታችሁ አብይን የምትደግፉ እንግዲህ እረፉት !

ጀዋርን ጠልታችሁ አብይን የምትደግፉ እንግዲህ እረፉት !

አዲስ አበባ ውስጥ የዋቄ ፈታ እምነት ተከታይ እንደሌለ ይታወቃል። የእምነቱ ተከታዮች በሚኖሩበት አካባቢ ባህላዊ እምነታቸው ማራመዳቸው ችግር የለውም ። ችግሩ ኪሎ ሜትሮች አቋርጠው እምነቱን የማይከተለውን አዲስ አበቤ ከመተንኮስ አልፎ ባህላዊ የጣኦት አምልኮውን የሃገር መገለጫ ለማድረግ መሞከር የባህል የሃይማኖት ወረራ ነው ። የአዲስ አበባ ህዝብ ላይ የሚደረገው ገደብ የለሽ የባህልና የሃይማኖት ትንኮሳ በስተመጨረሻ ምሬትና ጥላቻን ከመውለድ ያለፈ ፋይዳ አይኖረውም። የዋቄፈታ እምነት ለሃገር ጠቃሚ እሴት ቢኖረው ህዝቡ ማንም ሳያስገድደው ባህሉን ወስዶ የራሱ ያደርገው ነበር ። በተለይ የጣኦት አምልኮን የማይከተለው የእስልምናና የክርስትና ተከታይ የሆነው የአዲስ አበባ ህዝብን በዚህ ደረጃ መተንኮስ ተገቢ ካለመሆኑም በላይ ለሃይማኒታዊ በአሉ ያለው አመለካከት የበለጠ የተጣመመ እንዲሆን ያደርገዋል ።
ቅድመ ክርስትና ከክርስቶስ ልደት በፊት እስልምናን ከጅምሩ የተቀበለች ሃገር ላይ የጣኦት አምልኮ በዘመናዊ መልኩ ለዛውም በመሃል ከተማው ላይ በክብር ማምለኩ የፈጣሪ መቅሰፍት የሚያመጣ የኃልዮሽ የቁልቁለት ጉዞ ነው። ኢትዮጵያዊው ዛፍ ቅቤ መቀባት ፣ ለውሃ እርድ ማቅረብ፣ ፀሃይና ጨረቃን ማምለክ የመሳሰሉትን ጥንታዊ የጋርዮች ጉዞ ትቶ በአንድ አምላክ ማመን ከጅመረ ብዙ ሺ አመታት አልፈውታል ።
የዋቄ ፈታ መንፈስ የተወጋ ይሁን !

Check Also

በአሜሪካን ሀገር የምትኖሩ የአማራ ማህበራትና የአማራ ልጆች የት ነው ያላችሁት?? Share!

ድሮን ሲያስተኩስ የነበረው ባንዳ በፋኖ ተያዘ ! እኔን ያየህ ተቀጣ !

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.