Breaking News
Home / Amharic / ድራማውና እብሪቱ ቀጥሏል! አብንም ስለ ማስረሻ ዝም ብሎአል !

ድራማውና እብሪቱ ቀጥሏል! አብንም ስለ ማስረሻ ዝም ብሎአል !


(የህግ እውቀቱ ያላችሁ በቀላሉ ትረዱታላችሁ)

የካፒቴን ማስረሻ የምርመራ መዝገብ ተዘግቶ ነበር፣ ፖሊስ ወደማረሚያ እንድወስድ ፍ/ቤቱ ይፃፍልኝ የሚል ነገር አቅርቦ ፍ/ቤቱ በተዘጋ መዝገብ ይሄንን የማዝዝበት የህግ አግባብ የለም በማለት ጥያቄያቸውን ውድቅ አድርጓል። በዚህ መሃል ያመጡት ልዩ ሃይሎች ወደየት እንደሚወስዱት ግራ ተጋብተው ለረጂም ሰዓት ፍ/ቤቱ ግቢ ውስጥ አስቀምጠውት ቆይተዋል።

ከዚህ በኋላ የተፈጠረው ያሳፍራል፣ ፖሊስ ጉዳዩን የያዘውን ዳኛ ለፕሬዘዳንቱ ከሰሰ፣ ዳኛው በተራው ለችሎት ተገተረ፣ ሰብሳቢ ዳኛ አቶ ሰውነት ከበደ የእስር ትዕዛዝ እንዲፅፍ ዳኛውን አዘዘ፣ ዳኛውም የታዘዘውን አደረገ። አሁን መልሰው ወደማረሚያ ወስደውታል።

ፍትህ ሲረገጥ በ ዓይኔ አየሁ።

Check Also

ኤርትራ ከአማራ ህዝብ ጋር መቆሟን አስታወቀች !

Related Posts:የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ተከስቶ የነበረው ችግር እንደተፈታ አስታወቀች::ኤርትራ ለአማራ ልዩ ኃይል እና …

ጥቁር ጣልያን በአዲስ አበባ። ለታሪክ አስቀምጡት። ሼር

Related Posts:የመሬት ዝርፊያ በአዲስ አበባ !የኦሮሞ ባንዲራ በአዲስ አበባ !በአዲስ አበባ የሚሰራዉን ተንኮል ተመልከቱና ፍረዱ …

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.