Breaking News
Home / News / ደጀና(ወልቃይት) ምሽግ በጀግኖቹ የመከላከያ ሠራዊት ከትህነግ ወንበዴዎች እጅ ወጥቷል !

ደጀና(ወልቃይት) ምሽግ በጀግኖቹ የመከላከያ ሠራዊት ከትህነግ ወንበዴዎች እጅ ወጥቷል !

ከ1972 ጀምሮ የትህነግ አስተማማኝ ምሽግ ሆኖ ሲያገለግል የነበረው፣ ደርግ ብዙ ጥረት አድርጎ መቆጣጠር ያልቻለው የደጀና(ወልቃይት) ምሽግ በጀግኖቹ የመከላከያ ሠራዊት አባላት ተሰብሮ አሸባሪው ኃይል የሞተው ሞቶ የተረፈው እግሬ አውጭኝ ብሎ ሸሽቷል፡፡
ደጀና ከ40 ዓመት በኅምላ ከትህነግ ወንበዴዎች እጅ ወጥቷል !
እንዲሁም ቀጣዩ ጥቆማ ለአየር ሃይላችን ተገቢ ነው :-
ለጀግናው አየር ኋይላችን በክልሉ ውስጥ ተረስቶ ያልተመታ የመሳርያና የነዳጅ ዴፖ ካለ እንድታስታውሱት ቦታዎቹን እዘረዝራለሁ!!
 
1.ሽሬ በለሳ ዴፖ!
2.ውቅሮ አራቶም ዴፖ!
3.ላጪ ሎጅስቲክ!
4.አድዋና አክሱም መሀል ከሳባ እምነበረድ በቅርብ ርቀት ላይ ያለው ግዙፉ የመሳርያና የነዳጅ ዴፖ!
5.ኩሃ 4ኛ ካምፕ አልፎ ማይ መክደን መሄጃ ላይ ያለው የነዳጅ ዴፖ!!
6.ውቅሮን አልፎ ያለው የነዳጅ ዴፖ!
7.መቀለ አቅራብያ ያለው ሰሜን እዝ የጥይት ዴፖ!
8.ቴንቤን መንገድ ያለው ጭላ ዴፖ!!
የተረሳ ካለ ደግሞ ደጋግማችሁ ከአፈር እንድትደባልቁልኝ በአክብሮት እጠይቃለሁ!!{ወንዴ መቱ}

Check Also

ከጎጃም አማራ ፋኖ የተሰጠ መግለጫ – ዘመነ ካሴ – Amhara FANO Gojjam

የትግራይ ምሁር የወያኔና የአቢይ አህመድን ሴራ አጋለጠ።

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.