Breaking News
Home / Amharic / ደብዛቸው የጠፋው የአማራ ተማሪዎች ዝርዝር

ደብዛቸው የጠፋው የአማራ ተማሪዎች ዝርዝር

ከደምቢዶሎ ዩኒቨርስቲ ታግተው ደብዛቸው እንዲጠፋ የተደረጉ 26 የአማራ ተማሪዎች ስም ዝርዝር:_

1. በላይነሽ መኮንን ደምለዉ (የ1ኛ ዓመት የእርሻ ምጣኔ ሀብት ተማሪ)፣

2. ሳምራዊት ቀሬ አስረስ (የ2ኛ ዓመት የጋዜጠኝነት ተማሪ)፣

3. ዘዉዴ ግርማዉ ፈጠነ (የ3ኛ ዓመት የእርሻ ምጣኔ ሀብት ተመራቂ ተማሪ)፣

4. ሙሉ ዘዉዴ አዳነ (2ኛ ዓመት የማህበረሰብ ሳይንስ ጥናት ተማሪ)፣

5. ግርማቸዉ የኔነህ አዱኛ (3ኛ ዓመት የባዮቴክኖሎጂ ተመራቂ ተማሪ)፣

6. ስርጉት ጌቴ ጥበቡ (የ1ኛ ዓመት የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪ)፣

7. ትግስት መሳይ መዝገቡ (የ12 ክፍል የመሰናዶ ተማሪ)፣

8. መሰረት ከፍያለዉ ሞላ (የሶስተኛ ዓመት የተፈጥሮ ሳይንስ ተመራቂ ተማሪ)፣

9. ዘመድ ብርሃን ደሴ (የሶስተኛ ዓመት የተፈጥሮ ሳይንስ ተመራቂ ተማሪ)፣

10. ሞነምን በላይ አበበ (የ2ኛ ዓመት የጋዜጠኝነት ተማሪ)፣

11. ጤናለም ሙላቴ ከበደ (የ2ኛ ዓመት የእርሻ ምጣኔ ሀብት ተመራቂ ተማሪ)

12. እስካለሁ ቸኮል ተገኝ (የኬሚስትሪ 3ኛ ዓመት ተመራቂ ተማሪ)፣

13. አሳቤ አየለ አለም (የ3ኛ ዓመት የእጽዋት ሳይንስ ተመራቂ ተማሪ)

14. ቢተዉልኝ አጥናፉ አለሙ (የ3ኛ ዓመት የኮምፒውተር ሳይንስ ተመራቂ ተማሪ)፣

15. ግርማው ሀብቴ እመኘዉ (የ3ኛ ዓመት የመካኒካል ምህንድስና ተማሪ)፣

16. አታለለኝ ጌትነት ደረሰ (የ1ኛ ዓመት የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪ)፣

17. ክንድዬ ሞላ ገበየሁ (የ1ኛ ዓመት የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪ) ናቸው።

በተጨማሪም ህዳር 29/2015 ከደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ወደ አዲስ አበባ በኦዳ ባስ በሚጓዙበት ወቅት በምእራብ ወለጋዋ የጊምቢ ወረዳ ጉሊሶ ቀበሌ ውስጥ የታገቱ ተማሪዎች ስም ዝርዝር:_

18) ቤዛ ተሾመ 5ኛ ዓመት የአርክቴክቸር ተማሪ፣
ከአዲስአበባ ፣

19) ሰይዳ 5ኛ ዓመት
የመካኒካል ተማሪ፣ ከደባርቅ ፣

20) ማህሌት 4ኛ ዓመት የማኔጅመንት ተማሪ፣ ከደብረ ማርቆስ ፣

21) ሲሳይ 4ኛ ዓመት የሳይኮሎጂ ተማሪ፣ ከደብረ ማርቆስ ፣

22) ደጀን 4ኛ አመት ኮምፒቱሽናል ሳይንስ ተማሪ፣ ከደቡብ ጎንደር ፣

23) ኪሮስ 5ኛ ዓመት የሲቪል ኢንጂነሪንግ ተማሪ፣ ከባህርዳር ፣

24) ቀኑ መለስ 4ኛ አመት ባዮ ቴክኖሎጂ ተማሪ ከጎንደር ፣

25) ብዙአዬሁ 4ኛ ዓመት ኮምፒቱሽናል ሳይንስ አከባቢው ያልታወቀ እና

26) ብርሀኑ የ5ኛ ዓመት የሲቪል ኢንጂነሪንግ ተማሪ፣ ከባህርዳር መሆናቸው ታውቋል።
#አሳዬ ደርቤ

Check Also

የፓርላማ ተወካዮች ፀረ አማራ የሆኑ ዝርዝር ከነስልክ ቁጥራቸው

Related Posts:የህዝብ ተወካዮች ስልክ ቁጥር ዝርዝር።ይሄ ፀረ ኢትዮጵያ የሆነው ሀንጋሳ ኢብራህም የሚባለው ኦህዴድን ብልጥግናን ወክሎ …

የህዝብ ተወካዮች ስልክ ቁጥር ዝርዝር።

ሼር ይደረግ! የህዝብ ተወካዮች የምክር ቤት በነገው እለት በአማራ ህዝብ ላይ ያወጀውን የእልቂት አዋጅ ለማፅደቅ …

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.