Breaking News
Home / Amharic / ደም የጠማው የኦነግ ወታደር ጥማቱን ለማርካት ወደ አዲስ አበባ እንዲንቀሳቀስ ተወስኗል።

ደም የጠማው የኦነግ ወታደር ጥማቱን ለማርካት ወደ አዲስ አበባ እንዲንቀሳቀስ ተወስኗል።

የዋግነሽ አድማሱ ፣

ደም የጠማው የኦነግ ወታደር ጥማቱን ለማርካት ወደ አዲስ አበባ እንዲንቀሳቀስ ተወስኗል። የኦነግ ወታደር አዲስ አበባ እንዲሰፍር እነጃዋርም፣ እነ ለማም ሆነ እነ ዳውድ ሙሉ ስምምነት ላይ ደርሰው በአባ ገዳወች እየተመራ ነገ አዲስ አበባ ይገባል። 
~~~~~
አዲስ አበባን በሚመለከት ከፈለጉ በምርጫ ካልሆነም በጡጫ ይሞክሩን ያለው አቶ ጁዋር ከቄሮ በተጨማሪ ሌላ የተማመነው ሀይል መኖሩ ዛሬ ፍንጭ የሚሰጡ መረጃወች ወጥተዋል። ለአዲስ አበባ ህዝብ በልኩ አዘጋጅተንለታል የተባለለት የኦነግ ወታደር የቲማ ለማን ስልጣን ለመጠበቅ፣ የአዲስ አበባን ህዝብ ለመጨፍጨፍ እና በዙሪያዋ የሚነሱትን ጥያቄወች ለማፈን ጊዜና ሁኔታ ተመቻችቶለታል። 
~~~~~
አቶ ለማ አምስት መቶ ሺ ህዝብ አሰፍራለሁ ሲሉ የሚገጥማቸውን ማንኛውንም ችግር የሚሻገሩት ሰውበላውን የኦነግ ወታደር ከጎናቸው አሰልፈው ሊሆን እንደሚችል ይገመታል። መጭው ጊዜ ለአዲስ አበባ ህዝብ እጅግ ፈታኝ ነው። ህፃናትን በመግደል፣ ሴቶችን በመድፈር እና በዘረፋ ቦኩሀራምን በብዙ እጥፍ የሚያስንቀው የኦነግ ወታደር ከነገ ጀምሮ አዲስ አበባ ይሰፍራል። እነ ሱሴ በሱሳቸው ማስቀጠል ያልቻሉትን ለውጥ በኦነግ ወታደር ለማስቀጠል ያሰቡ ይመስላል። 
ንቁ ብለናል ንቁ

Check Also

ለኢትዮ 360 ተመልከቾችና ደጋፊዎች በሙሉ የቀረበ ጥሪ !!

ለኢትዮ 360 ተመልከቾችና ደጋፊዎች በሙሉ የቀረበ ጥሪ !! ********************************************** #ሼር እናድርግ #እናዛምት ከቅዳሜ ግንቦት 5/2015 …

ቤተክርስቲያኒቱ ከባለፈው የበለጠ ብርቱ ፈተና እየመጣባት ነው። መሳይ መኮነን

ቤተክርስቲያኒቱ ከባለፈው የበለጠ ብርቱ ፈተና እየመጣባት ነው። እነአብይ አሁን ብቻቸውን አይደሉም። ከእነጌታቸው ረዳ ጋር ተጣምረው …

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.