Breaking News
Home / Amharic / የጠላትን ወገብ የሚሰብር ሰበር ዜና !

የጠላትን ወገብ የሚሰብር ሰበር ዜና !

አቶ ዮሀንስ ቡዋያለው የአማራ ር/መስተዳድር ሆነው ተሾሙ! መልካም የስራ ዘመን ይሁንልዎ!
:
ገበየሁ ቢሞት ተተካ ባልቻ
መድፍ አገላባጭ ብቻ ለብቻ!
:
እየየ በል እንግዲህ ምድረ_አማራ_ጠልና አማራ_በል ሁላ! የፈራሀው ሆነ

Check Also

አብን ተወደደም ተጠላም የአማራ የሕልውና አደጋ የወለደው የአማራ ባለጉዳይ ነው።

ብአዴን ስሪቱ ጸረ አማራ ስለሆነ ወደ አማራ ለመቅረብ በሞከረ ቁጥር የበለጠ እየራቀ የሚሄድ ድርጅት ነው። …

የታሰሩት አመራሮቻችን የሚፈቱት በፍርድ ቤት ሳይሆን በፖለቲካ ውሳኔ ነው! | ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ

One comment

  1. አብኖች አማራን ጠቀምን ብላችሁ እየጎዳችሁት ነው፡፡ በተለይ በሌሎች ክልሎች ያሉትን አማራ ብዙ ጠላት እያፈራችሁለት ነው፡፡ ሰብሰብ በሉ ፡፡ በዚያው በክልላችሁ ተጨማለቁ ፡፡ እጃችሁን ሰብሰብ አድርጉት ፡፡ ካልሆነ ይብስባችኋል

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.