Breaking News
Home / Amharic / የዶ/ር አብይ እሹሩሩ ይብቃ፤ ወይ እኛን ወይንም ደግሞ ፅንፈኞቻቸውን ይምረጡ!

የዶ/ር አብይ እሹሩሩ ይብቃ፤ ወይ እኛን ወይንም ደግሞ ፅንፈኞቻቸውን ይምረጡ!

#ሰበር ዜና

የዶ/ር አብይ እሹሩሩ ይብቃ፤ ወይ እኛን ወይንም ደግሞ ፅንፈኞቻቸውን ይምረጡ!
አቶ ዩሀንስ ቧያሌው

ከህውሓት ጋር ጨርሰናል አብረን መቀጠል አንችልም ድሮ ቀረ!!
አሁን የቀረው ዶከተር አብይ ሁለት ምርጫ አለው ከኛ ጋር ወይም
ከህውሓትና ከፅንፈኞቻቸው ጋር።
ዶክተር አብይ የተሸከማቸውን የኦሮሞ ፅንፈኞችን አፍ ሊያዘጋ
ይገባል ማንም ክፍታፍ እየተነሳ አማራን የሚሳደብበት ጊዜ ለመጨረሻ
ሊያበቃ ይገባል! ሚዲያ ከፍቶ ህዝብን የሚያባላ ውርጋጥ በህግ
ሊጠየቅ ይገባል ዶክተር አብይ ይህን ፅንፈኛ ሀይል እሹሩሩ እያለ መቀጠል
አይችልም:: 
እቀጥላለሁ ካለ ምርጫው በእጁ ነው፣ የሚያዋጣውን እሱ ያውቃል።
ትግሰትም ልክ አለው ። አዴፓ ግን ከዚህ በኋላ የአማራውን ሕዝብ
ከሚሳደብ ጠባብና ፅንፈኛ ቡድን ጋር ምንም አይነት ሕብረት አይኖረንም::

አቶ ዩሀንስ ቧያሌው፦ በአስቸኳይ ለተጠራው የአዴፓ ስራ አስፈፃሚ የተናገሩት!

 

Check Also

ጠቅላይ ሚንስትሩ ስልጣን እንዲለቁ ተጠየቁ።

ጠ/ሚ/ሩ አገር መምራት ስላልቻሉ ስልጣን መልቀቅ አለባቸው!*****👉በዶክተር ደሳለኝ ጫኔ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባሳዩት ከፍተኛ የሆነ የአመራር …

በዘር ፍጅት የቆመው ብልጽግና! መተከልንም ሆነ ወለጋን የሚያስተዳድረው የብልጽግና ፓርቲ ነው።

  ***** መተከልንም ሆነ ወለጋን የሚያስተዳድረው የብልጽግና ፓርቲ ነው። የፀጥታና የፖለቲካ አመራሮችን የሚያስተዳድረውም ይኸው የብልጽግና …

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.