Breaking News
Home / Amharic / የኦፌኮና የኦነግ ፅ/ቤት አባላት የፈጠሩት የእርስበርስ ግጭት

የኦፌኮና የኦነግ ፅ/ቤት አባላት የፈጠሩት የእርስበርስ ግጭት

በሁለቱ የኦሮሞ ደርጅቶች ደጋፊና አባላት መካከል በየጊዜው የሚፈጠረው አለመግባባት ወደሀይል እርምጃ እየተሸጋገረ ይገኛል፡፡

በዛሬው እለት በጅማ ከተማ የኦፌኮና የኦነግ ፅ/ቤት አባላት በፈጠሩት የእርስበርስ ግጭት ፥ የኦፌኮ አባላትና የከተማው አመራሮች ፥

የዳውድ ኢብሳውን ኦነግ ፅ/ቤት ታፔላና ቁሳቁሶች አውድመዋል፡፡ የኦነግ አባላት በበኩላቸው አፀፋዊ እርምጃ ለመውሰድ ከፀጥታ አካላት

ጋር ፍጥጫ ውስጥ ገብተው ውለዋል፡፡ ባለፉት ጊዜያት ሁለቱም ድርጅቶች ቢሮ በከፈቱባቸው ሌሎች አካባቢዎችም ተመሳሳይ ግጭቶች ሲስተዋሉ እንደነበር ይታወሳል፡፡

 

 

Check Also

የአማራ ክልል ፀጥታና ደህንነት ቢሮ በኦሮሞዎች እጅ ለመውደቁ ከዚህ በላይ ማሳያ የለም!

የአማራ ክልል ፀጥታና ደህንነት ቢሮ ሙለበሙሉ በኦሮሞዎች እጅ ለመውደቁ ከዚህ በላይ ማሳያ የለም! ኦነግ ሸኔ …

ፋኖና የአማራ ሀይል ከጠላት የማረከዉን መሳሪያ የኦህዴድ/ኦነግ ሰራዊት እየነጠቀዉ ነዉ::

ቶማስ ጃጃዉ ከጦር ግንባር ————- በአማራ ሀይልና በፋኖ ላይ በኦህዴድ/ኦነግ ሰራዊት  ከጀርባዉ የሚደረግበት የተቀናበረ ሴራ …

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.