Breaking News
Home / Amharic / የኦሮሚያ ክልልን ብሄራዊ መዝሙር ለማዘመር የተደረገው ሙከራ ከሽፏል።

የኦሮሚያ ክልልን ብሄራዊ መዝሙር ለማዘመር የተደረገው ሙከራ ከሽፏል።

በአዲስ አበባ ትምሕርት ቤቶች የሚፈጠሩ ግርግሮች ቀጥለዋል።

የአዲስ አበባ ትምሕርት ቤቶችን በኦሮሚያ ክልል ስር ለመሰልቀጥ የሚደረገው ስራ ተቃውሞ እየገጠመው ነው። አዲስ አበባ በቻርተር የምትተዳደር ከተማ ሁሉም ብሄሮች ያቀፈች ከተማ ነች ። አዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ጀርባ በሚገኘው በአዲስ አበባ መስተዳደር በሚተዳደረው የብሄራዊ ትምሕርት ቤት ውስጥ የኦሮሚያ ባንድራ ሰቅለው የኦሮሚያ ክልልን ብሄራዊ መዝሙር ለማዘመር የተደረገው ሙከራ ከሽፏል። ወላጆች የት/ቤቱን በር ገንጥለው ገብተው ነው ልጆቻቸውን ያወጡት። ከቂርቆስ ክፍለ ከተማ የመጡ አመራሮች ዳይሬክተሯን በማስፈራራት ለመውሰድ የሞከሩት እርምጃ በወላጆች ርብርብ ከሽፏል።

 

Check Also

ኤርትራ ከአማራ ህዝብ ጋር መቆሟን አስታወቀች !

Related Posts:የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ተከስቶ የነበረው ችግር እንደተፈታ አስታወቀች::ኤርትራ ለአማራ ልዩ ኃይል እና …

ጥቁር ጣልያን በአዲስ አበባ። ለታሪክ አስቀምጡት። ሼር

Related Posts:የመሬት ዝርፊያ በአዲስ አበባ !የኦሮሞ ባንዲራ በአዲስ አበባ !በአዲስ አበባ የሚሰራዉን ተንኮል ተመልከቱና ፍረዱ …

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.