Breaking News
Home / Amharic / የእራት ግበዣ – አዲስ አበባን ማዳን ኢትዮጵያን ማዳን ነው!

የእራት ግበዣ – አዲስ አበባን ማዳን ኢትዮጵያን ማዳን ነው!

ለሃገር ወዳድ ኢትዬጵያውያን
የቀረበ ጥሪ!!
በመጭው 6ኛ ሃገራዊ ምርጫ “አዲስ አበባን ማዳን ኢትዮጵያን ማዳን ነው” በሚል መሪ ቃል የምርጫ ዝግጅቱን እያደረገ የሚገኘው ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፖርቲ የእናንተን ድጋፍ ይፈልጋል። ለዚህ አላማ በተዘጋጀው የእራት ግብዣ ላይ በአካል ባይገኙም፣በኦን ላይን የሚሳተፉበትም እድል ተፈጥሯል። መገኘት ካልቻሉም ከሚወዷቸው ኢትዬጵያውያን አንዱን ስፖንሰር በማድረግ አስተዋጽኦ ማድረግ ይቻላል።ሃገር ቤት የሚገኝ ቤተስብን መጋበዝ ከአማራጮቹ ውስጥ አንዱ ነው።
የእራት ትኬቱን በመግዛት ባልደራስን ለማገዝ የወሰናችሁ ከሰላሳ ኢዮሮ (€30) ጀምሮ የቻላችሁትን በሚከተለው ቁጥር በመደወል ወይንም በቴክስት  +31686114586 በማድረግ ማሳወቅ ትችላላችሁ።

የኔዘርላንድ ባልደራስ ቻፕተር።

ድል ለዲሞክራሲ!

Check Also

የፓርላማ ተወካዮች ፀረ አማራ የሆኑ ዝርዝር ከነስልክ ቁጥራቸው

Related Posts:የህዝብ ተወካዮች ስልክ ቁጥር ዝርዝር።ይሄ ፀረ ኢትዮጵያ የሆነው ሀንጋሳ ኢብራህም የሚባለው ኦህዴድን ብልጥግናን ወክሎ …

የህዝብ ተወካዮች ስልክ ቁጥር ዝርዝር።

ሼር ይደረግ! የህዝብ ተወካዮች የምክር ቤት በነገው እለት በአማራ ህዝብ ላይ ያወጀውን የእልቂት አዋጅ ለማፅደቅ …

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.