Breaking News
Home / Amharic / የአዴፓ መሪዎች እንደዚህ ሳምንት ተዋርደው አያውቁም።

የአዴፓ መሪዎች እንደዚህ ሳምንት ተዋርደው አያውቁም።

ባህር ዳር በተካሄደው ሰብሰባ አንድ የአዴፓ አባል ለአዴፓ አመራሮች እናንተ የማን መሪ ናችሁ ?

የአዴፓ መሪዎች በተቀመጡበት አንድ የአዴፓ አባል የሆነ ለአዴፓ መሪዎች ለመሆኑ እናንተ የማን መሪዎች ናችሁ?
ሁል ጊዜ በቲቪ ለውጡ እንዳይደናቀፍ እያላችሁ በቲቪ መስኮት ትናገራላችሁ ።

~~ ለመሆኑ ስለየትኛው ለውጥ ነው የምትናገሩት?
አማራ እየታሰረ እየተፈናቀለ ነው።

ወልቃይትንና ራያን እናስመልሳለን እያላችሁ ጉራ ስትነፉ #አዲስ #አበባን አስረከባችሁ ።

~~ በኦሮሞ ክልል አማራ በመሆናቸው ብቻ እየታሰሩ #አንድ መልስ እንኳ አትሰጡም ።

>~~ የኦሮሞ ፅንፈኞች በክልላቸው አማራን እያሳደዱ ወሎ የእኛ ነው እያሉ በከሚሴ ኦነግን እያደራጁ የእናንተ ልዩ ሃይል አማራን #ማሳደድ ብቻ ነው ስራው ።

~~ ቆይ ግን #ችግራችሁ ምንድነው? ለአማራ መብት ያልቆማችሁበት ችግራችሁ ምንድነው?

~~~~~~~~~~~

~~ በእርግጥ አማራ ናችሁ ግን?

~~እናንተ ለአማራ ምኑ ናችሁ ?

~~>ወይስ ኦሮሞን ወክላችሁ ነው የምትሰሩት?

~~ ለመሆኑ ማንን ነው የምትፈሩት ?

>>~~~~~~~~~

ፍርሀታችሁ ከስራ እንዳትባረሩ ነው? የአማራን ህዝብ የሸጣችሁት፣ የአማራን ህዝብ የከዳችሁት፣ ለአማራ ህዝብ ያልቆማችሁት ከስልጣናችሁ መባረርን ፈርታችሁ ነው?

ወይንስ ከደመቀ መኮንን ብቃትና ራዕይ ማነስ ነው?

እስከሞት መስዋዕት ለመሆን ካልተዘጋጃችሁ #ገለል በሉ።

እናንተ በየቀኑ ለ8 ሰአታት ሰራን ስትሉ እንወክለዋለን ላላችሁት የአማራ ህዝብ #ለአንዲት ደቂቃ እንኳን ምን ሰራችሁ? ከነበረው ላይ አስወሰዳችሁ እንጂ #አንዲት ነገር እስከዛሬ አልጨመራችሁለትም።

በባህር ዳር እስቴዲዮም ተለውጠናል ለአማራ ቁመናል ብላችሁ የተናገራችሁትን ቃላት ምኑ በላው ?

አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይነሳም ማለት እናንተ ናችሁ።

በደመቀ ዘመን አማራ መብቱ ይረገጣል እንጂ ይከበራል ማለት ዘበት ነው።

Check Also

የፓርላማ ተወካዮች ፀረ አማራ የሆኑ ዝርዝር ከነስልክ ቁጥራቸው

Related Posts:የህዝብ ተወካዮች ስልክ ቁጥር ዝርዝር።ይሄ ፀረ ኢትዮጵያ የሆነው ሀንጋሳ ኢብራህም የሚባለው ኦህዴድን ብልጥግናን ወክሎ …

የህዝብ ተወካዮች ስልክ ቁጥር ዝርዝር።

ሼር ይደረግ! የህዝብ ተወካዮች የምክር ቤት በነገው እለት በአማራ ህዝብ ላይ ያወጀውን የእልቂት አዋጅ ለማፅደቅ …

2 comments

  1. ብረትን በምትፈልገው አቅጣጫ እስከመጨረሻው መቀጥቀጥ ያለብህ እንደጋለ ነው፡፡ ግለቱ ከበረደ መልሶ መጠንከሩ አይቀርም፡፡ በአማራ ጠል ሐይሎች የሚመራውን ስመ ቅማንት ኮሚቴ አሸባሪ ቡድን ጨርሶ የሚደመሰስበት ብቸኛው ሰአት አሁን ነው፡፡♥
    ይሔን ቆሻሻ ደምስሰን ድንበራችን በእሳት የምናጥርበት ሰአት ዛሬ ስለሆነ ሁሉም አማራ ከአማራ ሰራዊት ጎን ሊቆም ይገባል፡፡

  2. Working with ADP is a must for ANM (aben)! Whether we like it or not ADP will be here unfortunately and we have to work with them and change them instead of going against each other at this time. We are too weak even to fight all our eneniems which have been building themselves for decades. አብን ከምንም በላይ በዚህን ሰአት ብስለት ነው ሚጠበቅባችዉ። አማራን ማዋሀድ እና ከአዴፓም ሆነ ከማንኛዉም የአማራ ድርጅት እና ግለሰብ ጋር መስራት አማራጭ የሌለው ነው። አሁን ያለንበት ግዜ የህልዉና አደጋ የተጋረጠብን ግዜ ነው። አዴፓ ደሞ የፖለቲካ ስልታኑን ብቻ አይደለም የአማራ ክልል ኢኮኖሚዉንም የተቆጣጠረርው እሱ ነው። ከፖለቲካ ስልጣን መልቀቅ ከኢኮኖሚም መልቀቅ ሰለሆነ አራቱም የኢሀዲግ ፓርቲዎች የትም አሄዱም። ኦሮሞዎች ኦዴፓን ወደ ኦነግ እንደቀየሩት ሁሉ እኛም አዴፓን ወደ ምንፈልገው ፓርቲ አይነት መቀየር አለብን። አማራ ክምን ግዜ በላይ ልንጠፋ የተቃረብንበት ግዜ አሁን ነው። በዚህ ሳአት ከአዴፓም ሆነ ከሌላ አማራ ድርጅት እንዲሁም ኢትዮጲያዊ ድርጅት ጸብ የምትፈልጉ ከሆነ እናንተም የአምራርን ትግል ወደኋላ እያስቀራችሁ እንደሆነ እመኑ። አብን በሳል ሆኖ አማራን ማሰባሰብ አለበት አዴፓንም ጨምሮ

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.