Breaking News
Home / Amharic / የአዲስ አበባ ጉዳይ! The Apartheid Court!

የአዲስ አበባ ጉዳይ! The Apartheid Court!

 
የአዲስ አበባ ጉዳይ ሳይሆን የቼልሲና ማንቸስተር ግጥሚያ የሚያስጨንቃችሁ ቆም ብላችሁ አስቡ በተለይ ወጣቶች በሚቀጥለው አስር አመት የአዲስ አበባ ነዋሪ 60% ኦሮምኛ ተናጋሪ ለማድረግ እየሰሩ መሆናቸውንና ከምርጫ በሗላ የፒያሳ ነዋሪወች እንደሚፈናቀሉ ታውቃላችሁ?
 
ይህ መሬት ወርዶ እየተገበረ ያለን ስራ መካድ የሚፈልጉ የኦሮሞ ብልፅግና እና መርገምቶች ብአዴናውያን ከኢዜማ ጋር በመተባበር ነው ብልፅግናም ይሁን ኢዜማ ኢትዮጵያን ወደ መቀመቅ ለመክተት የተፈጠሩ በቢልቃጥ ውስጥ የተቀመጡ መርዞች ናቸው::
 
አብይ አገሬ እያለ የብልፅግናን መርዝ ይቀባሃል አንተ ደግሞ የለም መርዝ ሳይሆን ማር ነው ብለህ እንደወረደ ትሰለቅጠዋለህ “ምከረው ምከረው እምቢ ካለ መከራ ይምከረው” ይልሃል ያገሬ ሰው
ለውጭ መንግስታት ምርጫ አደረግን ብለው ለመመፃደቅ ነው እንጅ ብልፅግና አሸነፈናል ብለው እንደሚነግሩን ለመገመት ነቢይ መሆን አይጠበቅብንም::
 
እስክንድርን አስረው እንደፈለጋቸው ይፈነጫሉ:: ስለዚህ
አዲስ አበባ ከተኛህበት ሰመመን ውጣና እነ አዳነች አበቤን ምን እየሰራችሁ ነው ብለህ ጠይቃቸው !

Check Also

የፓርላማ ተወካዮች ፀረ አማራ የሆኑ ዝርዝር ከነስልክ ቁጥራቸው

Related Posts:የህዝብ ተወካዮች ስልክ ቁጥር ዝርዝር።ይሄ ፀረ ኢትዮጵያ የሆነው ሀንጋሳ ኢብራህም የሚባለው ኦህዴድን ብልጥግናን ወክሎ …

የህዝብ ተወካዮች ስልክ ቁጥር ዝርዝር።

ሼር ይደረግ! የህዝብ ተወካዮች የምክር ቤት በነገው እለት በአማራ ህዝብ ላይ ያወጀውን የእልቂት አዋጅ ለማፅደቅ …

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.