Breaking News
Home / Amharic / የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የሥራ አስፈፃሚ አባላት

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የሥራ አስፈፃሚ አባላት

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የካቲት 14 እና 15 ያካሄደውን 1ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ የንቅናቄውን የሥራ አስፈፃሚ አባላት በመምረጥ ተጠናቋል። በዚህም መሰረት 9ኙ የአብን ሥራ አስፈፃሚ አመራሮች:

1. አቶ በለጠ ሞላ ሊቀመንበር
2. አቶ የሱፍ ኢብራሂም ም/ሊቀመንበር
3. አቶ አዲስ ኃረገወይን የፖሊሲ ስትራቴጂ ኃላፊ
4. አቶ ጣሂር ሞሐመድ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ
5. ዶ/ር ቴዎድሮስ ኃ/ማርያም የውጭ ጉዳይና ዓለማቀፍ ግንኙነት
6. አቶ ጋሻው መርሻ የአደረጃጀት ጉዳይ ኃላፊ
7. አቶ መልካሙ ፀጋዬ የፅሕፈት ቤት ኃላፊ
8. አቶ ጥበበ ሰይፈ የሕግና ስነምግባር ኃላፊ
9. አቶ ክርስቲያን ታደለ የፓለቲካ ጉዳዮች ኃላፊ ናቸው።

አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ !

Check Also

አማርኛን እናጠፋለን – አቶ ሺመልስ አብዲሣ ። አማራ ተዋረደ !

Related Posts:'አማራን እናጠፋለን' መልእክት ከቄሮ።ሺመልስ አብዲሣና አብይ አህመድ አንድ ናቸው ? ተሽወድን እንዴ ?

ለጃዋር ይቅርታ ይደረግለት የሚሉት ማናቸው?

#ለጃዋር_ይቅርታ ካልተደረገለት ብለህ የምትጠይቀው #ደንቆሮ ከሆንክና ከሆንክ ብቻ ነው‼️ #የኔ_ትንታኔ #ቅምሻ ሙሉ ውይይቱን ለመመልከት ይሄን …

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.