Breaking News
Home / Amharic / የአሁኖቹ ግልገል ግፈኞች/ገዥዎች ተቋማትን ተቀራምተው/ተከፋፍለው ወርሰዋል ሚዲያ ፣አስተዳደር ፣ ፀጥታና መከላከያ …

የአሁኖቹ ግልገል ግፈኞች/ገዥዎች ተቋማትን ተቀራምተው/ተከፋፍለው ወርሰዋል ሚዲያ ፣አስተዳደር ፣ ፀጥታና መከላከያ …

የጉድ ሃገር ኢትዮጵያ !

” የፊንፊኔ ከተማ አስተዳደር ተጠሪነቱ ለኦሮሚያ መንግስት ባልሆነበት ሁኔታ የከተማው አስተዳደር በኦሮሚያ መሬት የተሰሩ ኮንዲሚንዬሞች የማከፋፈል ስልጣን የለውም ” ቄሮ

…ይልሃል ስማልኝ ወገኔ !!

ወቸው ጉድ : የቀድሞዎቹ ግፈኛ ገዥዎች በአንድ ድርጅት ተጠርንፈው አንድ ላይ ነበር የሚጮሁት ፣ የሚፎክሩት ፣ የሚደፈጥጡት፣ የሚገሉት …ወዘተ የሚያደርጉት ።

የአሁኖቹ ግልገል ግፈኞች / ዕጩ ገዥዎች ስማቸው ብዙ ነው ፣ ተቋማትን ተቀራምተው / ተከፋፍለው ወርሰዋል ሚዲያ ፣አስተዳደር ፣ ፀጥታና መከላከያ ፣ ሎቢና አድቮካሲ፣ ዝርፊያና ሽፍትነት ፣ ወጣት ክንፍና የሃገር ሽማግሌነት ….ወዘተ በፀሃይ ፍጥነት በቁጥጥር ስራቸው አውለው የፈለጉትን ነገር በፈለጉት ጊዜ ማሰራት ጀምረዋል አሲረውና ተቧድነው ይዘርፋሉ የተለያያ የሚመስል በውስጥ የጋራ መድረሻ ግብ ያለው የተቀነባበረ ፕሮፓጋንዳ በድፍረት ያሰራጫሉ አበክረውም ይዝታሉ ያስፈራራሉ ለዚህና ላለተጠቀሱ ህገወጥና ኢ-ሞራላዊ ተግባራት መንግስት የሚባለውን ኩልሽ ተቋም በይፋም በስውርም ይጠቀሙበታል ።

ምንም ማንም ሊደብቀው የማይችለው እውነታ እንደ ህዝብ የሚያሳፍርም የሚያስፈራም ጊዜ ከፊታችን ተደቅኗል።

Check Also

ለኢትዮ 360 ተመልከቾችና ደጋፊዎች በሙሉ የቀረበ ጥሪ !!

ለኢትዮ 360 ተመልከቾችና ደጋፊዎች በሙሉ የቀረበ ጥሪ !! ********************************************** #ሼር እናድርግ #እናዛምት ከቅዳሜ ግንቦት 5/2015 …

ቤተክርስቲያኒቱ ከባለፈው የበለጠ ብርቱ ፈተና እየመጣባት ነው። መሳይ መኮነን

ቤተክርስቲያኒቱ ከባለፈው የበለጠ ብርቱ ፈተና እየመጣባት ነው። እነአብይ አሁን ብቻቸውን አይደሉም። ከእነጌታቸው ረዳ ጋር ተጣምረው …

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.