ከ ቡራዩ ፣ አራት ኪሎ ፣ ለገጣፎ እና ሱሉልታ ቀጥሎ የማፍረስ እና ማፈናቀሉ ተረኛ ሰበታ ሆናለች በሰበታ ማንነታቸው እየተለየ በለሊት ቤት በላያቸው ላይ በማፍረስ የጀመሩት ድርጊት እስካሁን ከ 3500 በላይ ህዝብ ተፈናቅሏል እውነት ግን ይሄ ሁሉ ግፍ ሲፈፀም የሚያይ አይምሮ ምን አይነት ነው? ለማነውስ ነው አቤት የሚባለው?
Posted by Peace Everywhere on Saturday, April 6, 2019
Check Also
አዲስ አበባ ተቦርቡረሽ አልቀሻል!
በተሻሻለው የወንጀል ስነ-ስርዓት ህግ አንቀፅ 25 መሰረት ኦሮሚያ በአዲስ አበባ ጉዳይ ላይ የመወሰን ስልጣን …
ልደቱ አያሌው ከኤርፖርት እንዲመለስ ተደረገ!
የአብይ አህመድ አስተዳደር እልም ያለ አምባገነን መንግስት ከወያኔ የባሰ ነው:: ቺግሩ በሁሉም ሰው ላይ ሊደርስ …