Breaking News
Home / Amharic / ዓብይ አህመድ(ዶ/ር) አዳዲስ ሹመቶችን ሰጡ::

ዓብይ አህመድ(ዶ/ር) አዳዲስ ሹመቶችን ሰጡ::

– የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩም በምክትል ጠቅላይ  ሚኒስትሩ  ተተክተዋል

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ(ዶ/ር) የጦር ኃይሎች ኤታማዦር ሹም ጀነራል አደም መሀመድ፣የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ምክትል ኮሚሽነር ደመላሽ ገብረሚካኤልንና የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል እንደሻው ጣሰውን ከኃላፊነት በማንሳት ሌሎች ኃላፊዎችን ሾሙ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሹመቱን የሰጡት ከጥቅምት 25 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ ሲሆን  የተሰጡት ሹመቶችም የሚከተሉት ናቸው።

– አቶ ደመቀ መኮንን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
– ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም

– ሌ/ጄኔራል አበባው ታደሰ የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም

– አቶ ተመስገን ጥሩነህ የብሔራዊ መርጃና ድህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር

– ኮሚሽነር ደመላሽ ገ/ሚካኤል የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር
– አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ሆነው ተሾመዋል።

Check Also

የፓርላማ ተወካዮች ፀረ አማራ የሆኑ ዝርዝር ከነስልክ ቁጥራቸው

Related Posts:የህዝብ ተወካዮች ስልክ ቁጥር ዝርዝር።ይሄ ፀረ ኢትዮጵያ የሆነው ሀንጋሳ ኢብራህም የሚባለው ኦህዴድን ብልጥግናን ወክሎ …

የህዝብ ተወካዮች ስልክ ቁጥር ዝርዝር።

ሼር ይደረግ! የህዝብ ተወካዮች የምክር ቤት በነገው እለት በአማራ ህዝብ ላይ ያወጀውን የእልቂት አዋጅ ለማፅደቅ …

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.