Breaking News
Home / Amharic / ከጉራጌ ህዝብ ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ::

ከጉራጌ ህዝብ ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ::

ተመልከቱ ፖለቲካውን የሚያቁ የጉራጌ ህዝባዊ ንቅናቄ ያወጡት መግለጫ 👇👇👌👍

በስማችንማ አትነግዱ!

እኛ ጉራጌዎች ከዐማራ ጋር እናንተ እንደምትሉት ሳይሆን በደም የተቆራኘን እንዶድና ዋንዛዎች ነን!

ግምቦት7 ሌላ ጉራጌ ሌላ!

በግምቦት7 ሰበብ እኛን ጉራጌዎችን ማለተምና ከሌላው ማህበረሰብ ጋር እንዳንቀራረብ ማድረግ ፈፅሞ የማይታሰ ብ ነው! 
እኛ ጉራጌዎች ልክ እንደወንድሞቻችን ዐማሮች ትበድለናል ተገፍተናል ተገድለናል ተፈናቅለናል!
እኛ ይህን ሁሉ ግፍ ሲፈፀምብን ግን ሲጮሁልንና በደላችን ሲያሰሙልን የነበሩ አክቲቪስቶች የአማራ ወንድሞቻችን ነበሩ!

ገናለገና ብርሀኑ ነጋ ጉራጌ ስለሆነ ነው ምናምን እያላችሁ ጥሩውንና አገር ወዳዱን የጉራጌ ማህበረሰብ በተለየ አይን እንዲታይ ጥላሸት ምትቀቡና ምታላክኩ ጋዜጠኞች አክቲቪስቶ እንዲሁም የግምቦት7 አባላትና ደጋፊወች ከድርጊታችሁ ትታቀቡ ይገባል!

ይልቁንስ ግም7 የምትወዱት ከሆነ ችግራችን ምንድን ነው?! ኦሮሚያ መሄድ አንችልም! ትግራይ መሄድ አንችልም! አማራም አሁን አሁን ቅሬታ እያሰማብን ነው ብላችሁ እራሳችሁን ፈትሻችሁ ባጠፋችሁት ልክ ክሳችሁ ይቅርታም መጠየቅ ካለበት ጠይቃችሁ ከሰፊው ህዝብ ጋር ብትታረቁ በእጅጉ ይጠቅማችሁዋል!

የሚገርመውና ለፓለቲካ ትርፍ መሆኑን ሚያሳብቅባችሁ ደግሞ “አብን ” የተባለ ድርጅት እያላችሁ ማላከካችሁና ጉራጌ ስለሆኑ እያላችሁ ማላዘናችሁ ነው!

እንዴውም ግምቦት7 በኛ በጉራጋወች ላይ ብዙ ግፍ እንዲደርስብን ምክንያት ሁኖናል!

ይህ ደግሞ የኛ ንቅናቄ ከአብን ጋርና ከአማራ ጋር በማጣላት ሌላ ንግድ ለመጀመር ማሰባችሁን ያሳያል!

ባጠቃላይ ራሳችሁን ቻሉ! Self reliance!

ይህ ካልሆነ ግን የራሳችን እርምጃ ልንወስድ እንገደዳለን!

ጉህን አማራ_አማራ ጉህን!

Check Also

ጥያቄ ለብአዴን! አሸናፊ ነው ብላችሁ የሸለማችሁት ሠራዊት አዛዡ ማን ነበር ??

ብአዴኖች እመኑኝ ብትሞቱ እንኳን አንተዋችሁም!!! አሸናፊ ነው ብላችሁ የሸለማችሁት ሠራዊት አዛዡ ማን ነበር ?? እመኑኝ …

አብይ አህመድ ፋኖን ለማጥፋት መልክተኞች ወደ ጎንደር ልኳል !

Related Posts:ሰበር መረጃ - ጎንደር በመትረየስ እና በፈንጂ ስትታመስ አደረች - ለምን?በደቡብ ጎንደር ዞን ታስረው …

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.