Breaking News
Home / News / ከነገ ሠኞ ጀምሮ የስራ ማቆም አድማ! ጥብቅ ማሳሰብያ !!

ከነገ ሠኞ ጀምሮ የስራ ማቆም አድማ! ጥብቅ ማሳሰብያ !!

ከነገ ሠኞ ጀምሮ (ሼር ያድርጉ)

አዲስ አበባን ጨምሮ በመላው አማራ ደረጃ የሚተገበሩ ፡
~~~ የሕዝባዊ እምቢተኝነት መተግበሪያዎች ~~~
1) ሙሉ ለሙሉ ትምሕርት የማቆም አድማ
2) ሙሉ ለሙሉ የትራንስፖርት ማቆም አድማ
3) ሙሉ ለሙሉ የድርጅቶች መዝጋት አድማ
4) ሙሉ ለሙሉ ግብር መክፈል የማቆም አድማ
እነዚህን አራቱን እንደ መጀመሪያ እርምጃ በማድረግ በየአካባቢያችሁ በመደራጀት የቻላችሁትን ታደርጉ ዘንድ በታላቁ የአማራ ሕዝብ ስም አደራ እንላችኋለን።
የደሴ-ኮምበልቻ እና የደብረ ሲና-ደብረ ብርሃን
ልዩ መናበብና ቅንጅት ያስፈልጋል እንመለስበታለን።

( የሕዝባዊ እምቢተኝነት ማስተባበሪያ )

Check Also

ለኢትዮ 360 ተመልከቾችና ደጋፊዎች በሙሉ የቀረበ ጥሪ !!

ለኢትዮ 360 ተመልከቾችና ደጋፊዎች በሙሉ የቀረበ ጥሪ !! ********************************************** #ሼር እናድርግ #እናዛምት ከቅዳሜ ግንቦት 5/2015 …

ቤተክርስቲያኒቱ ከባለፈው የበለጠ ብርቱ ፈተና እየመጣባት ነው። መሳይ መኮነን

ቤተክርስቲያኒቱ ከባለፈው የበለጠ ብርቱ ፈተና እየመጣባት ነው። እነአብይ አሁን ብቻቸውን አይደሉም። ከእነጌታቸው ረዳ ጋር ተጣምረው …

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.