Breaking News
Home / Amharic / እባካችሁን ድምጽ ላጡት ሼር በማድረግ ድምጽ ለመሆን ሞክሩ።

እባካችሁን ድምጽ ላጡት ሼር በማድረግ ድምጽ ለመሆን ሞክሩ።

እባካችሁን ድምጽ ላጡት ሸር በማድረግ ድምጽ ለመሆን ሞክሩ። ብርዱ አይጣል ነው።ዝናቡም እየደበደባቸው ነው።አቧራው ሲቦልባቸው ከርሟል።መከራቸው፣ስቃያቸው እንደ ሌላው አልተነገረላቸውም።ድምጻቸው ታፍኗል።በደባርቅ ከተማ ተፈናቃይ መኖሩን እንኳን ያወቀ የለም።እነኝህ ወገኖቻችን 80% ማለት ይቻላል የተፈናቀሉት ከትግራይ ክልል ነው።ዛሬ ግንቦት 17/2011 ዓ.ም ከጓደኛየና ፈጥኖደራሹ መ/ር Yitagesu Mulugeta ጋር ወደ ደባርቅ ከተማ ተጉዤ ነበር። ከትግራይ ክልል የተፈናቀሉ የአማራ ተወላጅ ወገኖቼን አይቼ ስመለስ በጤናዬ አልተመለስኩም።ያማል።እያለቀስኩ ነው።አኗኗራቸው ከእንሰሳት በታች ነው።እባካችሁን አማራዎች እርዷቸው? የደባርቅን ብርድ ታውቁታላችሁ!! ብርድልብስ የላቸው።የውሃ መጠጫ ጀሪካ እንኳን የላቸው።አማራዎች እባካችሁ እነኝህን ወገኖቻችንን ለመታደግ ተመካከሩ? ጋዜጠኞች፣አክቲቪስቶች እባካችሁን ሂዳችሁ ወገኖቻችሁን እዩ? ላላዩም አሳዩ። በዚህ አጋጣሚ በእስራኤል አገር የምትኖሩ የደባርቅና የአካባቢዋ ተወላጆች እጅግ ልትመሰገኑ ይገባል።"ደባርቅ የእኛ፣እኛ የደባርቅ" ማህበር አባላት በላካችሁት ገንዘብ 70 ፍራሽ ተገስቶ ዛሬ ለተጎጅ ወገኖቻችን ደርሷል።የደባርቅ ወጣቶች እነ መሰረት ጎበዜ፣እነ ታመነ፣እነ ስምዖን ሌሎች ስማችሁን ያላወኳችሁ ወንድሞቼ ለእናተ እጅግ ከፍ ያለ ክብር አለኝ።እናተ ባትኖሩ ኖሮ እነኝህን ወገኖቻችን ምን ይውጣቸው ነበር? እስኪ ወገኖቼ የመከራውን ልክ በቪዲዮው ተመልከቱ።ለሌሎችም እባካችሁን ሼር በማድረግ አዳርሱ። በነገራችን ይህን ቪዲዮ ስቀርጽ ዝናብ እየደበደበን ነበር።ታዲያ ምን አባቱ። እኔስ ለአንዳፍታ ነው የደበደበኝ።ወገኖቼ ይሄው ሁሌም ዝናብና ብርድ እየተፈራረቀባቸው አይደል።

Posted by Yoni Magna on Saturday, May 25, 2019

ብርዱ አይጣል ነው።ዝናቡም እየደበደባቸው ነው።አቧራው ሲቦልባቸው ከርሟል።መከራቸው፣ስቃያቸው እንደ ሌላው አልተነገረላቸውም።ድምጻቸው ታፍኗል።በደባርቅ ከተማ ተፈናቃይ መኖሩን እንኳን ያወቀ የለም።እነኝህ ወገኖቻችን 80% ማለት ይቻላል የተፈናቀሉት ከትግራይ ክልል ነው።

ዛሬ ግንቦት 17/2011 ዓ.ም ከጓደኛየና ፈጥኖደራሹ መ/ር Yitagesu Mulugeta ጋር ወደ ደባርቅ ከተማ ተጉዤ ነበር። ከትግራይ ክልል የተፈናቀሉ የአማራ ተወላጅ ወገኖቼን አይቼ ስመለስ በጤናዬ አልተመለስኩም።ያማል።እያለቀስኩ ነው።አኗኗራቸው ከእንሰሳት በታች ነው።

እባካችሁን አማራዎች እርዷቸው? የደባርቅን ብርድ ታውቁታላችሁ!! ብርድልብስ የላቸው።የውሃ መጠጫ ጀሪካ እንኳን የላቸው።አማራዎች እባካችሁ እነኝህን ወገኖቻችንን ለመታደግ ተመካከሩ? ጋዜጠኞች፣አክቲቪስቶች እባካችሁን ሂዳችሁ ወገኖቻችሁን እዩ? ላላዩም አሳዩ።

በዚህ አጋጣሚ በእስራኤል አገር የምትኖሩ የደባርቅና የአካባቢዋ ተወላጆች እጅግ ልትመሰገኑ ይገባል።”ደባርቅ የእኛ፣እኛ የደባርቅ” ማህበር አባላት በላካችሁት ገንዘብ 70 ፍራሽ ተገስቶ ዛሬ ለተጎጅ ወገኖቻችን ደርሷል።

የደባርቅ ወጣቶች እነ መሰረት ጎበዜ፣እነ ታመነ፣እነ ስምዖን ሌሎች ስማችሁን ያላወኳችሁ ወንድሞቼ ለእናተ እጅግ ከፍ ያለ ክብር አለኝ።እናተ ባትኖሩ ኖሮ እነኝህን ወገኖቻችን ምን ይውጣቸው ነበር?

እስኪ ወገኖቼ የመከራውን ልክ በቪዲዮው ተመልከቱ።ለሌሎችም እባካችሁን ሼር በማድረግ አዳርሱ።

በነገራችን ይህን ቪዲዮ ስቀርጽ ዝናብ እየደበደበን ነበር።ታዲያ ምን አባቱ። እኔስ ለአንዳፍታ ነው የደበደበኝ።ወገኖቼ ይሄው ሁሌም ዝናብና ብርድ እየተፈራረቀባቸው አይደል።

Check Also

የፓርላማ ተወካዮች ፀረ አማራ የሆኑ ዝርዝር ከነስልክ ቁጥራቸው

Related Posts:የህዝብ ተወካዮች ስልክ ቁጥር ዝርዝር።ይሄ ፀረ ኢትዮጵያ የሆነው ሀንጋሳ ኢብራህም የሚባለው ኦህዴድን ብልጥግናን ወክሎ …

የህዝብ ተወካዮች ስልክ ቁጥር ዝርዝር።

ሼር ይደረግ! የህዝብ ተወካዮች የምክር ቤት በነገው እለት በአማራ ህዝብ ላይ ያወጀውን የእልቂት አዋጅ ለማፅደቅ …

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.