Breaking News
Home / Amharic / የአፈ ቅቤው የዐብይ አህመድ ውሸቶች! share.

የአፈ ቅቤው የዐብይ አህመድ ውሸቶች! share.

(የጠሚው አፈ ቅቤው ውስጠ ሰይፉ ፀረ ዐማራው የዐብይ አህመድ ውሸቶች )
ይህ ከታች ያለው የውሸት ጋጋታ በትላልቅ ሚዲያ ሁላ ተላልፎ ዝም የተባለ እስካሁን በበቂ ሁኔታ ማስተባባል ያልቻሉትን አሁን የወጣው ድምፅ ላይ የዘመቱት ለምንድነው?
የውሸት ጋጋታዎች በከፊል ( 2018 – 2021 ) የተደመጡ😮
«ጊዜ ስለሌለኝ ከኖቬል ሽልማት ፕሮግራም ላይ አልገኝም»
«አንዲት ፈረንሳዊ ላግባህ ብላኝ ስቅስቅ ብዬ አለቀስኩ»
«በተከልነው ችግኝ የሀረማያ ሀይቅ ወደ ነበረበት ተመለሰ»
«አረቦችን እስልምና ጠፍቶባችኋል እኛ እናስተምራችሁ አልኳቸው»
«በእኔ ዘመን አሳዳጅና ተሳዳጅ አይኖርም»
«ሳናጣራ አናስርም፣ አስረን መረጃ አንፈልግም»
«ወደ ትግራይ አንድ ማክስ እንጅ አንድት ጥይት አልክም»
ከጀርባ እየተወጋን ለኤርትራ ደህነት ዋስትና መስጠት ስለማንችል፣ አሁን የኤርትራን ኃይል ማስወጣት አንችልም፣ የትኛውም አለም አቀፍ ህግም አያስገድደንም”
“ኤርትራ ከኢትዮጵያ እንትድወጣ ስምምነት ላይ ደርሰናል”
ጃል መሮን ገድለነዋል – OBN እና ቱባ ባለስልጣናት
የኤርትራ ሰራዊት ኢትዮጲያ አልገባም
አንድም ንፁህ ዜጋ ሳንገድል ነው መቀሌ የገባነው
የኮሮና መድሃኒት አግኝተን ወደ ምርት ልንገባ ነው ተብለንም ነበር
“TPLF ማለት በአየር ላይ የተበተነ ዱቄት ነው። ተደምስሷል!” ይሉንና ተመልሰው ደግሞ “ህወሀት የብሄራዊ ደህንነታችን ስጋት ነው። ህወሀት ልትወረን ነው ለክተት አዋጅ ተዘጋጁ” ይላሉ።
«እመኑኝ አሻግራችኋለሁ»
“ወይዘሪት ብርቱካን ሚድቅሳ ምርጫ አይራዘምም ስላቸው ስልክ ጀሮዬ ላይ ዘጉብኝ”
«በአፍሪካ እንደኔ ብዙ ደጋፊ ያለው መሪ የለም»
«ከ14 ዓመቴ ጀምሬ ለኦሮሞ ህዝብ ታግያለሁ»
«5 ቢሊዮን ችግኝ የአሜሪካ መንግስት ልትከል ቢል አይችልም፣ እኛ አድርገነዋል»
«እንዲህ አይነት ፋውንቴይን (Fountain) ሆነ አበባ ዱባይ እና ላስ ቬጋስ (Las Vegas) እንኳ የላቸውም»
«እያንዳንዱን የመንግስት ስብሰባ በቀጥታ ለህዝብ እናስተላልፋል»
በልጅነቴ እናቴ ቡና ግዛ ብላ ስትልከኝ መኪናዬን አስነስቼ ቡርርር እያደረኩ እሄድ ነበር
«ከኖቤል ሽልማት የኢትዮጵያ እናቶች የሚመርቁኝ ይበልጥብኛል»
«ሚዲያ ዘግቶ፣ ተፎካካሪ አስሮ፣ ሃሳብ ዘግቶ የመንደር አለቃ መኮን ይቻላል እንጅ የሀገር መሪ መሆን አይቻልም
«ሀጫሉን ማንም ሳያውቀው ለ10 ዓመት ያክል ጓደኛዬ ነበር»
«ለማንና እኔን የሚለየን ሞት ነው»
«አምቦን ኒዮርክ (New York) እናደርጋታለን»
«ሱፊና ሰለፊ አብረው መስገድ የጀመሩት እኔ ከመጣሁ ነው»
«ወለጋ ከሄድኩ ይገሉኛል፣ በመጨረሻም ከጅማ ህዝብ ጋር ይጋደላሉ»
«ፍትሀዊና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ እንድካሄድ አደርጋለሁ»
«ስናጠፋ ቆንጥጡን»
«የመለስ ልጅ ነኝ፣ የምርጫ ኮረጆ መገልበጥ አይከብደኝም»
ባለፉት 2 ዓመታት በኦሮሞ ክልል ብቻ 28,000 ት/ቤቶችን አስገንብተናል»
«የጨረባ ምርጫን ለማስቆም መንግስት ይገደዳል»
«በ7 ዓመቴ የኢትዮጵያ ንጉስ እንደምሆን አውቅ ነበር»
«……ቦንቡ ሲፈነዳ ጓደኞቼ ሞተው እኔ ብቻ ቀረሁ»
«መግደል መሸነፍ ነው»
«ሸህ አላሙዲንን ከሳውድ አስፈትቼ አመጣቸዋለሁ»
«ልጆቼና ቤተሰቤ በስደት ነበሩ»
«አሳምነውን ከእስር ያስፈታሁት እኔ ነኘ»
«ለማ መገርሳ ትላንት በግልፅ ዛሬ በድብቅ አለቃዬ ነው»
«ስንኖር ኢትዮጵያዊ ስንሞት ኢትዮጵያዊ» እንሆናልን።
« ጠቅላይ ሚ/ር እንደምሆን መለስ ዜናዊም ያውቁ ነበር»
በሰባት ዓመቴ 7ተኛ ንጉሥ እንደምሆን እናቴ ነግራኛለች። ከዛ በኋላ ምኞቴ ሁሉ ንጉሥ መሆን ነው።
« ልጅ ሆኜ በሻሻ ላይ ጓደኞቼ ንጉስ እንደ ምሆን እንደምሆን ይነግሩኝ ነበር»
«በጥቃቅን ሃሳቦች ትልቅ የሆነ የለም»
ታዲያ ይሄ ሁሉ እስክ ዶቃ ማስሪያችን የተነገር እውነት እያለ ምነው (short memory) ወይም ማስታወስ የማይችል ህዝብ ብሎ የተናገረውን እያረጋገጣቹ ነው?
ለማንኛውም እኛ ህዝባችንን ማስታወስ ቢያቅተው ማስታወስ አናቆምም::

Check Also

አሜሪካ የጣለቺው አቀባ ስለ ትግራይ ብቻ ሳይሆን በጠቅላላ ኢትዮጵያ ዉስጥ ስላለው የሕዝብ መጨፍጨፍና የፍትህ መጔደል ነው::

Statement from State Department of USA The United States has deepening concerns about the ongoing …

የአማራ ጥያቄ !

Related Posts:የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የአማራ ሕዝብ የኅልውና ጥያቄዎች 6 አበይት ጉዳዮችአብን ተወደደም ተጠላም የአማራ …

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.