Breaking News
Home / News / አዲስ አበባ ተቦርቡረሽ አልቀሻል!

አዲስ አበባ ተቦርቡረሽ አልቀሻል!

 
በተሻሻለው የወንጀል ስነ-ስርዓት ህግ አንቀፅ 25 መሰረት ኦሮሚያ በአዲስ አበባ ጉዳይ ላይ የመወሰን ስልጣን ተሰጥቶታል። ይሄ የህግ-መንግስቱን አንቀፅ 9፣ 47፣ 51 እና 78 በግልፅ በካልቾ በመምታት አዲስ ስርዓት የመገንባት አደገኛና እና አስፈሪ አካሄድ ነው።
ይሄ ሁሉ ሲሆን ተዉ የሚል ሰው እንዴት ይጥፋ ፓርላማው ሳያፀድቀው ጉዳዩን ለህዝብ ማድረስ አለብን፣ ጎበዝ ንቃ !!

Check Also

አማራና ትግሬ ተስማሙና ኦሮሙማን መክቱ። – ሞጣ ቀራንዮ

https://fb.watch/f-ipLpwPrZ/ Related Posts:አማራና ኦሮሞ አትጣሉ። ተዋደዱ !አማራና ትግሬ ወደ አዲስ አበባ እንዳይገቡ የኦሮሞ ክልል አስተዳደር …

ማስጠንቀቂያ ለከንቲባ አዳነች እቤቤ!

Related Posts:የጃዋር ሞሃመድ የዜግነት አወዛጋቢ ጉዳይ. ጃዋር ማስጠንቀቂያ ተሰጠው !

One comment

 1. ብሄር፡ብሄረስቦች፡ሕዝቦችና፡ክልል የ..ነግ ፍጡር ፦ በምርጫ፡ ከመቃብር፡ ይነሳልን?

  ብሄር፡ብሄረስቦች፡ሕዝቦችና፡ክልል፡በ..ነግነት፡ለመደራጀት፡አይነተኛ፡ፅንስ፡ሃሳባዊ፡መሳሪያ፡ሆኖ፡አገልግሎአል። ..ነጎች፡የጨቋኝ፡ተጨቋኝን፡ትርክትንና፡የተዛባ፡የኢትዮጵያ፡ታሪክ፡አንግበው፡እቆምላችኋለሁ፡ የሚሏቸውን፡ የሕብረተስብ፡ክፍሎች፡ ምንም፡ፉይዳ፡ሳይፈፅሙላቸው፡ይኽው፡ 30: ዐመታት ፡አስቆጥረዋል። አንጋፉውም፡..ነግ፡ የትግራይን፡ሕዝብ፡ለትልቅ፡ሃገራዊ፡ቀውስ፡ዳርጎ፡ላይመለስ፡ወደ፡ዘለዓለማዊው፡ዐለም፡ተስናብቷል። ነፍሱን፡በገሃነም፡ያኑርልን!

  ትህነግ፡የተከለው፡ ሥርአት፡ ጨቋኝ፡ብሎ፡የፈረጀውን፡ዐም፡ሃራ፡ ሲጨቁነው፡ሲያስጨቁነው፡ሲከስው፡ሲያስከስስው፡ሲጠላው፡ሲያስጠላው፡ሲከፍለው፡ሲያስከፉፍለው፡ሲዘርፈው፡ሲያዘርፈው፡ሲፈነቅለው፡ሲያስፈነቅለው፡ሲያሳድደው፡ ሲያርደው፡ሲያሳረደው፡ኖሮአል።

  በምትኩ፡ ራሱን፡ያነገስው፡ መራሹ፡ኦሆዴድ፦ኦዴፖ፦ኦሮሞ፡ ብልፅግና፡ የትህነግ፡የጡት፡ልጅ፡የሞተውን፡የተቀበረውን፡ ብሄር፡ብሄረስቦች፡ሕዝቦችና፡ክልል፡ፅንስ፡ሃሳብ፡ሙጥኝ፡ከማለትም፡ዘልቆ፡አዲስ፡አበባን፡ፊንፊኔ፡የሚል፡የቅዠት፡ስያሜ፡በመስጠት፡ የጨቋኝ፡ተጨቋኝን፡ትርክት፡እና፡የተዛባ፡የኢትዮጵያ፡ታሪክ፡ከትህነግ፡በውርስ፡በማስቀጠል፡አዲስ፡አበባ፡የኦሮሞ፡”ላንድ”፡ናት፡ወይም፡ሞት፡ብሏል።

  አዲስ፡አበባ፡የኦሮሞ፡ለመሆንዋ፡የሚያቀርቡትም፡ ማስረጃ፡ኢትዮጵያ፡ ጠል ፡ የሆኑ፡የአገር፡ውስጥ፡ እና፡ውጭ፡ፃህፍት፡የፃፏቸውን፡ተረት፡ተረት፡ ነው። በዚህ፡ተረት፡ ላይ፡ ተመስርተው፡ የኦሮሞን፡ወጣት፡ለተጭበረበረ፡ምርጫ፡ካልሆነም፡ ለእልቂት፡ አዘጋጅተውታል። ቁም፡ነገሩ፡የተረኩ፡ሃሳዊነቱ፡ብቻ፡አይደለም። የከፉው፡ችግር፡የሚመነጨው፡ከገነቡት፡የኦሮሞ፡ወጣት፡ስነ፡ልቦና፡ነው። ወጣቱን፡አዲስ፡አበባ፡ማንም፡ይገንባት፡የተቆረቆረችው፡ከአንተ፡በተስረቀ፡በግፍ፡በተወስደ፡መሬት፡ላይ፡ነው፡የሚል፡ተረክ፡አስርፀውበታል። አንድምታውም፡ወጣቱ፡የኦሮሞ፡የአዲስ፡አበባ፡መሬት፡ባለቤትነት፡ተፈጥሮአዊ፡የሆነ፡አዲስ፡አበባን፡የማስተደር፡መብት፡ለኦሮሞ፡ብቻ፡ከእግዚአብሄር፡የተስጠ፡ልዩ፡መብት፡አድርጎ፡እንዲያየው፡አድርጎታል። በመሆኑም፡ በወጣቱ፡ስነ፡ልቦና፡ላይ፡የጫኑትን፡እውን፡ለማድረግ፡በግድም፡ ሆነ፡በውድ፡በህግም፡ሆነ፡ከህግ፡ውጭ፡ ከተማዋን፡ ለመቆጣጠር፡እንዲስሩ፡አድርጓቸዋል። ለዚህም፡ ዋነኛው፡ ማስረጃ ፡ግዙፍ፡የኦሮሞነትን፡ ማእከሎች፡በከተማዋ፡እየገነቡ፡ነው። ይህ፡ታላቁ፡የኦሮማይዜሽን፡ስነ፡ልቦና፡ግንባታ፡ፕሮጀክት፡ነው። በዋነኛነትም፡ምናልባት፡ምርጫውን፡ማጭበርበር፡ካልተቻለ፡በምርጫ፡ማግስት፡የኦሮሞ፡ወጣት፡ከኦሮሞ፡ምርጫ፡አሽናፊነት፡ውጭ፡ሌላ፡እንዳይቀበል፡የስልጣን፡ማስጠበቂያ፡ደጀን፡እንዲሆን፡ወደ፡ስርአተ፡አልበኝነትና፡ወደ፡ለመደው፡ውድመት፡እንዲገባ፡አዘጋጅተውታል።

  ፕሮፌስር፧ሃብታሙ፡ መንግስቴ፡ተገኘ፡ ጥልቅና፡ሳይንሳዊ፧ የኢትዮጵያ፡የመካከለኛው፡ዘመን፡ታሪክን፡ በስነደበት፡ በራራ – ቀዳሚት፡አዲስ፡አበባ (1400 – 1887 ዓ.ም.) እድገት፡ውድመት እና ዳግም ልደት፡ በተስኝው፡መፅሃፉ፡ፊንፌኔ፡ከቅዠት፡ያለፈ፡እንዳልሆነ፡ያሳየናል። እግረ፡መንገዱንም፡ማን፡ወራሪ፡ማን፡ተወራሪ፡ማን፡ተፈናቃይ፡ማን፡አፈናቃይ፡ማን፡ከተማ፡ቆርቋሪ፡ማን፡ከተማ፡አውዳሚ፡እነደሆነም፡በግልፅ፡ህያው፡በሆነ፡መረጃና፡ማስረጃ፡አስደግፎ፡ፍንትው፡አድርጎ፡ያስረዳል። እንግዲህ፡ህሊና፡ላለው፡ታሪክ፡ለማያውቅ፡እንዲያውቅ፡ለተሳስተ፡እንዲታረም፡ተረክ፡በመፃፍ፡ለተጠመደው፡ ቆም፡ብሎ፡እንዲያስብ፡ የሚያስገድድ፡ ኢትዮጵያ፡አድን፡ታላቅ፡ምሁራዊ፡ስራን፡አለማንበብ፡በተቀበረ፡ፅንስ፡ሃሳብ፡ከምድር፡በላይ፡ሆኖ፡መንሳፈፍ፡ይሆናል።

  የኦነጋዊው፡መራሹ፡የኦሮሞ፡ብልፅግና፡ኦሮሙማ፡ ፕሮጀክት፡በአዲስ፡አበባ፡ብቻ፡ሳይሆን፡በመላ፡ኢትዮጵያ፡ በየሚያደርገው፡እንቅስቃሴ፡ በተለይም ፡በቤንሻንጉል፡እና፡በደቡብ፡ክልሎች፡እሚያደርገው፡ የሕዝብ፡ማፈናቀል፡እና፡የዘር፡ማፅዳት፡ወንጀሎች፡የኦሮሞ፡ግዛትን፡ለማስፉትና፡ስነልቦናዊ፡የበላይነትን፡ ለማረጋገጥ፡ነው። በግልፅ፡በተግባር፡የሚታየውም፡ጥድፊያውም፡ዝግጅቱም፡ትኩረቱም፡ በመጭው፡ምርጫ፡ይህ፡የበላይነት፡እንዲተገበር፡ነው። ለዚህ፡ዓላማ፡ዋነኛ፡ማሳያዋች፡ መራሹ፡የኦሮሞ፡ብልፅግና፡ በእቅድ፡ የሚስራቸው፡ ተግባሮች፡ናቸው። በተጨባጭ፡ዋነኞቹን፡ተግባሮቹን፡መዘርዘር፡ይቻላል።

  1 – በኢትዮጵያ፡በተለይም፡ኦሮሚያ፡በሚባለው፡ክልል፡እና፡አዋሳኝ፡ክልሎች፡ደቡብ፡እና፡ቤንሻንጉል፡ስላምና፡መረጋጋት፡እንዳይስፍን፡ማድረግ

  ዴሞክራሲያዊ፡ምርጫ፡ከምንም፡በላይ፡በሃገር፡ውስጥ፡ስላምና፡መረጋጋትን፡ይሻል። ስላምና፡መረጋጋት፡በሌለበት፡ተቃዋሚ፡ወይንም፡ተፎካካሪ፡ድርጅቶች፡በስልጣን፡ላይ፡ያለውን፡መንግስት፡ተቃውመው፡ለምርጫ፡እንዳይወዳደሩ፡በስላም፡እና፡ዋስትና፡እጦት፡ምክነያት፡እንዳይንቀሳቀሱ፡አስገድዷዋቸዋል። ለምሳሌ፡ከ15:ሚሊዮን፡በላይ፡የሚሆነው፡ዐም፡ሃራ፡በዐም፡ሃራ፡ድርጅቶች፡በኦሮሚያ፡እንዳይወከል፡ድርጅቶቹም፡በስላም፡እንዳይንቀሳቀሱ፡በይፉ፡ተደርጓል። በቅርቡ፡በኦሮሞ፡ብልፅግና፡ካድሬዎች፡ፊትአውራሪነት፡በተደረገው፡የአብይ፡ኣምልኮ፡ድጋፍ፡ስልፍ፡ሳቢያ፡ማለት፡የፈለጉትም፡አብን፡እግርህ፡ኦሮሚያን፡እንዳይረግጥ፡ነው። በኦሮምያ፡የምትኖሩም፡ዐም፡ሃሮች፡እጣ፡ፈንታችሁ፡በኦሮሞ፡መገዛት፡ነው፡ነው።

  በቤንሻንጉል፡በ300፡መቶ፡ሽህ፡የሚቆጠሩ፡ዐም፡ሃራዎች፡እንዲፈናቀሉ፡ተደርገዋል። በብዙ፡መቶዎች፡የሚቆጠሩ፡ ዐም፡ሃራዎች፡ በአስቃቂ፡ሁኔታ፡ተግድለዋል። መገደላቸው፡አላንስ፡ብሎ፡በጅምላ፡መቃብርም፡ከአንዴም፡ሁለት፡ጌዜ፡እንዲቀበሩ፡ተደርገዋል። በደቡብ፡በኮንሶ፡በጉማይዴ፡ተመሳሳይ፡ግፍ፡ተፈፅሟል። ይህ፡ኣስቃቂ፡ግፍ፡የስለም፡እጦት፡አለመረጋጋት፡በእቅድ፡እና፡ቅንብር፡በመራሹ፡ኦሮሞ፡ብልፅግና፡የሚካሄድ፡የምርጫውን፡ውጤት፡ፍፁም፡ኦሮሚያዊ፡የማድረግ፡ሥራ፡ነው።

  መራሹ፡የኦሮሞ፡ብልፅግና፡በአፈሙዝ፡በማጭበርበር፡በማደናገር፡በመከፉፈል፡እንጅ፡በምርጫ፡የኦሮሞ፡ህዝብን፡አይወክልም። በትክክለኛ፡ምርጫ፡በድምፅ፡መቀራመት፡እነደሚሽነፍ፡ስለሚያውቀው፡ ከ5መቶ፡ ሺህ፡በላይ፡ልዩ፡ሃይል፡ባስለጠነባት፡የጀርመናዊው፡ስለይ፡የዮሃን፡ክራምፍ፡ምናባዊ፡ፍጡር፡ኦርማንያ፡ ውስጥ፡ስላምና፡መረጋጋት፡እንዲኖር፡አይፈልግም። ይህ፡በእቅድ፡የሚስራ፡ነው። ለምን? ምርጫን፡አጭበርብሮ፡ስልጣን፡ማስጠበቅ፡በዚህ፡መንገድ፡ብቻ፡ስለሆነ፡የሚቻለው።

  2 – የኢትዮጵያን፡መከላከያ፡ጦር፡ሃይሎች፡ማዳከም፡እና፡መቆጣጠር

  ትህነግ፡ደንህነቱንና፡መከላከያውን፡ተቆጣጥራ፡ከጠዋቱ፡የተስረቀን፡ምርጫ፡ከአንዴም፡አምስቴ፡አስተናግዳለች። የትህነግን፡የጨቋኝ፡ተጨቋኝ፡ወተት፡ምጎ፡ያደገው፡ኦሮሞ፡ብልፅግና፡ይህንን፡ምርጫ፡ስርቆ፡በወታደር፡መከለል፡ዘመኑ፡እንዳለፈበት፡አስነዋሪ፡ህገ፡ወጥ፡እርካሽ፡እርምጃ፡ሳይሆን፡የህልውናው፡ማረጋገጫ፡ሳይንሳዊ፡የብሄር፡ብሄረስቦች፡ሕዝቦችና፡ክልል፡ፍልስፍና፡ነው፡ብሎ፡ያምናል። ምርጫም፡ያለወታደሪዊ፡ሃይል፡ለጊዜውም፡ቢሆን፡እንደማይስረቅ፡ያውቃል። በዚህ፡ምክነያት፡ መከላከያን፡በእቅድ፡አዳክሞ፡ከትህነጋዊነት፡ወደ፡ኦሮሚያውነት፡በስኬት፡አሽጋግሮታል። ይህንን፡ለመተግበር፡መራሹ፡ኦሮሞ፡ብልፅግና፡ቁልፍ፡እርምጃ፡ወስዷል።

  ትህነግን፡ቅርቃር፡ውስጥ፡እንድትገባና፡የሞት፡የሽረት፡ጦርነት፡እንድታካሂድ፡በዚህም፡ሳቢያ፡የትህነግ፡የመከላከያ፡የበላይነት፡ላንዴም፡ለመጨረሻም፡እንዲያከትም፡ማድረግ፡ነው። የትህነግን፡ነፍስ፡በገሃነም፡ያኑርልንና፡ለሁነኛ፡ወዳጅዋ፡ለኦነግ፡ውላጅ፡መራሹ፡ኦሮሞ፡ብልፅግና፡በመቃብርዋም፡አፉፍ፡ላይ፡ቆማ፡አንድ፡ቁም፡ነገር፡ለወዳጅዋ፡ሳትስራ፡አላለፈችም። መቃብርዋን፡ያስጌጠቸው፡በኢትዮጵያ፡የቁርጥ፡ቀን፡ልጆች፡ደም፡ነው። ቅፅበታዊ፡እና፡መብረቃዊ፡እርምጃ፡ወስደናል፡ስትል፡ትግሬ፡ያልሆኑ፡የኢትዮጵያ፡ከፍተኛ፡የጦር፡መኮንኖችን፡በተለይም፡የዐም፡ሃራ፡ተወላጅ፡የሆኑትን፡በመለየት፡በተኙበት፡አርጃለሁ፡አስቃቂ፡እርምጃ፡ወስጃለሁ፡ማለትዋ፡መሆኑን፡በትግባርዋ፡አረጋግጣለች። ይህ፡አስቃቂ፡ግፍ፡የብሄር፡ብሄረስቦች፡ሕዝቦች፡ስብስብ፡የሆነውን፡የጦር፡ኅይሎች (መከላከያውን)፡ውስጣዊ፡የኅይል፡መዛባት፡እንዲደርስበትና፡ከትህነግ፡ ጄነራሎች፡ቁጥጥር፡ፀድቶ፡በኦሮሞ፡ጄነራሎች፡መዳፍ፡እንዲወድቅ፡አድርጎታል።

  መራሹ፡ኦሮሞ፡ብልፅግና፡ባጭሩ፡በአንድ፡ድንጋይ፡ሁለት፡ወፍ፡ገድሏል። በትህነግ፡መቃብር፡ላይ፡መከላከያውንም፡ተቆጣጥሯል። በዐም፡ሃራ፡ልዩ፡ኅይል፡ ዐም፡ሃራ፡ ሚሊሽያ፡ፉኖ፡እና፡በአፉር፡ ልዩ፡ኅይል፡ታግዞ፡እና፡አንቀልባ፡ታዝሎ፡ትህነግን፡አስወግዶ፡አሻንጉሊት፡የተጋሩ፡ብልፅግናም፡አስቀምጧል። እንግዲህ፡በዚህ፡አውድ፡ለምርጫ፡ከሚንደረደር፡የኦሮሞ፡ብልፅግና፡ጋር፡ምን፡ዓይነት፡ዴሞክራሲያዊ፡እና፡ፍትሃዊ፡ምርጫ፡ይጠበቃል?

  3 – በ35፡ዙር፡የተመረቀ፡የኦሮሞ፡ልዮ፡ኅይል

  የምርጫው፡ሽብ፡እረብ፡በኦሮሚያ፡እና፡አጎራባች፡ክልሎች፡ደቡብና፡ቤንሻንጉል፡ከመራሹ፡ኦሮሞ፡ብልፅግና፡እና፡ለእርሱ፡ላደሩ፡ጎረቤት፡ብልፅግናዋች፡ውጭ፡ምናልባትም፡ከአፋሽ፡አጎንባሹ፡ኢዜማ፡በቀር፡ሌሎች፡ውልብ፡እንዳይሉና፡መከላከያን፡መቆጣጠር፡ብቻ፡ሳይሆን፡ከ5፡መቶ፡ሽህ፡በላይ፡ የሚገመት፡ የኦሮሞ ፡ ልዮ፡ኅይል፡በማስልጠን፡የታጀበ፡ነው። ይህ፡ጦር፡በ21ኛው፡ክፍለ፡ዘመን፡በተከስቱት፡የኦሮሞ፡ሉባዋች፡በሽመልስ፡አብዲሳና፡በአማካሪው፡ሌንጮ፡ባቲ፡የሚመራው፡ነው።

  ግዙፍ፡ተብዬው፡ኅይል፡ ሻሸመኔ፡ባሌ፡ሮቤ፡አጋርፋ፡ዴራ፡ልክ፡እንደ፡አስራ፡ስድተኛው፡ክፍለ፡ዘመን፡በራራ፡ሲነዱ፡ዐም፡ሃሮች፡እና፡የኦርቶዶክስ፡ሃይማኖት፡ተከታዮች፡ሲታረዱ፡አንዳጆቹን፡እና፡አራጆቹን፡ያጓጓዘ፡የህግ፡ከለላ፡የስጠ፡በገዳ፡አስተምሆሮ፡የታነፀ፡ከኦሮሞነት፡ሌላ፡ስብና፡ያልተላበስ፡ነው። አሁንም፡ቢሆን፡ በወለጋ፡ ዐም፡ሃሮች፡እና፡የኦርቶዶክስ፡ሃይማኖት፡ተከታዮች፡ሲጨፈጨፉ፡ኦነግን፡በዱላ፡እንጅ፡በጠመንጃ፡አይፈልግም። ስለዚህ፡ግዳጁ፡ምን፡ይሆን? በጥሞና፡ለተመለከተው፡ግዳጁ፡ሊሆን፡እሚችለው፡አፈንጋጭ፡መከላከያን፡እና፡ከምርጫው፡ማግስት፡የሚያንገራግርን፡ሕዝብ፡መጠበቅ፡ነው። እስከዚያው፡ደግሞ፡መቀለብ፡ነው። ሽመልስ፡አብዲሳን፡እና፡አብይን፡እድሜ፡እንዲስጥለትም፡በብልፅግና፡ወንጌል፡መለመን፡ነው።

  መከላከያው፡በትህነግ፡የደረስበት፡ግፍ፡ባያሌው፡ያስቆጨውና፡እንዳይደገምበትም፡እንዲነቃ፡ያደረገው፡ለመሆኑ፡አያጠራጥርም። በመከላከያ፡ውስጥ፡እራሱን፡የማይጠብቅ፡መከላከያ፡ኅይል፡አገርን፡መጠበቅ፡እንደማይችል፡የገባው፡የለም፡ማለት፡መችስ፡ትልቅ፡ቅዥት፡ይሆናል። በትህነግ፡የተፈፀመበትን፡አስቃቂ፡ግፍ፡በኦሮሞ፡አንጋሽ፡መኮንኖች፡ዳግም፡እንዳይፈፀምበት፡ነቅቶ፡የሚጠብቅ፡ቁጭ፡ብድግ፡በል፡የስለቸው፡በምርጫ፡መስረቅ፡ሳቢያ፡ሊነሳ፡የሚችልን፡ህዝባዊ፡አመፅ፡አላፍንም፡ከህዝብ፡ጐን፡እስለፋለሁ፡የሚለውን፡የመከላከይያ፡ክፍልና፡የኢትዮጵያን፡ሕዝብ፡በተለይም፡የአዲስ፡አበባን፡ሕዝብ፡አርፈህ፡ተገዛ፡ለማለት፡የተደራጀ፡በኦሮሞ፡ሉባዋች፡የሚታዘዝ፡ልዮ፡ኅይል፡ነው። እንደስሙ፡እውነትም፡በተግባሩ፡ልዩ፡ነው። የምርጫ፡ኮሮጆ፡ጠባቂ፡ታዛቢም፡ነው። መልካም፡ምርጫ፡ይመኝላችኋል!

  4 – በኢትዮጵያ፡ትልቁ፡የሕዝብ፡ቁጥር፡የኦሮሞ፡ነው

  መራሹ፡ኦሮሞ፡ብልፅግና፡ጠፍጥፎ፡ከስራው፡ትህነግ፡የበለጠ፡እራሱን፡በማመን፡ያበደ፡ነው። ይህ፡እብደት፡ሌሎችን፡ለማሳመን፡እና፡ለማወናበድ፡ሆን፡ተብሎ፡የፈጠረውን፡ተርክ፡እራሱ፡በፅኑ፡ያምናል። ለምሳሌ፡ያህል፡ትህነግ፡አምስት፡ግዜ፡ምርጫ፡ሲያጭበረብር፡በኦህዴድ፡አሽከርነት፡ነው። ነገር፡ግን፡ኦህዴድ፡የዛሬው፡ኦሮሞ፡ብልፅግና፡አምስቴም፡ዴሞክራሲያዊ፡ምርጫ፡ነበር፡ብሎ፡ያምናል። ይህንን፡ሃስት፡እውነት፡አድርጎ፡ሊደግመውም፡ተዘጋጅቷል።

  ትህነግ፡የዐም፡ሃራንና፡የኦርቶዶክስን፡አከርካሪ፡ስብሬአለሁ፡ስትል፡አንዱ፡እምትጫወተው፡ጨዋታ፡የዐም፡ሃራንና፡የኦርቶዶክስን፡ቁጥር፡በብሄር፡ብሄረስቦችና፡ሕዝቦች፡ክፍፍል፡የዐም፡ሃራውን፡ስነልቦናዊ፡ኅይል፡አሳንሶ፡የኦሮሞውን፡እና፡የሙስሊሙን፡ቁጥር፡አብላጫ፡ማድረግ፡ነው። ይህ፡የከፉፍለህ፡ግዛው፡እሳቤ፡ የዐም፡ሃራንና፡የኦሮሞን፡ስነልቦና፡ላይ፡ጫና፡በማድረግ፡እና፡ ዐም፡ሃራውን፡ጨቋኝ፡ኦሮሞውን፡ተጨቋኝ፡በሚል፡ትርክት፡ተመስርቶ፡ለዘዓለም፡ እንዳይተማመኑና፡እርስ፡በእርስ፡እንዲፉጁ፡የተቀመረ፡ነው። ትህነግ፡ይህንን፡ቀመር፡ተጠቅማ፡27: ዓመት፡ የኢትዮጵያን፡ሕዝብ፡አስለቅሳለች። ዛሬ፧ከትህነግ፡ሎሌነት፡ተላቆ፡መላ፡ኢትዮጵያውያንን፡ሎሌ፡አልፎም፡ባርያ፡ለማድረግ፡የሚባትለው፡መራሹ፡ኦሮሞ፡ብልፅግና፡የእራሱን፡በሬው፡ወለደ፡ልክ፡ እንደ፡ትህነግ፡እርሱም፡የኦሮሞ፡ህዝብ፡ቁጥሩ፡ከሌሎች፡ኢትዮጵያውያን፡ባያሌው፡ይገዝፉልን፡ያምናል።

  እንደፅንፈኝነት፡ወደራቸው፡አንዳንዶቹ፧የኦሮሞ፡ሕዝብ፡ብዛት፡የኢትዮጵያን፡35በመቶ፡ነው፡ይላሉ። የፅንፍ፡ወደር፡የለሾቹም፡ከ50፡በመቶም፡ይዘልቃል፡ይላሉ። ይህቺ፡በኢትዮጵያ፡መጫወት፡ዋል፡ብላ፡የስነበተች፡የከረፋች፡ውሽት፡ለመራሹ፡ኦሮሞ፡ብልፅግና፡ማታገያ፡አይነተኛ፡መሳሪያ፡የድሮውን፡በአዴን፡ማስደንበሪያ፡ናት።

  ትህነግ፡ይህን፡ሃሳዊ፡ቁጥር፡ጨዋታ፡ኦሮሞውን፡ ከዐም፡ሃራው፡ለማናከስ፡እንዲሁም፡ የዐም፡ ሃራውን፡የሕዝብ፡ቁጥር፡ሆን፡ተብሎ፡የማሳነስ፡ደባ፡መሆኑን፡ መራሹ፡ኦሮሞ፡ብልፅግና፡አሳምሮ፡ያውቃል። ነገር፡ግን፡ይጥመቅመናል፡ብለው፡እስካስቡ፡ድረስ፡ምንም፡የገዘፈ፡ሃስት፡ቢሆን፡ለእነርሱ፡እውነት፡ነው። እቅዳቸውን፡ለማስፈፀም፡ይጠቀሙበታል። ስለዚህም፡ነው፡የኦሮሞ፡ህዝብ፡ትልቁን፡ቁጥር፡ይዟል፡የሚለውን፡ተረክ፡በንግግርም፡በፅሁፍም፡እልፍ፡ግዜ፡የሚደጋግሙት። አልፎም፡በምርጫ፡በሕዝባችን፡ልክ፡የሚገባንን፡የፖርላማ፡መቀመጫ፡እንወስዳለን፡የሚሉት። ይህ፡ሃስትን፡እንደ፡እውነት፡የመቀበል፡እብድት፡በምርጫ፡ሊሽር፡የሚችል፡ልክፍት፡አይደለም። መራሹ፡ኦሮሞ፡ብልፅግና፡በምርጫው፡የሚሳተፈው፡በእዚህ፡ስነልቦና፡እና፡የኦሮሞን፡ሁለንተናዊ፡የበላይነት፡በምርጫ፡ሕዝባዊ፡ቅቡልነት፡ለማግኝት፡እና፡ውሽትን፡ህጋዊ፡ለማድረግ፡ነው።

  5 – የኢትዮያ፡የሃገረ፡መንግስት፡ግንባታ፡ከሽፏል

  የኢትዮያ፡የሃገረ፡መንግስት፡ግንባታ፡ከሽፏል፡የሚለውን፡እሳቤ፡መስረታዊ፡ፍልስፍናው፡አድርጎ፡ለምርጫ፡የሚቀርበው፡የኦሮሞ፡ብልፅግና፡ፊንፊና፡ኬኛ፡ላይ፡ፍላጎቱ፡አያቆምም። ብሄር፡ብሄረስቦችና፡ሕዝቦችን፡ከዐም፡ሃራ፡ጭቆና፡እናወጣለን፡ብለው፡ከተነሱት፡ነጎች፡ውስጥ፡ትህነግ፡የኢትዮጵያን፡ታሪክ፡ከዳግማዊ፡ምኒልክ፡ይጀምራል፡ብትልም፡ደስ፡ሲላት፡3፡ሽህ፡ዘመን፡ታዘለቀው፡ነበር። ዛሬ፡ትህነግን፡የተካው፡የኦሮሞ፡ብልፅግና፡በይፋ፡በአደባባይ፡የኢትዮያ፡የሃገረ፡መንግስት፡ግንባታ፡ከሽፏል፡ሲል፡ተደምጧል።

  የኢትዮያ፡የሃገረ፡መንግስት፡ግንባታ፡ከሽፏል፡የሚለውን፡እሳቤ፡ያነገበው፡የኦሮሞ፡ብልፅግና፡ኢትዮጵያን፡እንደገና፡በኦሮሞ፡አምሳያ፡እስራታለሁ፡እያለ፡ነው። ይህን፡ገልብጠን፡ስናየው፡ኦሮሞ፡ኢትዮጵያን፡ካላስተደደረ፡ሌሎች፡ስልጣን፡ቢይዙ፡እኩልነትንና፡ህጋዊነትን፡ከማስፈን፡በዘለለ፡የኦሮሞን፡የበላይነት፡ለማስፈን፡አይስሩም፡ማለት፡ነው። ስለዚህ፡በኦሮሞ፡ብልፅግና፡እሳቤ፡ከሽፏል፡የሚሉትን፡የሃገረ፡መንግስት፡ግንባታ፡ለማከም፡እና፡የኦሮሞን፡የበላይነት፡ለማረጋገጥ፡የኦሮሞ፡ብልፅግና፡እና፡ግብረ፡አበሮቹ፡ፖርላማውን፡ተቆጣጥረው፡በትረ፡መንግስቱን፡ከእጃቸው፡ማድረግ፡አለባቸው። የኢትዮያ፡የሃገረ፡መንግስት፡ግንባታ፡ከሽፏል፡የሚለው፡እሳቤና፡ የብሄር፡ብሄረስቦች፡እና፡ሕዝቦች፡እኩልነትንና፡ህጋዊነትን፡ለማረጋገጥ፡እስራለሁ፡ማለት፡ፍፁም፡ይቃረናሉ። ይህ፡እሳቤ፡ምርጫው፡ከመደረጉ፡በፊት፡ምርጫውን፡ብትወዱም፡ባትወዱም፡አሽንፌአለሁ፡ማለትን፡ያረጋግጣል። ወይንም፡ኢትዪጵያን፡በአምሳያዬ፡ካልገነባሁ፡ስልጣን፡አልቀም፡ነው።

  6 – ኢትዮጵያ፡አትፈርስም!

  መራሹ፡ኦሮሞ፡ብልፅግና፡ከኢትዮጵያ፡ሱሴ፡ወደ፡አሻጋሪው፡ሙሴ፡አልፎም፡ወደ፡ ኢትዮጵያ፡አትፈርስም! ተሻግሯል። ሱሴ፡ከመድረክ፡ተገሏል። ሙሴም፡በካድሬዋች፡ምርኩዝ፡በኦሮሞ፡የስልፍ፡ክተት፡ያነክሳል። ከቀን፡ወደ፡ቀን፡እውነተኛ፡ማንነቱ፡እየተገለጠ፡የመጣው፡ወደር፡የለሽ፡ውሽታሙ፡ሙሴ፡ኢትዮጵያ፡አትፈርስም! የሚለውን፡ውስጠ፡ወይራ፡ያዘወትራል። ካድሬዎቹም፡ድምፃቸውን፡ከፍ፡አድርገው፡በየተራ፡በኢትዮጵያ፡አትፈርስም! ኢትዮጵያውያንን፡ሲያደነቁሩ፡ይውላሉ።

  የምርጫው፡ግዜ፡እየተቃረበም፡ሲመጣ፡ትግራይን፡በረሃብ፡እና፡ሥርአተ፡አልበኝነት፡እንድትናጥ፡ጐንደር፡በሱዳን፡እንዲደፈር፡ቤንሻንጉልና፡ወለጋ፡ዐም፡ሃራን፡በማፅዳት፡እንዲጠመድ፡ደቡብ፡ኮንሶውን፡እና፡ጉማይዴውን፡እንዲያሳድድ፡ሆሳእና፧ኦርቶዶክስ፡ሃይማኖት፡ተከታዮችን፡እንዲሽማቅቁ፡የብልፅግና፡ወንጌል፡በኦርቶዶክስ፡ላይ፡ያልታወጀ፡ጦርነት፡እንዲያደርግ፡ በእቅድ፡የሚስራው፡የኦሮሞ፡ብልፅግና፡በኢትዮጵያዊነታቸው፡የሚኮሩትንና፡የማይደራደሩትን፡ ስራው፡ሁሉ፡ኢትዮጵያን፡አፍራሽ፡ሆኖ፡ሳለ፡ ኢትዮጵያውያኑን፡በኢትዮጵያ፡አትፈርስም! ያደነቁራል። ኢትዮጵያ፡አትፈርስምን፡ምን፡አመጣው! ውስጠ፡ወይራው፡እኔ፡ካልመራሁ፡እኔ፡ካልተመርጥኩ፡ኢትዮጵያን፡አፈርሳታለሁ፡ነው። እንግዲህ፡በዚህ፡አውድ፡ነው፡ውስጠ፡ወይራዋቹ፡ለምርጫ፡የሚቀርቡት።

  7 – ኦሮሞ፡ብልፅግና፡አንጋሹ፡የምርጫ፡ቦርድ፡የድሬ፡ዳዋ፡እና፡የአዲስ፡አበባ፡ምርጫ፡ከሃገራዊው፡ምርጫ፡በአንድ፡ሳምንት፡እንዲዛነፍ፡ወስነ

  በ6:ተኛው፡ዙር፡ሃገራዊ፡ምርጫ፡የኦሮሞ፡ብልፅግና፡ፖርላማውን፡ተቆጣጥሮ፡የበሻሻውን፡ዋሾ፡ጠቅላይ፡ሚኒስቴር፡እንደሚያደርግ፡እርግጠኛ፡ነው። አስፈላጊው፡ዝግጅት፡ሁሉ፡አልቋል። 96:በመቶም፡ባይሆን፡ውጤቱ፡አስተማማኝ፡እንደሚሆን፡እርግጠኞች፡ናቸው። ነገር፡ግን፡ምንም፡ክፍተት፡እንዳይኖር፡ቀዳዳ፡በመድፈን፡ላይም፡በሚገባ፡ስርተዋል።

  አዲስ፡አበቤ፡እና፡ድሬ፡ዳዌ፡ሙያ፡በልብ፡እንደሆኑ፡የሚያውቀው፡መራሹ፡ኦሮሞ፡ብልፅግና፡ በድሬ፡ዳዋ፡እና፡በአዲስ፡አበባ፡ፍፁም፡ሽንፈትን፡እንደሚከናነብ፡ያውቀዋል። ስለዚህ፡የባልደራስን፡ከፍተኛ፡አመራሮች፧እስክንድርንም፡አስሯል። በድሬዳዋም፡የሳተናውን፡መሪዋች፡ያሳድዳል። ማጭበርበሩ፡የተዋጣለት፡እንዲሆን፡የነዚህ፡ቁልፍ፡ከተሞች፡ምርጫም፡ ከሃገራዊው፡ምርጫ፡በአንድ፡ሳምንት፡እንዲዛነፍ፡ወስኖአል።

  በመላው፡ኦሮምያ፡ደቡብ፡እና፡ቤንሻንጉል፡ስላም፡ እና፡መረጋጋት፡የለም። በአንፃሩ፡በድሬ፡ዳዋ፡እና፡በአዲስ፡አበባ፡በጣም፡የተሻለ፡ ስላም፡እና፡መረጋጋት፡አለ። ነገር፡ግን፡በእነዚህ፡ስላም፡በሌለባቸው፡ቦታዋች፡ ኦሮምያ፡ደቡብ፡እና፡ቤንሻንጉል፡ምርጫ፡ማድረግ፡እንደሚቻል፡ምርጫ፡ቦርድ፡ሲገልፅ፡ምርጫው፡ አንፃራዊ፡የተሻለ፡ስላም፡ባለባቸው፡ድሬ፡ዳዋ፡እና፡አዲስ፡አበባን፡ጨምሮ፡በአንድ፡ቀን፡ቢደረግ፡ችግር፡ስለሚፈጥርብኝ፡ የድሬ፡ዳዋ፡እና፡አዲስ፡አበባ፡ምርጫ፡በአንድ፡ሳምንት፡መዛነፍ፡አለበት፡ አለያ፡ምርጫውን፡ለማከናወን፡እቸገራለሁ፡ብሎ፡በወይዘሪቷ፡በኩል፡ማብራሪያ፡ስጥቷል። እርግጥ፡ነው፡መቼም፡በሚሊዮን፡የሚቆጠር፡የውሽት፡የአዲስ፡አበባ፡መታወቂያ፡የተስጣቸው፡የኦሮሞ፡ወጣቶች፡በአንድ፡ቀን፡በተለያዩ፡የሽዋ፡ከተሞችና፡በአዲስ፡አበባ፡ተግኝተው፡የአዲስ፡አበባን፡ምርጫ፡መስረቅ፡አይችሉም። ስለዚህ፡ፍቱን፡መድሃኒቱ፡የአዲስ፡አበባን፡ምርጫ፡በአንድ፡ሳምንት፡አዘግይቶ፡በተስረቀ፡መታወቂያ፡ምርጫውን፡መስረቅ፡ነው!

  በመጨረሻም፡ከላይ፡የተጠቀሱት፡አበይት፡ምክነያቶች፡መራሹ፡የኦሮሞ፡ብልፅግና፡እንዴት፡6፡ተኛውን፡ሃገራዊ፡ምርጫ፡ለመስረቅ፡የሞት፡የሽረት፡ዝግጅት፡እናደረገና፡የሞተውን፡የብሄር፡ብሄረስቦች፡ሕዝቦችና፡ክልል፡ፍልስፍና፡በተስረቀ፡ምርጫ፡አክሞ፡ኢትዮጵያን፡ኦሮማይዝ፡ለማድረግ፡እንደተነሳ፡አለያም፡እንደሚያፈርሳት፡ለማሳየት፡ተሞክሯል።

  በሚቀጥለው፡ፅሁፍ፡አብን፡ባልደራስ፡መኢአድ፡እና፡ሌሎች፡ፖርቲዋች፡ተቀናጅተው፡ተጣምረው፡ተናበው፡የመራሹ፡ኦሮሞ፡ብልፅግናን፡የፉሽዝም፡ጉዞ፡ተባብረው፡እንዴት፡ባጭሩ፡መግታት፡እንደሚችሉ፡ለማሳየት፡ይሞከራል።

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.