Breaking News
Home / Amharic / አቶ ተመስገን ጥሩነህ ከሀላፊት እንደሚነሱ የህግ ባለሙያዎች አረጋገጡ!

አቶ ተመስገን ጥሩነህ ከሀላፊት እንደሚነሱ የህግ ባለሙያዎች አረጋገጡ!

አቶ ተመስገን ጥሩነህ በክልሉ ም/ቤት ላይ የፈፀሙት ውሸት ከሀላፊት
እንደሚያስነሳ የህግ ባለሙያዎች አረጋገጡ!
የአ/ብ/ክ/መ ርዕሰ-መስተዳደር የሆኑት አቶ ተመስገን ጥሩነህ በክልሉ ም/
ቤት ፊት ቀርበው የቀድሞ አመራሮች ተነስተው በምትካቸው ሌሎች አመራሮችን
ም/ቤቱ እንዲያፀድቅላቸው ፕሮፓዛል ሲያቀርቡ ከአባላቱ የቀደሙት አመራሮች
ጠንካራ ሆነው ሳለ ለምን መነሳት አስፈለጋቸው?ይህ የሚያሳየው የፌደራል
መንግስቱ እጁን አስረዝሞ ክልሉን ለማዳከም ታስቦ ነው የሚል ተቃውሞ
ገጥሟቸዋል::እሳቸውም የተከበረው ም/ቤት የጠየቀውን ጥያቄ መመለስ
ሲሳናቸው ሰኔ 15ን ጠቅሰው አመራሮቹ ሌላ ቦታ ምደባ ይሰራልን ብለዋል
የሚል አመራሮቹ ያላሉትን ሀሳብ በማንሳት ከአንድ አመራር በማይጠበቅ ሁኔታ
የተከበረውን ምክር ቤት አሳስተዋል፡፡ይህም ስህተት እንደሆነ እራሳቸው
አመራሮቹ በሚድያ ቀርበው አረጋግጠዋል፡፡
ይህም ስህተት በተሻሻለው የም/ቤቱ መተዳደሪያ ደንብ እና በቅር የህዝብ
ተወካዮች ም/ቤት ባወጣው የሀሰትና የጥላቻ ንግግርን በሚከለክለው ህግ
መሠረት ግለሰቡን ከሀላፊነታቸው ማንሳት ብቻ ሳይሆን ያለመከሰስ መብታቸው
ተነስቶ በህግ ቁጥጥር ስር ሊያስውል የሚችል ወንጀል መፈፀማቸው
ተረጋግጧል፡፡

Check Also

ሰበር ሚስጥር ! የአማራ ባንክ ታገደ !

፨#ሰበር ሚስጥር!!! ከዳግማዊ አለሙ ፨የአማራ ባንክ ጊዜውን እራሱ ያራዘመው ከመሰላችሁ የአለማችን ቂሎች እናንተው ናችሁ!!! ፨የአማራ …

የአብን ሊቀመንበር አቶ በለጠ ሞላ በቀጥታ ከአበበ በለው ጋር !

ሽግግር መንግስት የባሰ ችግር ነው የአብን ሌቀመንበር አቶ በለጠ ሞላ ..። ። በቀጥታ ከአበበ በለው …

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.