Breaking News
Home / Amharic / አቶ ተመስገን ከፋኖ መሪ ጋር !

አቶ ተመስገን ከፋኖ መሪ ጋር !

በርካታ ሰው በ አቶ ተመስገን እና አርበኛ መሳፍንት አብሮ መታየት ሲገራረሙ እያየሁ ነው…
በግሌ ግን በዚህ ስአት እንደ አማራ የተከፈተብንን የዘር ፍጅት ለመቀልበስ ልዩነቶችን በይደር አስቀምጦ እንደ አማራ በአንድነት መቆም ጊዜው የሚጠይቀው አማራዊ ግዴታ ነውና አልተገረምኩም ሁላችንም ቅድሚያ እንደ አማራ ከመቸውም ጊዜ በከፋ ሁኔታ የተደገሰልንን ጥፋት መመለስ ላይ መረባረብ ተገቢ እና ለነገ የማይተው ነው እላለሁ።
ለማንኛውም ይበል የሚያስብል ነው!

Check Also

አማርኛን እናጠፋለን – አቶ ሺመልስ አብዲሣ ። አማራ ተዋረደ !

Related Posts:'አማራን እናጠፋለን' መልእክት ከቄሮ።ሺመልስ አብዲሣና አብይ አህመድ አንድ ናቸው ? ተሽወድን እንዴ ?

ለጃዋር ይቅርታ ይደረግለት የሚሉት ማናቸው?

#ለጃዋር_ይቅርታ ካልተደረገለት ብለህ የምትጠይቀው #ደንቆሮ ከሆንክና ከሆንክ ብቻ ነው‼️ #የኔ_ትንታኔ #ቅምሻ ሙሉ ውይይቱን ለመመልከት ይሄን …

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.