ዘማቾችን በተመለከተ – ከብናልፍ አንዷለም
-
አንተ ከዳሚ ተላላኪ!! አንተና ቢጤዎችህ ሕዝቡን የምትፈልጉል ለመዛት ብቻ ነው። ከእንግዲህ በእናንተ በሆዳም ተላላኪ ምስለኔዎች የሚወከል የአማራ ሕዝብ የለም። መርገምት!! በዘመነ ሕወሓትም “መንግሥት አይታገሥም” እያልክ ነበር ልጋግህን ስታራግፍ የነበረው። እንደዚያ የማይደፈር መስሎህ ሕዝብ ለማሸማቀቅ ስትጋጋጥበት የነበረው አገዛዝ በሕዝብ አፈር ግጦ የት እንዳለ ታውቀዋለህ። ዛሬም ተገልብጠህ ተ…
See moreደግሞ ጀምራችሁ ! አስገራሚ ብአደናዊ ፍጥረቶችቁሻሻወላሂ ምን ብየ ንደምሳደብ ግራ ገባኝ ሁሉም ስድቦች አነሱብኝ መርዛምአንተ ደዌ ህውሃት የጡት አባትህ ሲነካብህ እንደሚነዝርህ እናውቃለን አንተና መሰሎችህ ብአዴናውያን 30 አመት ሙሉ ህዝባችን ዋጋ አስከፍላችሁታልና ዋጋችሁን የምታገኙበት ቀን እሩቅ አይሆንምሲጀመር አልተመረጥክም ኮሮጆ ገልብጠህ እንጅ የጎጃም አማር ይመቸው እንደ አር ነው የተጠየፋችሁ ያዋረዳችሁeven ማንበብ እራሱ አትችልም ፁሁፍን ብታነበው ራሱ ትደነግጥ ነበር አብይ ፅፎ የሰጠህን ነው የለጠፍከውብናልፍ አራም ነው ብሎ ቢፅፍልህና ለጥፍ ቢልህ ማንበብ ስለማትችል ትለጥፈው ነበር ብትችልም ሰጋጅ ስለሆንክ በግድህ ያስለጥፍህ ነበርእረ አባቴ ይሙት ካንተ ኑሮ ሞት በስንት ጣዕሙአታፍሩም አሁንም መንግስት ይፍቀድ አይፍቀድ እያላችሁ ህዝቡን ልታስጨርሱ ፕሮግራም ስታወጡ?! ኧረ እንደው ምን ጉድ ናችሁ እናንተስ? እድሜ ልክ ለስልጣን ሽሚያ እንጅ አንድም ቀን ለህዝብ ጥቅም ሳትኖሩ እዚህ ደረሳችሁ!! ድሮ የህወሃት አሽከር ዘንድሮ የብልፅግናው… በእናንተ እንዝህላልነት ነው እስካሁን ህዝባችን እያለቀ እተፈናቀለ እየሞተ ያለው ዋጋ እያስከፈላችሁት ያላችሁት እናንተ ናችሁ!! እናንተን ነበር መረሸንማ!!! ምድረ አድር ባይ ሁላ -
በየትኛው የሞራል ልዕልና ነው ወጣቱን የምትወቅሱት???የአማራ ክልል መንግስት እንኳን የአማራን አደረጃጀት ሊወቅስ ይቅርና ፊቱ የመቆም ድፍረት የለውም
መሪ ያጣ ትውልድ በመሆኑ ነው ለውጣ መጣ ከተባለ ጀምሮ በማንነቱ ምክንያት በግፍ በየ ጉድጓዱ ለሚታረደው አማራ መንግስት ምኑ ነው? ይሄን ግፍ የአማራን ሞት ሊያስቆም በሚችል በየትኛውም አደረጃጀት ውስጥ ገብተን እንታገለዋለን ።…
See more -
ስራህ ስላልሰራህ ለወያኔ አሳልፈህ የሰጠኸውን ህዝብ ከፈለገ በዕድር ወይም በጎበዝ አለቃ ተደራጅቶ ራሱን ነፃ ለመውጣት መታገል አለበት ከ6ሚሊዮን ህዝብ በላይ በባርነት ስር መውደቁን የሰማህ አይመስልም።
-
ከናተ ውጭ አማራ ጠላት የለውም ዛሬም ያው ናችሁእናንተን ይዘን የምንሻገረው ጊዜ የለም ሀገሪቱን ወደ ተወሳሰበ ኹኔታ እየከተታችሁ አፋችሁን ባትከፍቱ መልካም ነበር።ከብት!!!!አማራ እንደዚህ ጊዜ በራሱ አመራሮች ተላላኪነት ተዋርዶ አያውቅም። የአማራ ጠላቱ ሆዳም አማራው ነው የተባለው እውነት ነው።
-
ዶክተር ጠ/ሚ አብይ አህመድ ና ም/ጠ/ሚ ደመቀ መኮንን እባካቹህ ይኽን ሰውየ ማለትም የጌታቸው ረዳ ተላላኪ ና ጭብላሙን ብናልፍ አንዷለም አሁንኑ አስወግዱልን ምክንያቱም በመከላከያችን ና በጀግኖቻችን ደም እየቀለደ ነውተው ባክህ!አተላ! ቃብር ጠባቂ!
ያልታገስክ እንደሆነማ ምናባክ ታመጣ! የመንግስትህ አቅምማ ታየልህኮ!…
እናንተ ካልጠፋችሁ አማራ ሰላም አያገኝም አርፋችሁ ተቀመጡ የናንተን አማራነት ማጣራት ነው ቀጣዩ ስራ ምክንያቱም ከጠላቶቻችን ብትብሱ እንጂ አትሻሉም።የኦሮሙማ ብልፅግና ዳይፐር ቀያሪ አሽከር….ቆሻሻ ኦነግ የላከህ አዴፓገራችንን አስወርረህ ወያኔን አስቀረንብህ መሠል ተናደድክ ዉዳቂ ነህ ። ተላላኪ ሞክር ።።።።።አንተ የጠነባህ ተላላኪ ባንዳይህ ጦርነት ሲያበቃ ብዐዴንን ከክልሉ ጠራርገን ነው የምናስወጣውበል እንግዲህ ሞጋሳ አድርገህ ኦሮሞነትህን ተቀበል፡ ካለበለዝያ እርምጃ የሚወድብህ መሆኑን እወቀውምድረ ዳይፐር
ለጦርነት አንተን የማማከር እና ያንተን ፍቃድ የመጠየቅ ግዴታ የለብንም።ድስት ላሽ ባንዳ።አንተ የአብይን እና ሽመልስ አብዲሳን ትዕዛዝ ለመፈጸም የምትርበተበተዉን ያክል፣እኛ ደግሞ በጠላት እጅ የወደቁ ወገኖቻችንን የመታደግ አማራዊ ግዴታ አለብን።ማፈሪያ ነህ።የእሬሳው ብአዴን ሰዎች ልክ እንደዚህ ዓይነት ሰዎች ናቸው። ሁሌም የሚያሳስባቸው ህዝባቸው ሳይሆን ሆዳቸውና ወንበራቸው ነው። አቶ ብናልፍ የአብይ አህመድ ምጣፍ ጎታችና ካሃዲ መንደሬ ሰው ነው። ሌሎችም ያው ናቸው። ብአዴን እንዳይለወጥ ሆኖ የተቋቋመ የከንቱዎች ስብስብ ነው። ብአዴንን መለወጥ ፈጽሞ የሚቻል አይደለም። አነዚህ ሰዎች ይሁዳዎች ናቸው። ምህረት ብትሰጣቸውም መልሰው የነበሩበት ወንጀል ላይ ተዘፍቀው ታገኛቸዋለህ።አቶ #ብናልፍ_አንዷለም ይህ ሀሳብዎት የግልዎት እንደሚሆን አልጠራጠርም። ነገር ግን ይህ የእርስዎ ሀሳብ እንጅ #የህዝብ እና የመንግስት አቋም አይሆንም ሊሆንም አይችልምምክንያቱም ሀገር አጣብቂኝ ውስጥ በገባችበት በዚህ ወቅት ለወንበራቸው መደላደል የሚያስቡ የመንግስት ባለስልጣናት እና ሽፋን ሰጪ ህዝብ ሊኖር አይችልም። ምናልባትም ሀገርና ህዝብ አጣብቂኝ ውስጥ በገቡበት በዚህ ወቅት ስልጣኑ እና ወንበሩ ያሳሰበው ሰው ቢኖር እርስዎ የመጀመሪያው እንደሚሆኑ አልጠራጠርም
የአማራ ፋኖ የሚሰለጥነው አማራንና ኢትዮጵያን ከአሸባሪው #ህወሃት እና ከውጪ ፀረ-ኢትዮጵያ አካላት ነፃ ለማውጣት እንጅ ሀገር ለማፍረስና ወንበር ለመነቅነቅ እንዳልሆነ መረዳት ይኖርብዎታል
-