Breaking News
Home / Amharic / አበበ ገላው ኤርምያስ ለገሰ ላይ ክስ መሰረተ ! የህዝቡን መልስ ያንብቡ !

አበበ ገላው ኤርምያስ ለገሰ ላይ ክስ መሰረተ ! የህዝቡን መልስ ያንብቡ !

 • Bahiru Admassie

  አበበ ገላው በዚህ ልክ መውረድህ ታሳዝናለህ እንዴት ለግፉአን የቆመውን ንፁህ ኢትዮጵያዊውን ኤርሚን ለማዋከብ ትሞክራለህ? አንተ የብልግና ውታፍ ነቃይ ቦሃቃው አበበ ተዋርደሃል
   
 • Jacob Addis

  ኤርሚያስ እንኳን በአበበ ገላው እና በግቦት ፸ ፣ ብልፅግና ሴራ በሕውሀትም አልተመለሰም። ኤርሚ all the way we are with you, if he can’t pay his morgage we can help him out .ድሮም ፋራ ፋራ ነው ።እኛ ነን ፊት ሰተነው እዚህ ያደረስነው ይሆ ኟ ፊት ።
   

  Engida Tadesse

  በነ ቴዎድሮስ አስፋው፥ መዓዛ መሀመድ የመጣው የቅቤው ትዕዛዝ ኤርምያስንም ለማጥፋት የግድ በአበበ ጅላንፎው በኩል መደረግ ስላለበት ነው። አበበ ለምን የህወሃቱን ሊላይ የተባለ ክስ አቆምክ? ሄጄ እሞግተዋለሁ ስትል አልነበር? ኢትዮ360 ምን ያህል ነው ያስጨነቃችሁ! ያሳፍራል አበበ የሠራኽው አሳፋሪ ድርጊት።

  Engida Tadesse መዓዛ ሙሀመድ ምን ሆነች ታሰርች እንዳትለኝ። መቸም እውነተኛ ሰው ከነአብይ ጋር አይኖርም

  ፈቃዱ ምሥራቅ

  አቶ አበበ ገላው አቅሉን የሳተ ርካሽ የብልፅግና ፍርፋሪ ለቃሚ ሰው ሆኗል። ሕዝብን ክዶ በዚህ ደረጃ እጁ በዜጎች ደም የተጨማለቅ ዘረኛ አገዛዝ ምናምንቴ አሸርጋጅ መሆኑ ያሳዝናል። ልቦናውን ይመልስለት፣ ሌላ ምን ይባላል?

  ኤርሚያስ ለገሠ ግን ሁሌም ከሐቅ ንቅንቅ የማይል ባለ አዕምሮ ሰው ነው፣ ኤርሚያስ እውነትን የማይለቅ ባለ ኅሊና ሰው ነው። ኤርሚያስ እውነትንና የፖለቲካ ብቃትን አጣምሮ የያዘ ምርጥ የሕዝብ ልጅ ነው። ኤርሚ አይዞህ!! በርታም!!

  • Eskindir Emam

   ትክክለኛ እርምጃ ነው። እትልቀቀው አቤ። ኤርሚያስ በቁሙ የሞቴ ጀዝባ አጁዛ ሰው ነው
    

   Fikadu Hailu Endalew

   ቢከስ ምን ያመጣል? ቀላል ቀሎ ይቀራል እንጅ ምንም አያመጣም። ኤርሚያስ፣ሀብታሙ፣እየሩስ… የእውነት ሰው ናቸው።
    
   እጀ እረጅሙ #ኦነጋዊው/የአብይ የኦዴፓ/ብልፅግና የኢትዮጵያውያን ድምፅ የሆነውን #ኤርሚያስንና ኢትዮ 360ሚዲያን ለማፈን እንዲህ በዘቀጠው አበበ በኩል እጁን አስረዝሞ መጣ??? ወይ ሲያልቅ አያምር!፤እንደው አበበ ገላው ምን እያጨሰ ይሆን ይህን እርካሽ ተልኮ ከቅቤው የተቀበለው?

   Fitsum Tesfaye

   ትልቅ ሰው ሲበላሽ የለውም ቅራሬ አሉ። #አበበ ገላው ክብርህን ወደ ታች ዘቀዘቅኸው

   Fasil Alemnew

   360 እንደስማቸው ነው ተግባራቸው ሁሉ። የሌባ እና ባንዳ ስብስቦች ናቸው።

   Ehite Assefa

   ያሳዝናል አበበ ገላው ለመጀመሪያ አብይን ተከትሎ ኢትዮጵያ ሲሄድ እምሮው pause እንደተረገ ነው። በጣም ጥቂት አቋም ይዘው ከሚሞግቱት አንዱ ኤርምያስ ለገሰ ነው እሱን አንገት አስደፍታችሁ እንደናንተ ተንበርካኪ ለማድረግ የማትቆፍሩት ጉድጓድ የለም። በጣም ወረድክ በዚህ ሰአትም የሚያስጨንቅህ ገንዘብ እና ዳረጎት የሚሰፍርላችሁ ሰው ስልጣን ነው። ለነገሩ እናንተ ለእስክንድር ያልሆናችሁ ለማንም አትሆኑ አስመሳዮች ኤርሚን ለቀቅ አድርገው።

   ሀዲስ ኪዳን

   ኢትዮ 360 ላይ ያሉት ጥቂትቶች ብቻ ከሆዳችን ህሊናችን ይበልጣል በማለት ለእውነት ስለቆሙ ኢሳት የሚባል አሲዳም ድርጅት ቀን ከሌት እነዚህን ወድ ወንድሞቻችንን ሲቦጭቅ እና ሲያስቦጭቅ ቢውልም እኛም እነሱም ከከፍታ ማማችን ላይ ንቅንቅ ሊያደርጉን አይችሉም።

   ለኮካ ለተካ ለደግ/ደጋፊ ግሩፕ አዲስ የበለጸጉትን ለማለት ነው/ እንዲሁም ለአለሌ ውታፍ ነቃይ ቦታ የለንም። ይህ የመላው ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ድምፅ ነው:: እናንተ ግን ዝም ብላችሁ ስራችሁን ስሩ።

   Mastewal Biseten

   ያው አበበ ገላው የኢህአዴግ/ብልፅግና ካድሬና የጠሚው አፋሽ አጎንባሽ በመሆኑ ለድምፅ አልባዎች ድምፅ የሆኑትን የኢትዮ 360 ባልደረቦችን ዝም ለማሰኘት በጠሚው ድጋፍ የሚንቀሳቀስ ግለሰብ ነው። ይሁንና እግዚአብሔር ከእውነት ጋር ነውና ኤርሚም የሀሳብ ነፃነት በሚከበርበት ሀገር ላይ ስለሆነ ያለው በእግዚአብሔር ድጋፍ ክሱ ወደ ሽልማት የሚቀየርበት ቀን እሩቅ አይሆንም። በርቱ ጀግኖቹ።

   Betania Betty

   ኤርሚ ከጎንህ ነን አበበ ገላው ብር ከፈለገ ጎፈንድሚ ይክፈት ይሄ ቅሌታም!

   Mihretu Asmare

   አቶ አበበ ገላው አቅሉን የሳተ ርካሽ የብልፅግና ፍርፋሪ ለቃሚ ሰው ሆኗል። ሕዝብን ክዶ በዚህ ደረጃ እጁ በዜጎች ደም የተጨማለቅ ዘረኛ አገዛዝ ምናምንቴ አሸርጋጅ መሆኑ ያሳዝናል። ልቦናውን ይመልስለት፣ ሌላ ምን ይባላል?

   ኤርሚያስ ለገሠ ግን ሁሌም ከሐቅ ንቅንቅ የማይል ባለ አዕምሮ ሰው ነው፣ ኤርሚያስ እውነትን የማይለቅ ባለ ኅሊና ሰው ነው። ኤርሚያስ እውነትንና የፖለቲካ ብቃትን አጣምሮ የያዘ ምርጥ የሕዝብ ልጅ ነው። ኤርሚ አይዞህ!! በርታ!!

   Teddy Addis Ababa

   ኤርሚያስ ለገሰ ከባድ ሚዛን ለእኔ ከዚህ የመንደር ክስ የምረዳው መንግስት እና ውታፍ ነቃዮቹ ጨምሮ ምንም መፈናፈኛ እንዳሳጣሃቸው ነዉ አልቻሉክም! እኛም ከጎንህ ነን ምንም አያመጡም አበበ ገላው ማፈሪያ ነዉ::

   Wondie Mulate

   አበበ ገላው በዚህ ደረጃ የባሰበት ማፈሪያ ሆኗል ማለት ነው ?
   በእርግጠኝነት የዚህ ክስ ዋና እስፖንሰር የኦሮሙማው ቁንጮ ዐቢይ አህመድ ነው!
   ፕ/ር አሥራት ወልደየስን አሳልፎ የሰጠው ሰላይ እሱነው ተብሎ የታማው ነገር ሃሜቱ እውነትነት አለው ብለን እንድናምን የሚያደርግ ቅሌት ነው እየፈፀመ ያለው⁉️

   Negede Abebe

   የአሜሪካ ህግ ረቂቅ ነው በማስረጃ በምስክር ነው የሚቀርበው
   ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ ምንም የሚያሰጋህ ነገር የለም እራሱ ያመነበትን አንተን መክሰሱ የሚገርም ነው።
   በወቅቱ ነገሩ እንዳይወጣ የረገውን ኢሳትን መክሰስ ሲገባው አንተን መክሰሱ ያሳዝናል።
   ጥሩ፣ ህግ አዋቂ ጠበቃ ፈልግ ነፃ ትወጣለህ:: እኛም ያቅሜን ለጠበቃ የሚከፈለውን እንደ ኢትዮ 360 ደጋፊ ያቅሜን አዋጣለሁ

   እውነት ካንተ ጋር ነች ነፃ እንደምትወጣ ጥርጥር የለኝም።

   Ezet Ber Mechare

   ኤርምያስ ኢሣት ውስጥ በነበረበት ወቅት የትግሉን አቅጣጫ መስመር የሰጠ ነው። የዛሬዎቹ ቅራንቅቦዎች ብዙ ከእሱ ተምረዋል። የትግል ሂደት የሚገባው ስለሆነ ይወጠዋል። በነገራችን ላይ በሕግ በተያዘ ጉዳይ ብዙ ያልተገባ ትችት ባትሰጡ መልካም ነው። በትንሹ ኤርምያስ እንደሌላው ሰው ሁሉ ቤተሰብ ስለ አለው ለልጆቹ ሲባል ተውት። አቤ እኮ ትንሽ ሾጥ ያደርገዋል ትናንት መለሰ ዜናዊ ይውደም ብሎ ለዛሬዎቹ ተረኞች ውታፍ ነቃይ መሆን ትዝብት ነው።

   Daniel Merhatsidk

   Abebe Gelaw should have given a lot of respect for Ermi. እንደሚበልጠው ማወቅ አለበት። At least Ermi has a better integrity.

   Legese Nigussu

   ከዚህ ክስ የሚያተርፉ ጠበቆች ብቻ ናቸው አበበ ይህን ያህል ይወርዳል ብዬ አላሰብኩም የሀሳብ እና ፖለቲካ ልዩነት ስሜቱን ጎዳው? ደግሞ አያፍርም $950K ካሳ ሲጠይቅ ለምን ሙሉ አድርጎ $1M አይጠይቅም? ወይ ቁጥር አለማወቅ።

   Etho Mel

   አበበ ገላው ልክ እንደ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት የምንጣፍ መጎተት ምሽን ተሰጥቶት ነው ዲያቆን ዳንኤል ክብረት አማራ ክልል የደረሰው አበበ ገላው አሜሪካ ደረሰው የሚገርመው ሁለቱም አማራ ናቸው ፕሮፌሰር አስራት ያሏቸው አይነት ሆዳሞች ኢትዮጵያ በችግር ውስጥ ሆና ተረት የሚያወሩ በሌሎች ሕፃናት ሞት ልጆቻቸውን ማኖር የሚሹ በሌሎች ሕፃናት ረሐብ የነሱን ለመጥገብ የሚሰሩ ምንጣፍ ጎታቾች ናቸው::

   Jose Jose

   ኤርምያስ ማለት ሆዳም እና አስቀያሚ ሰው ነው ለግል ጥቅም ሲል አገርን ለማፈረስ የሚሰራ ባንዳ ነው ስንቱን የደሀልጂ በተዛባ መረጃ ያሰጨረሰ አጋሰስ !!!!

   Diago Brazil Lee

   Abebe Is Impartial Man Simply he Exercise His Dignity morever abebe diging Out Recognzing the People As Such Meles Zenawi But Ermiyas Was Dirty Man. He Exercise the real life of his nations that coming the concence of democracey.equality for the new genration a means to end.

   Luladay Yehualashet

   አይ አቶ አበበ ገላው በዚህ ልክ ጠብቄዎት አላውቅም። ብር ከሆነ ችግሮት በይፋ ህዝቡን ይጠይቁ። ኤርሚን የወለደች እናት መንታ መንታ በወለደች ነበር ደስ የሚለኝ። አንድ ብቻውን ገትሮ የያዛችሁ እሱ ነው። የትግል ጓዶቻችሁን ክዳችሁ በሰራችሁት ሀጥያት ተጨንቃችሁ መተኛት የሚቻል መስሎዎት ነበር። የእስክድር አምላክ ብቻ የአማራ አምላክ ብቻ ገና እስከለተ እድሜአችሁ ሲያቃዣችሁ ነው ምትኖሩት። እንደሰራ አይገድል የሚባለው ይሄው ነው። ኤርሚ መቸም ከጎንህ ነን ያንተን ውለታ አንድ ቀን አምላክ ይገልፀዋል።

   AbelBayu Mewa

   አቤ እንዳከበርንህ ተከበር ኤርሚያሥ ለገሰ የአይናችን ብሌን ነው ። ሠው በጠፋ ግዜ ሠው ሆኖ የተገኘ። በተለይ በአዲሥ አበቤ እናለይ እና በእስክንድ ነጋላይ። ተው ግብዝ አትሁን። አምላካችሁ አብይ አህመድ እንደሚለን ሾርት ሚሞሪ አይደለንም። ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን እንጂ! !

   Enchalew Desta

   ለአበበ ገላዉ የገንዘብ ካሳ መጠየቁ ብቻ በራሱ የሞቶች ሁሉ ሞት ነዉ ::

   Siyum Yigezu

   “ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስን እየሰለለ ለነ በረከት ስምኦን ሪፖርት በማድረግ ታስረው እንዲማቅቁና እንዲሞቱ ያደረገው አበበ ገላው የተባለ ወጣት ነው”

   ምንጭ፦ ሊላይ ሀይለማርያም!

   Teshome Beyene

   አበበ ገላው በዚህ ደረጃ ተፈጥፍጠህ መውደቅህ ያሳዝናል። መጨረሻዬን አሳምረው የሚለው የእናቶች ፀሎት አንተ ላይ ነው የወደቀው። ለነገሩ ሀገሪ አሜሪካን ነው የካንጋሮ ፍርድ ቤት አይደለም አንተው ዘለህ ገብተህ መውጫው እንዳይጠፋህ። አቤ ሠርተህ አትበላም? ያለፋህበትን 950,000 የአሜሪካ ዶላር ይሰጠኝ ስትል ትንሽ ሼም አይዝህም? ቁጥር አትፈራም!! አይዞኝ ኤርሚያስ ለገሰ በምችለው ከጎንህ ነኝ።

   Dawit Ylkal

   አይ ሰው እነኳም ሞት አለ በዚች ምድር ላይ እውነት ሚናገር መከራ ስቃይ ተጋድሎ ይበዛበታል ኤርሚ በርታ ብዙህ ህማሞሙ ለጻድቃን ይላን መዝሙረ ዳዊት እውነት ታብባለች::

   Yosef Sentayehu

   አበበ ገላው መክሰስ ካለበት ስንት የሚከሰው ሰው ሞልቶለት እውነተኛ ሰው ከሆነ ? አይ መጃጃል ኤርምያስን ምን ብሎ ነው የከሰሰው ?ይገርማል!

   ኢሳያስ አዱኛ ሙሉ

   ኤርሚ ከእውነት ጋር ነህና አይዞህ ታሸንፋለህ!!!
   እውነት በተናገርክ ምን አድርግ ተብለህ ነው?
   ውታፍ ንቀል?
   ምንጣፍ ጎትት?
   አብይን አምልክ? ነው

   ወይስ ምን ።አትስማቸው የያዝከውን እውነት ይዘህ ተጓዝ

   Woinshet Tesfaye

   አይ አበበ በዚህ ደረጃ ትወርዳለህ ብየ አላቅም ለነገሩ በለስ ቀንቶህ መለስን ቀልቡን ስትገፍ እንጅ እንደ ኤርሚ በማስረጃ ስትሞግት አላየሁም ነፈስክ እንዴ ምህረቱን ያውርድልህ ባክህ የኢትዮዽያ ህዝብ ምጡቅ አዕምሮ ነው ያለው የሚጠቅመውን ጠንቅቆ ያቃል ኤርሚ በርታልን ጀሪ የ21ኛው ክ/ዘ ጣይቱ ብጡል::

   Kalkaidan Getachew

   አበበ በጣም አሳፋሪ ሰው ነህ አሁን ላይ ትክክለኛ መረጃ ለኢትዮጽያ ህዝብ እያደረሰ ያለ ኤርሚያሰ ነው እንዳተ ለሆዱ ብሎ እውነትን አልካደም። ኤርሚ ከጎንህ ነኝ.

   Merachew Gebremariam

   በኢትዮጵያዊነት ስም የአረመኔው አብይ ደጋፊ ነን ባዮች ህወሃት ሲሰራ የነበረውን ስራ አንድ በአንድ ሲሰሩ እንደማየት ልብ የሚሰብር ነገር የለም። በነእስክንድር ላይ ሲዘምቱ አየን፣ በነመአዛ፣ ታዲዮስ ታንቱ፣… ያለማቋረጥ ላለፉት 4 አመት ደሞ 360 ላይ። እነዚህ የአሽከርነትን ሪከርድ የሰበሩ ድኩማን መቼም አይሳካላቸውም።

   Mihretu Asmare

   በነገራችን ላይ ተደብቆ የነበረውን የአቶ አበበ ገላውን እውነተኛ ማንነትና ስብእና እንዲህ በደንብ ተገልጦ ስናየው ፕሮፌሰር ዐሥራት ወልደየስን አስገድሏል የሚባለው ነገር ምን ያህል እውነት እንደሆነ ያረጋግጥልናል።

   Tita Alem

   አበበ ገላው ማለት ሆዳም አምሐራ ሆድ አደር የጠ/ ሚኒስትሩ ተለጣፊ ትል በጠ/ሚኒስትሩ የንግግር ፍቅር የተጠመደ ነው ከኤርሚያስ ላይ ወረድ በል እሱኮ ለድሆች; በየቀኑ በወለጋ ለሚታረዱት : በቤንሻንጉል ለሚታረዱት; በደቡብ ለሚያልቀው ;በሰሚኑ ያለው ውስብስብ ሴራ ሌተቀን እውነትን ይዞ ለህዝብ የቆመ እንዲሁም የጠ/ሚኒስትሩን የማያልቅ ውሸት እያጋለጠ ህዝብ እውነቱን እንዲያቅ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል ለህዝብ የቆመ ልሳን ነው ኤርሚ በርታ ከጎንህ ነን ፈጣሪ አብሮክ አለ በርታ!

   Solomon Abrham

   እጅግ በጣም አሳፉሪ ስራ ነው አበበ የሰራው እውነተኛ ሰው ቢሆን ማሸነፍ ያለበት በክስ ሳይሆ በሀሳብ ነበር Ermmi keep up a good work.You are genius. We are with you!!!

   Ketema Ethiopian

   አበበ ገላው የሚባል አቅሉን የሳተ ሆዳም ባንዳ አርሚያስ በአመክንዮ በሙግት ሲዘርረው በዚህ መንገድ ኤርምያስን አጠቃዋለሁ ብሎ ካሰበ እንከፍ ነው ! በጣም የማዝነው ግን እንዲህ ያለውን ወንበዴ ጀግና አድርገን ማስቀመጣችን ይገርማል አብይ አህመድ የሚባል እምጭጭ ስንቱን ጉድ ገለጠው እግዞ !! ኤርሚ በሁሉም መልኩ ከጎንህ ነን እንዳትሸማቀቅ በርታ!!!

   Nigste Zewditu

   አበበ ገላዉ ሲባል አዋቂ እና ነገሮችን በጥልቀት መመዘን የሚችል መስሎኝ ነበር አሁን ግን ማንነቱን ስረዳ ሚዛን የማይደፋ እርባናቢስ ግለሰብ ኖሯል እዉነት ጤናማ አእምሮ ቢኖረዉ በዚህ ሰዓት ክስ ብሎ መዝረክረክ አልነበረበትም።

   Fikirte Chuchu

   ለእርዳታ ልመና ዝግጅት መሆኑን ገብቶናል። አባቱ አንሸወድም ሌላ ሞክር።

   Eskedar Tadesse

   አቶ አብይ አዲስ አጀንዳ ሰጥቶ ቁጭ አለ:: ወይ አቶ አበበ ገላው:: ኢትዬጵያ በደም ትጥለቀለቃለች እጅሬ በወሬ ህሊናዬ ተቃወሰ ብሎ ሚሊየን ዶላር ይጠይቃል:: እናቱ የሞተችበትና ገበያ የሄደችበት እኩል ያለቅሳል ይላል ይህ ነው:: ለማንኛውም አጀንዳህን ከሚዲያ ዞር አድርግልን:: ጩኅታቸውን እንድንሰማ የሚፈልጉ ብዙ አሉ::

   Exodus Ethiopia

   ኤርሚያስ ፈታ በል ምን የኢትዮጵያ ህግ መሠለው እንዴ😁 ማንም ያለፍርድ ቤት ትዕዛዝ ከቤቱ የማይወሰድበት፤ በመረጃና በማስረጃ እንጂ በካድሬ ይሁንታ ግለሰብ የሚታሰርበት አገር አይደለም። የነመዓዛ አሸናፊ ፍርድ ቤትኮ እዛ የለም😀

   Birhan Ayele

   ኤርሚያስ ከህዝብ ጎን የቆመ የብልፅግናን ሴራ ቁማር የሚያጋልጥ ምርጥ ጋዜጠኛ ነው።
   አበበ ገላው በብልፅግና ዘመን እኮ ኢትዮጵያ ህዝብ በተለይም አማራው ተለይቶ ሲገደል ሲጨፈጨፍ ሲታረድ አንድት ቃል አልተናገርክም።
   እንደውም ከብልፅግና ጎን በመሆኖ የህዝብ ጠላት መሆንህን አሳይተሀል ለታሪክም ይቀመጥ።
    

   ዮሊያና ዘሪሁን ገሠሠ

   Abebe Gelaw-Shame on you! Ermyas, we are with you.

   Rahel Gezahegn

   በጣም ያሳዝናል ኤድሚ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው ለኢትዮጲያ ስለቆምክ ታሸንፋለህ! አበበ ገላው ቆም ብለህ ብታስብ?ወደ ድሮ ቆምህ ብትመለስ ወንድምን መክሰስ ያሳፍራል አይንህ ታውሮል?ዞር ብለህ ተመልከት፡፡
    

   Saba Birhane

   እኛ ደሞ አበበ ገላውንና ኢሳትን ዘር በማጥፋት ወንጀል እንከሰዋለን 95-5 አሳውን ለማጥፋት ባህሩን ማድረቅ እረ ስንቱ በገንዘብ ሳይሆን በእድሜ ልክ እስር ነው የምናስፈርድበት::
    

   Gashaw Goshu

   አበበ ገለው ከእውነትጋ የተጣላ የኦሮሙማ አምላኪ ሆዳም ምጣፍ ጎታች ኤረሚያስ ትለያለህ እውነትም ከአንተጋ ነው ። ውሸታሞች ገና ከተደበቁበት ይወጣሉ እንደሰይጣን እየለፈለፍ “ኤረሚ በረታ።
    
   አበበ ገላው ወንድ ከሆንክ ለምን ሽመልስ አብዲሳን ወይም ፀጋዪ አራርሳን አትከስም አንተ አስመሳይ የብልጥግና ኦሮሙማ ካድሬ ነህ። እስክንድርና ታዲዎስ ታንቱን ያሰረውን አቢይን ለምን አትከስም? ትዋረዳለህ እንጂ ምንም አታመጣም። አሜሪካ የኦሮሞ ክልል መሰለህ?
    

   Abissniya Kame

   ኢሄ ሁሉ ዶላር ሊበላ አፈር ደቼ ይበላታል የተረገምክ ፈጣሪ ልብህን ይመልሰው አበበ ገላው ከመቼ ጀምሮ ነው እንዲህ የጥቅም ሰው የሆንከው?
    

   Gere D Ayele

   The barking dog Abebe Gelaw የሱ ስም መጥፋት ሳይሆን ያስቆጣው ምንጣፍ የሚጎትትለት የቀለብ ሰፋሪው የአብይ አሕመድ ስም ስለተነሳበት ነው።

   Robert Maks Well

   ይህ ወራዳ አሜሪካ ሁኖ ከመንግሥት ተብየው ፍርፋሪ የሚለምን ውሻ ነው ኤርሚ አንተ ወደፊት!

   Bekalu Tarekegn

   ኤርሚያስን ለመክሰስ መጀመሪያ አንተ ሰው ሁን የኤርሚየስን ያክል ሩብ ሀሳብ የሌለህ በአማራዉ ህዝብ የምትነግድ ነህ።ድምፅህ ራሱ ለትንተናም ለብተናም የማይሆን ። ኤርሜ ተገልፆ የማያልቅ ማጃ ሰዉ ነዉ ። መክሰስ ከፈለክ ና ስራ ከፈታህ የወዳጄን የክስ ኬዝ እሰጥሀለዉ ኤርሚን ለቀቅ ይተትንበት!

   Ayalneh Abebe

   ጉዳዩ በህግ የተያዘ ከሆነ ብዙ አስተያየት ባይሰጥበት ጥሩ ነው እውነት አርነት ያወጣል በፖለቲካ ልዬነት ግን ተራ ጥላቻን ማሳየት የአበበን መውረድ ያሳያል::

   Lete Bright

   እስከዛሬ የት ሰንብቶ ነው? አበበ እንዲህ ወረደ ለካ የፕሮፌሰር አስራት ጉዳይም እጅህ አለበች የተበለው ቀልድ አልነበረም።

   Diago Brazil Lee

   ህዝብ ይፈርዳል ! አበበ በሶ ከመብላት ይልቅ ጮማ ለመቁረጥ ቀላሉ ዘዴ ከኤርሚያስ ትክሻ ላይ መዉጣት ነው አለች፡፡

   Fisher Kubasse

   Erimi..You are our hero and do not stop telling the truth for non sense allegations of some paid propagandists like abebe gellaw!!
    

Check Also

አማራና ትግሬ ተስማሙና ኦሮሙማን መክቱ። – ሞጣ ቀራንዮ

https://fb.watch/f-ipLpwPrZ/ Related Posts:አማራና ኦሮሞ አትጣሉ። ተዋደዱ !አማራና ትግሬ ወደ አዲስ አበባ እንዳይገቡ የኦሮሞ ክልል አስተዳደር …

ማስጠንቀቂያ ለከንቲባ አዳነች እቤቤ!

Related Posts:የጃዋር ሞሃመድ የዜግነት አወዛጋቢ ጉዳይ. ጃዋር ማስጠንቀቂያ ተሰጠው !

One comment

 1. ERMIYE KELEBE EWEDEHALHU. ETHIOPIYANOCHE WENDEMUNE EWEDEHALHU YELALE. ANTE YAREKEWENE ERA WOYANENE LEMASEWEGED ALEZENEGAWEME. BERETA KEGONEHE NEGENE. AYEZOHE YEKESESE HULU AYASHENEFEME. ABEBE MANE ENDEHONE LE ETHIOPIYANOCHE ASAWEKENE. YASAZENALE. ABEBE KE ABEYENE LEMEDEGEFE ANED LE ABEYE GEREDE LEMEHONE YEHEDEBETE EREKETE NEW

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.