Breaking News
Home / Amharic / አሸንፈናል ! እንኳን ደስ አለን!

አሸንፈናል ! እንኳን ደስ አለን!

ሰበር ዜና!
==============
ዜና ምርጫ!
==========
እስካሁን በተቆጠሩ ድምፆች በሁሉም የጎጃምና የወሎ የምርጫ ክልሎች፣ ባሕር ዳር ከተማ ላይ ሙሉ በሙሉ አብን አሸንፏል!
================================
በባሕር ዳር 95 % የሚሆኑት የምርጫ ጣቢያዎች ውጤት ይፋ ሆኗል እስካሁን ከተገለፁት የምርጫ ውጨቶች እንደሚያመለክቱት አብን ፓርቲ በከፍተኛ ልዩነት በባሕር ዳር ማሸነፉን አረጋግጧል።
ባህርዳር ቀበሌ13 ሽንብጥ የምርጫ ጣቢያ
1. አብን 545
2. ብልፅግና ፓርቲ = 262
3. እናት ፓርቲ = 100
4. ህብር ኢ ዲ ፓርቲ = 6
5. የኢ ነፃነት ፓርቲ = 5
7. ነፃነት እና እኩልነት = 0
8. የመላው ኢ አንድነት = 15
9.የኢ ዜጎች ለማህበራዊ = 44
10. አዲኃን = 9
11.የተበላሸ ድምጽ 51
የተመዘገበው የሰው ቁጥር ብዛት 1329
ምርጫ ያልተገኘው የሰው ቁጥር ብዛት 286
በፊርማ የመረጠው የሰው ቁጥር ብዛት 1043
ወንድ 669
ሴት 374
============
መራዊ እናምርት ቀበሌ ፦
አብን = 1240
ብልጽግና = 4
============
ጎንጅ ቆለላ ኮሬ ጣንክሬ ቀበሌ ኮሬ(ቋራ) ምርጫ ጣቢያ
አብን 105 +305
ብልፅግና 64+164
=================
ባህር ዳር ኤፍራታ
ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት
ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ (አብን)- 534
ዶ/ር ድረስ ሳህሉ (ብልፅግና) -457
ለክልል ምክር ቤት
ብልፅግና 389 + 419
አብን 465 + 475
===================
# የባህርዳር ምርጫ ውጤት በአንድ ሲጠቃለል
# ባህርዳርአየርጤና
ለህዝብ ተወካዬች ምክር ቤት
• አብን 416
• ብልፅግና 406
• እናት 112
ኢዜማ 66
# ባህርዳር_ጎርደማ
ለህዝብ ተወካዬች ምክር ቤት
• አብን 441
• ብልፅግና 182
• ኢዜማ 55
# ባህርዳርእውቀትፋና
ለህዝብ ተወካዬች ምክር ቤት
• አብን 362
• ብልፅግና 184
• እናት 43
ለክልል ምክር ቤት
• ዶ/ር በቃሉ ታረቀኝ (አብን) 319
• እመቤት ከበደ (አብን) 298
• ዶ/ር ሳህሉ ድረስ (ብልፅግና) 174
• ማስተዋል አለባቸው (ብልጽግና) 148
# ባህርዳርግሽአባይየአብነት_ቀበሌ12
ለህዝብ ተወካዬች ምክር ቤት
• ብልፅግና 253
• አብን 170
• ኢዜማ 20
ለክልል ምክር ቤት
• ዶ/ር ድረስ ሳህሉ (ብልፅግና) 251
• ማስተዋል አለባቸው (ብልፅግና) 249
• እመቤት ከበደ (አብን) 165
# ባህርዳርጣናምድረገነት
ለህዝብ ተወካዬች ምክር ቤት
• አብን 637
• ብልፅግና 434
• እናት 75
# ባህርዳር_ጎተራ
• አብን -239
• ብልጽግና -158
# ጎተራ 2
• አብን -243
• ብልፅግና -179
# ስላሴ 1
• አብን 441
• ብልፅግና 151
# ባህርዳርዳግማዊምንሊክ (ግ/20 1ሀ)
ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት
1)ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ (አብን)…539 2)ሀይለሰመሀት (ብልፅግና)…388
3)ዶ/ር ካሰው (እናት)…90
ለክልል ም/ቤት
1)ዶ/ር በቃሉ ታረቀኝ (አብን)…456
2)ወ/ሪት እመቤት ከበደ (አብን)..448
3)ዶ/ር ድረስ ሳህሉ (ብልፅግና)..379
# ባህርዳር_ቀበሌ 13
አብን-321+332
ብልፅገና- 234 + 238
# ቀበሌ07ስላሴ_ሰፈር
አብን- 441
ብልፅግና- 151
# ባህርዳርአምሴሜዳ_ጣቢያ
አብን 406 + 397
ብልፅግና 290 + 276
# ባህርዳርካቶሊክአካባቢ ምርጫ ጣቢያ
አብን 449 +516
ብልፅግና 234 + 216
# ባህርዳር_ቀበሌ_13 ሳሚ ግሮሰሪ አካባቢ ምርጫ ጣቢያ
አብን -334
ብልፅና-190
# ባህርዳርገጠርመንገድ አካባቢ ካለው የምርጫ ጣቢያ ለክልል ም/ቤት እና ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት
አብን – 218 +202
ብልፅግና- 68+69
# ባህርዳርባለእግዚአብሔርጀርባ
አብን 187
ብልፅግና 133
# ባህርዳርኤፍራታ
ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት
ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ (አብን)- 534
ዶ/ር ድረስ ሳህሉ (ብልፅግና) -457
ለክልል ምክር ቤት
ብልፅግና 389 + 419
አብን 465 + 475
=========================
መራዓዊ ማርያም ሰፈር (ቀበሌ 02 ) ምርጫ ጣቢያ ለ3
ለህዝብ ተወካዮች
አብን 230
ብልፅግና 127
ለክልል ምክርቤት
አብን 194+199
ብልፅግና 98+106
==================
መራዓዊ ቀበሌ 02 ( ማርያም ሰፈር ) ምርጫ ጣቢያ ለ2
ለህዝብ ተወካዮች
አብን 408
ብልፅግና 197
ለክልል ምክር ቤት
አብን 404+379
ብልፅግና 182+175
====================
ጎዛምን ወረዳ ቸርተከል ቀበሌ አንድ ምርጫ ጣቢያ
አብን 211
ብልጽግና 174
=================
ባህር ዳር ህዳሴ ሰፈር
አብን = 442
ብልፅግና = 138
====================
ባህር ዳር ሚካኤል 11 ሲስተር አዲስ አለም ያለው ጣቢያ
ብልፅግና = 288 +578
አብን = 282+ 510
===================
ማርቆስ ከ 17 ጣቢያዎች ውስጥ 9 ጣቢያው ላይ በተጋነነ በከፍተኛ ልዩነት አብን አሸንፏል ። የሌሎች ሲደርሰኝ አሳውቃለሁ።
======================
ባህር ዳር ቀበሌ 04 ገበያ አካባቢ
አብን- 179
ብልፅግና- 257
===============
# ቋሪት ከ 101 ጣቢያ 72 ታውቋል።ከ 60 በላይ በሆኑ ጣቢያዎች በከፍተኛ ልዩነት Christian Tadele Tsegaye አሸንፏል።
==================
በጢስ አባይ ዘንዘልማ የምርጫ ወረዳ
የግንድ ቆላዶቅማ ንዑስ ምርጫ ጣቢያ
አብን 244 + 117
ብልፅግና 88 +47
ኢዜማ 23 + 9 ሌሎቹ የሉም!!
በሌሎች መረጃ እመለሳለሁ!!
===================
ባህርዳር ዘንዘልማ
አብን 532+427
ብልፅግና 132+156
===================
መርዓዊ 02 ጣቢያ 1
አብን= 306+560
ብልፅግና= 217 +445
====================
ፍኖተ ሰላም 02 ቀበሌ ጣቢያ 1
አብን 420 + 335
ብልፅግና 130+149
አቶ ብናልፍ አንዷለም በፍኖተ ሰላም መሸነፉ ተረጋግጧል።
=======================
የባሕር ዳር ሕዝብ ቅኔ ነው!
ባህርዳር ገጠር መንገድ አካባቢ ካለው የምርጫ ጣቢያ
የተለጠፈ ውጤት =ለክልል ም/ቤት እና ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት
አብን – 218 +202
ብልፅግና- 68+69
===================
Amazing
ባህርዳር
ካቶሊክ አካባቢ ምርጫ ጣቢያ የተለጠፈ
አብን 449 +516
ብልፅግና 234 + 216
==================
አሁንም ባህርዳር አብን አምሴ ሜዳ ጣቢያ
አብን 406 + 397
ብልፅግና 290 + 276
==================
ባህርዳር ቀበሌ 13 ቀበሌው ላይ
አብን-321+332
ብልፅገና- 234 + 238
ቀበሌ 07 ስላሴ ሰፈር አብን- 441
ብልፅግና- 151
=====================
ባህር ዳር ቀበሌ 6 አንድ ምርጫ ጣብያ ላይ
አብን 124
ብልፅግና 86
=====================
# ባህርዳርእውቀትፋና
ለክልል ምክር ቤት
• ዶ/ር በቃሉ ታረቀኝ (አብን) 319
• እመቤት ከበደ (አብን) 298
• ዶ/ር ሳህሉ ድረስ (ብልፅግና) 174
• ማስተዋል አለባቸው (ብልጽግና) 148
=======================
ባህር ዳር ሽምብጥ ምርጫ ጣቢያ
አብን 465
ብልፅግና 265
እናት 95
ኢዜማ 45
=================
# ባህርዳርግሽአባይየአብነት_ቀበሌ12
ለህዝብ ተወካዬች ምክር ቤት
• ብልፅግና 253
• አብን 170
• ኢዜማ 20

Check Also

የፓርላማ ተወካዮች ፀረ አማራ የሆኑ ዝርዝር ከነስልክ ቁጥራቸው

Related Posts:የህዝብ ተወካዮች ስልክ ቁጥር ዝርዝር።ይሄ ፀረ ኢትዮጵያ የሆነው ሀንጋሳ ኢብራህም የሚባለው ኦህዴድን ብልጥግናን ወክሎ …

የህዝብ ተወካዮች ስልክ ቁጥር ዝርዝር።

ሼር ይደረግ! የህዝብ ተወካዮች የምክር ቤት በነገው እለት በአማራ ህዝብ ላይ ያወጀውን የእልቂት አዋጅ ለማፅደቅ …

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.