Related Articles
የአዴፓ የአዲስ አበባ ጽህፈት ቤት ለተሰው የአመራሩ ቤተሰቦች ብሎ 5.4 ሚሊዮን ብር ሲሰጥ የአሳምነውን ቤተሰቦች አግልሏቸዋል።
ችግር የለውም። አሳምነው የህዝብ ነበር። ለህዝብ ነው የሞተው። ስለዚህ ቤተሰቦቹን የመርዳት ግዴታ አለብን ቤተሰቦቹንና ልጆቹን ያግዝ።
#አለም አቀፍ የበየነ መረብ(በዙም-Zoom) የተቃውሞ ጥሪ። በዐማራ ማህበር ዩናይትድ ኪንግደም እና ሞረሽ ወገኔ የአማራ ድርጅት …
ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት ከእስርቤት ከተፈቱ ስድስት ወር ሊሞላቸው ነው መንግስት ግን እስካሁኗ ደቂቃ የባንክ አካውንታቸውን …