Breaking News
Home / Amharic / ታከለ ኡማ የዳግማዊ ሚኒሊክን ትምህርት ቤት ሊያፈርስ ነው

ታከለ ኡማ የዳግማዊ ሚኒሊክን ትምህርት ቤት ሊያፈርስ ነው

ጽንፈኞች የጠለፉት ልማት ….

በልማት ስም ጽንፈኛ የመንግሥት ሃላፊዎች የዜጎችን መኖሪያ ቤት ላያቸው ላይ እያፈረሱ ብዙዎች እንዲሞቱ ፣ በሽተኞች እንዲሆኑ ፣ በሃገራቸው እና በሕዝባቸው ተስፋ እንዲያጡ ፣ እንዲሰደዱ ፣ አውላላ ሜዳ ላይ ፀሐይ ዝናብ እና ብርድ እየተፈራረቀባቸው የስቃይ ሕይወት እንዲመሩ ተደርገዋል። በተለይ የኦሮሞ ፅንፈኛ ብሔርተኛ የሆኑ የመንግሥት ሃላፊነት የያዙ አካላት ሆን ተብሎ በአዲስ አበባ እና በዙሪያዋ በሚኖሩ እና ኦሮሞ አይደላችሁም በሚሏቸው ዜጎች ላይ የተለያዩ የማፈናቀል እና የሰብዓዊ መብት ጥሰት እየፈፀሙባቸው ነው። ዛሬ ደግሞ ልማት ማለት ለታሪክ ግድ የሌለው ተደርጎ እየተቆጠረ ነው። በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ዘመናዊ ትምህርት ቤት በልማት አሳበው ሊያፈርሱት ጀምረዋል። ፀረ ሕዝብ እና ፀረ ታሪክ የሆነ ልማት እንደምን ልማት ሊባል ይችላል ?

Check Also

መልእክት ለአቶ ሽመልስ አብዲሳና ለአብይ አህመድ – ከአስቴር በዳኔ-መደመጥ ያለበት !

Related Posts:መልእክት ከመምህር ዘመድኩን :: መደመጥ ያለበት !መደመጥ ያለበት መታየት ያለበት !መልእክት ለጠ/ሚ አቢይ አህመድ::መልእክት …

ከዚህ በላይ መገፋትና በደል ከወዴት አለ?

ሼር ይደረግ!!! በጥምቀተ ባሕርና በመስቀል ማክበሪያ ቦታቸው ላይ መስቀል ተክላችኋል የተባሉ ኦርቶዶክሳውያን ከ7-9 አመት እስራትና …

One comment

  1. እንዴዴዴዴ ምንድነው ሊያፈርሱት ነው ምናምነ? ደብዳቤም ሆነ ሌላ አለመያዛቸውማ የማይገኝ እድል ነው። ግምባራቸውን ብሎ የማያዳግም ትምህርት መስጠት ነወ እንጂ።

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.