Breaking News
Home / Amharic / ታማኝ በየነ ለኮሎኔል አብይ ጥብቅ መልእክት አስተላላፈ ! ሼር::

ታማኝ በየነ ለኮሎኔል አብይ ጥብቅ መልእክት አስተላላፈ ! ሼር::

ታማኝ በየነ ዝምታውን ሰበረ

ጀነራል ክንፈንና አብዲ ኤሊን ያሰረ ጥንካሪወ ዛሬ የት ገባ? https://youtu.be/9pcCUZqYz5A#BringBackOurGirls #BringBackOurSistersየአባይ ሚዲያ YOUTUBE ስብስክራይብ እንዲያደርጉ በትህትና እንጠይቃለንhttps://www.youtube.com/abbaymedia?sub_confirmation=1Support Abbay Media to broadcast on Satellite to Ethiopiahttps://www.gofundme.com/f/support-abbay-media

Posted by AbbayMedia on Sunday, January 26, 2020

Check Also

በአሜሪካን ሀገር የምትኖሩ የአማራ ማህበራትና የአማራ ልጆች የት ነው ያላችሁት?? Share!

ድሮን ሲያስተኩስ የነበረው ባንዳ በፋኖ ተያዘ ! እኔን ያየህ ተቀጣ !

One comment

  1. ይህንን ሼር አድርጎ ከማክሰኞ 19/05/2012 ጀምሮ የማይፈፅም አማራ : አማራ ነኝ የማለት ሞራል የለውም፡፡ ከአማራ ፋኖ !

    https://amharaonline.org/ይህንን-ሼር-አድርጎ-የማይፈፅም-አማራ-አማ/

    በአማራ ክልል ጥር 19 ቀን የሚካሄደው ሰላማዊ ሰልፍ ተገቢ ነው – ጄኔራል ተፈራ ማሞ
    January 27, 2020 – Konjit Sitotaw — Comments ↓

    በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ጥር 19 ቀን የሚካሄደው ሰላማዊ ሰልፍ ተገቢ ነው ሲሉ ጄኔራል ተፈራ ማሞ ተናገሩ።

    አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ

    ከታገቱት የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ጋር በተያያዘ የበለጠ ሚናውን በመጫወት ሊያድናቸው እና ሊከላከላቸው ይገባው የነበረው የኦሮሚያ ክልል ነው ያሉት ጄኔራል ተፈራ ይህ ባለመሆኑ በጣም ያስተዛዝባል ብለዋል።

    የአማራ ህዝብ በሚያደርገው ሰላማዊ ሰልፍም የድርጊቱን ፀያፍነትን በመግለፅ እና በማውገዝ እንዳይደገም ከጫፍ እስከ ጫፍ መልዕክቱን ማስተላለፉ ተገቢ ነው ብለዋል።

    በሰላማዊ ሰልፉ የነገሩን አስከፊነት በማሳወቅ መንግስትም ተገቢ የሆነ ሀላፊነቱን አለመወጣቱን በማሳየት ህዝቡ ድምፁን የሚያሰማበት መሆን ይገባዋል ያሉት ጄኔራል ተፈራ ጥፋትን በጥፋት ይመልሳል የሚል እምነት እንደሌላቸው ገልፀው በጥንቃቄ እንዲደረግ አሳስበዋል።

    ባለፉት 27 ዓመታት የነበረው የህወሐት አገዛዝ፣ከግጭት ጋር የተቆራኘና የስነ ልቦና ስብራት ያለበት ኦነግ፣የሀይል ሚዛን አይተው የመጡ የለውጡ መሪዎችና በአገራዊ ጉዳይ ዝቅተኛ ተሳትፎ ያለው አዴፓ በአገሪቱ ለተፈጠረው አለመረጋጋት ተጠያቂ መሆናቸውን ጄኔራሉ ተናግረዋል።

    በወቅታዊ ጉዳይ ከአማራ ሚዲያ ማዕከል ጋር በስልክ ቆይታ ያደረጉት ጄኔራሉ “በ27 ዓመታት የነበረው የኢህአዴግ የአገዛዝ ውጤት ከበዓድ አገዛዝ ቢከፋ እንጅ አይሻልም ነበር” ብለዋል።

    አገሪቱን እያመሳት ያለው ከግጭት ጋር የተቆራኘው የኦነግ ስነ ልቦና መሆኑን የገለፁት ጄኔራል ተፈራ ማሞ ባለፉት አያሌ ዓመት ትግል እንዳደረገ ቢጠቀስም አንድም ተጨባጭ ድል አለማስመዝገቡን ተናግረዋል።

    ይህ የኦነግ ሀይል ትልቅ የስነ ልቦና ስብራት የተፈጠረበት በመሆኑ ለአብሮነት ኑሮ የተመቸ አለመሆኑ ለዚህ ችግር እንደዳረገንም አውስተዋል።

    ጄኔራሉ ሲቀጥሉም በህዝብ ሀይል እና በትግል ከተገኘው ድል የኢትዮጵያ ህዝብ ነፃነቱን በትግሉ እንዴት እንደሚያገኝ ተምሮበታል ብለዋል።

    ለውጡ በህዝቡ እና በወጣቱ ከፍተኛ ግፊት ቢመጣም ለውጡን የሚመራው ሀይል ግን አስቀድሞ የተዘጋጀ አልነበረም ነው ያሉት።

    የተለያየ ስብከት ሲሰብኩን የነበሩ አካላትም ከውስጥ ፈንቅለው የመጡ ሳይሆን የሀይል ሚዛን አይተው እና ተገፍተው የመጡ በመሆናቸው ኢትዮጵያ አሁን ላለችበት ምስቅልቅል ደረጃ እንዳደረሷት አክለዋል።

    እንወክለዋለን የሚሉት የአማራ ህዝብ በመላው ኢትዮጵያ የሚገኝ ቢሆንም አዴፓዎች በሀገር አቀፍ ጉዳይ ላይ ያላቸው ሚና ዝቅተኛ በመሆኑ ህዝቡ ለከፍተኛ ችግር እየተጋለጠ መሆኑንም ገልፀዋል።

    https://mereja.com/amharic/v2/208534

    አማራ ፋኖ !

    🗝️ከአማራ ፋኖ የተላለፈ መ ለጫ🗝️

    ይህንን ሼር አድርጎ የማይፈፅም አማራ: አማራ ነኝ የማለት ሞራል የለውም፡፡

    ከማክሰኞ 19/05/2012 ጀምሮ በመላው አማራ መሬት አንቀጥቅጥ የተቃውሞ ማዕበል ተጠርቷል፡፡ ሁሉም አማራ ከሊቅ እስከ ደቂቅ የጎዳና ላይ ተቃውሞ ከማድረግ እስከ አፀፋዊ መልስ መስጠት ድረስ በእልህና በአማራነት ወኔ ለመሰለፍ ይዘጋጅ፡፡

    ቤት ላይ እየተንከባለልን ሬሳ የምንቆጥርበት ጊዜ ለመጨረሻ ጊዜ ይወገዳል፡፡
    ፋኖ በተጠንቀቅ ይቁም!
    ልዩ ሐይላችን በተጠንቀቅ ለአማራነቱ ይዘጋጅ!
    ደል ለአማራ ህዝብ!!

    ጥር 19 ሰልፍ ይካሄዳል። ካልተለቀቁስ??

    1-እስር ቤቶች በእሳት ይጋ ሉ።
    2-ዩኒቨርስቲወች ይዘጋሉ።
    3-በአማራ ምድር ያለ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ትጥቁን እንዲያወርድ ይደረጋል።
    4-መንገዶች ሁሉ ይዘጋሉ።
    5-የአዴፓ ታማኝ አገልጋዮች ይወገዳሉ።
    6-ለአማራ ደህንነት ሲባል ከየትኛውም ክልል የመጣ ማንኛውም ሰው ቅጣት ይጠብቀዋል።
    7-አማራ የራሱን ደንበር በመጠበቅ የራሱን አገር ይመሰርታል።
    8-ጠላትን ከየትኛውም አቅጣጫ አይቀጡ ቅጣት ይቀጣል።
    9-የአማራን አገር አናስደፍርም ብለን እንማማላለን።
    10-የአማራ አገር ምስረታን ለአለም እንዲተዋወቅ እናደርጋለን።
    11-የፌደራል መንግስት አማራን እንደማያስተዳድር ለአለም እናሳውቃለን።
    12-ደንበራችን እናስከብራለን።
    13-ሉአላዊነታችን በእጃችን እንወስናለን።በሱሉልታ ቤት ገዝተው የገቡ አማራዎችን እየመረጡ እያፈናቀሉ : ከአማራ ክልል ውጭ የሚኖረው አማራ በቁጥር ኦሮሞን ይበልጣል !

    ይህንን ሼር አድርጎ የማይፈፅም አማራ : አማራ ነኝ የማለት ሞራል የለውም፡፡ ከአማራ ፋኖ !

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.