Breaking News
Home / Amharic / ቪድዮ ተመልከቱ ቤታቸው የፈረሰው የደቡብ ሰዎችና አማራ !

ቪድዮ ተመልከቱ ቤታቸው የፈረሰው የደቡብ ሰዎችና አማራ !

የታከለ ኡማን አፍራሺ ኃይል ማቆም አልተቻለም፣ ከአገዛዙ ጋር ተቀናጅቶ የድሆችን ቤት ማፍረሱን እና ዜጎችን ማስለቀሱን አጠናክሮ ቀጥሎበታል። ሸር በማድረግ ተባበሩ "ወልጄ አራስ ላይ ሁኜ ደሜ ሳይደርቅ በላዬ ላይ ነው መጠለያየን የፈረሱብኝ የየአካባቢው ሰው ቢለምናቸውም ቢያስረዳቸውም ሊሰሙት ፍቃደኛ አይደለም፣ ለማን አቤት እንደምንል ለማን እንደምንነግር ግራ ገብቶናል፣ መጠለያችንን የሚያፈርሰው የመንግስት አካል ነው" በማለት ይናገራሉ ቤታቸው የፈረሰባቸው ጭቁን ዜጎች

Posted by Ethiopia Tkidem on Friday, April 24, 2020

 

Check Also

የፓርላማ ተወካዮች ፀረ አማራ የሆኑ ዝርዝር ከነስልክ ቁጥራቸው

Related Posts:የህዝብ ተወካዮች ስልክ ቁጥር ዝርዝር።ይሄ ፀረ ኢትዮጵያ የሆነው ሀንጋሳ ኢብራህም የሚባለው ኦህዴድን ብልጥግናን ወክሎ …

የህዝብ ተወካዮች ስልክ ቁጥር ዝርዝር።

ሼር ይደረግ! የህዝብ ተወካዮች የምክር ቤት በነገው እለት በአማራ ህዝብ ላይ ያወጀውን የእልቂት አዋጅ ለማፅደቅ …

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.