Breaking News
Home / Amharic / ብአዴን እጅህን ከዘመነ ካሴ ላይ አንሳ!!!

ብአዴን እጅህን ከዘመነ ካሴ ላይ አንሳ!!!

#የአማራን_ምድር_የብአዴን_መቀበሪያ_እናድርግ!!!

የእማራን ምድር ለብአዴን ምድራዊ ሲኦል ማድረግ- በአርበኛ ዘመነ ካሴና ፋኖዎቻችን ላይ የተላለፈን ብአዴናዊ ውሳኔን በራሱ በብአዴን ላ እላይ አመራር ላይ በማዞር እርምጃ ይወሰድ!!!

***ወንድወሰን ተክሉ***

፠ ይድረስ ለአማራ ታጣቂ ኋይሎች በሙሉ- የጀግኖቻችንን ደህንነት ከናንተ እጅ እንፈልጋለን

በለየለት ጸረ አማራነቱ ጃንደረባ ባንዳ የሆነው የብአዴን ላእላይ አመራር በአርበኛ ዘመነ ካሴ ላይ ዛሬም ጸረ አማራዊ የሆነ የማጥቃት ውሳኔ ማስተለላፉ ተሰምቷል።

የጀግናችንን ጄ/ል አሳምነው ጽጌን ህይወት የቀጠፈው ጸረ አማራው ብአዴን የእቢይን ቀጥተኛ ትእዛዝ ተቀብሎ ተቀብሎ ጀግኖቻችን ላይ ተነስቷል።

ዛሬ አማራን ለማጥፋት መጠነ ሰፊ ጦርነት ተከፍቶበት መላው አማራ በጠላት ላይ ለመረባረብ በሚጣጣርበት ወቅት ይህ የእንግዴ ልጅ የሆነው ጸረ አማራው ብአዴን ለአማራ ህልውና ነፍሳቸውን የሰጡትን ፋኖዎችንና መሪዎቹን ማሳደድ ጀምራል።

ለዚህም ነው እጅግ ደግመን ደጋግመን ብአዴንን ሳንጥል ትህነግን መጣል አንችልም የምንለው።

ለዚህም ነው ብልጽግናን ሳንቀይር ትህነግን መጣል አንችልም የምንለው።

፠ እናም- መላው አማራ ፋኖ የአማራ ልዩ ኋይል እና የአማራ ሚሊሺያ በሙሉ በልጆቻችን ፋኖዎችና አመራሮቻቸው ላይ በአማራው ጠላት ብአዴን የተከፈተባቸውን ዘመቻ በአስቸኴይ ገልብጣችሁ የብ አዴንን ካድሬና ባለስልጣናት ላይ ያነጣጠረ የትግል ዘመቻ እንድትከፍቱ ያስፈልጋል።

አርበኛ ዘመነን እና መሰል ፋኖዎቻችን ላይ የማሳደድ ትእዛዝ ያስተላለፈው ብአዴን ባለስልጣንና ቤተሰቦቹ ላይ የእርምጃ ዘመቻውን በመክፈት በእነዘመነ ላይ የተላለፈውን ውሳኔ – ውሳኔውን ባስተላለፈው ላይ ተፈጻሚ በማድረግ መሪዎቻችንን የመጠበቅ ግዳታችሁን እንድትወጡ።

ብአዴን በአለቃው አቢይ እየታዘዘ አማራን መሪ አልባ አድርጎ የማምከንን ዘመቻን እየፈጸመ ያለ የአማራ ቀንደኛ ጠላት በመሆኑ እስከዛሬ ላጣናቸው ጀግኖቻችን እና መሪዎቻችን የምንቆጭ አማራዊያን ዛሬ ወገን በተከበበት ወቅት እኔም ለወገኔ ብለው የተነሱትን እነዚህን ጀግኖቻችን ያለማስነካት አማራዊ ግዴታ አለባችሁና በአርበኛ ዘመነ ካሴና መሰል ፋኖዎቻችን ላይ የተላለፈን ማንኛውንም አይነት ውሳኔን በራሱ ውሳኔውን ባስተላለፈ የብአዴን ባለስልጣን ቤተሰቡና በራሱ በብ አዴን ላይ እንዲዞር በማድረግ እርምጃችሁን አንድታጧጡፉ ይሁን።

ጎበዝ አማራው እስከዛሬ በሴራ የተነጠቀውን መሪዎቹን ማጣቱ ብቻ ይበቃዋል። ከእንግዲህ ግን አማራው የእኔ የሚላቸውን ውድ ልጆቹን መሪዎቹን በማንም ሰርጎ ገብ ባንዳ ጥቅመኛና ጃንደረባዊ አማራ ነኝ ባይ እጅ አንዳችም ጉዳት እንዲደርስበት ፈጽሞ መፍቀድ የለበትም።

፠ ይድረስ ለበድኑ ብአዴን እናንተን ልጆቻችንን ለአማራ ህዝብ ተቆርቁረው ለመታገል የተነሱትን ለምን ታሳድዳላችሁ እነሱ እኮ ለአማራ የሚያስቡ ናቸው እያልን ፈጽሞ አንለምናችሁም። እናንተ እርጉማኖች በቁማችሁ የበከታችሁ ጉግማንጉጎች ብታርፉ ይሻላል እያልን እንደ ህጻንም አንመክራችሁም አናባብላችሁምም። የአማራን ምድር ግን ከወያኔ ይበልጥ የእያንዳንዳችሁን ቤተሰብና ዘርማንዘር ሲኦል እናደርጋለን።

የአማራን ምድር ለእናንተ ብአዴናዊያን በተለይ ለድርጅቱ ላእላይ አመራርና ቤተሰብ በሙሉ ምድራዊ ሲኦል አድርገን እናሳያችኋለን።

ለእኛ ከትህነግም በላይ አረመኔ ጠላት ለሆናችሁብን እናንተ የብአዴን ላእላይ አመራር በሙሉ ከትህነግ በፊት የቅድሚያ ቅድሚያ በእናንተ ላይ እንድንዘምት የሚያደርገንን ተግባር ውስጥ ገባታችኋልና ለእያንዳንዳችሁና ለቤተሰባችሁ የአማራን ምድር ጎጃም ጎንደር ወሎን ሸዋን የምትሰቃዩበት ምድራዊ ሲኦል እናደርጋለን።

ጄ/ል አሳምነው ጽጌ
ዶ/ር አምባቸው
እዘዝ
ምግባሩን
አስቻለው
ጎቤን
አስማራን ……… ወዘተን የበላችሁ እናንተ የአማራ ጠላቶች ዛሬ በዚህ ቀውጢ ሰዓት አርበኛ ዘመነ ካሴንና ፋኖዋቻችንን ጫፋቸውን እንኴን እንድትነኩ አንፈቅድም!!!!

የአማራ ታጣቂ ኋይሎች ፋኖው ሚሊሺያ ልዩ ኋይሉ ዛሬ ከጠላት ትህነግ ጋር ምትክ የለሽ ህይወታቸውን እየሰው የሚታገሉት የአሜራንን ህልውናን ለማስጠበቅና ለማስቀጠል ባለመ ቅዱስ ዓላማ አኴያ አንጻር በመሆኑ የአንዱ አማራ መጠቃት የሁሉም አማራ መጠቃት ነውና ይህንንም በውስጣችን ያለውን ጸረ አማራ ቡድንን እየነጠሉ የመምታት አማራዊ የሆነ ግዴታ መንፈሳዊና ሞራላዊ መብትና ግዴታ እንዳለባቸው በማወቅ አንድም የአማራ ታጋይ ለአማራ ሕዝብ ተቆርቁሮ የተነሳን ታግሎ የሚያታግለንን አማራ ላይ የተቃጣን ጥቃትና ዛቻን በፍጥነት የአጸፋ እርምጃን ቡመውሰድ መጠበቅ እንዳለባችሁ እወቁ!!!!

ሼርርርር

Check Also

አቡነ ሳዊሮስ ማናቸው ? Who is Abene Sawiros?

★ ” አቡነ” ሳዊሮስ ማናቸው ? ★ ★ ከሁለት ሴቶች ዲቃላ(ከሕጋዊ ጋብቻ ውጪ) የወለዱ ምንኩስናቸውን …

ከጀርመን ሃገረ ስብከት የተሰጠ መግለጫ !

Related Posts:ከመንግስት የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ!ከአማራ ሕዝባዊ ኃይል (ፋኖ) የተሰጠ መግለጫ!ከአማራ ሕዝባዊ ኃይል (ፋኖ) የተሰጠ መግለጫ!ከአብን …

One comment

  1. ብአዴን ከትህነግና ኦሮሙማው የባሱ የአማራው ጠላቶች ናቸው። ይሄ ሁሉ ወረራ ፣መፈናቀልና ሞት በነሱ አቅም ማነስና አድርባይነት የመጣ ነው። እነሱ ምን ጨነቃቸው ትህነግም ብትመጣ አሸርግደው የሚኖሩ የበታች ማፈሪያዎች ናቸው። መወገድ ያባቸው ግባሶዎች ናቸው።

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.