Breaking News
Home / Amharic / በ 20 ብር ለአብን መኪና እገዛለሁ !

በ 20 ብር ለአብን መኪና እገዛለሁ !

የአብን ብሔራዊ ምክር ቤት ምክትል ሰብሳቢ ታታሪው ዘሪሁን ገሠሠ ለአብን ግሩም የሆነ ሀሳብ ይዞ መጥቷል። ዘሬ መጡኑን 100 ብር አርጉት። ይነበብ ይነበብ ይነበብ

ዘሪሁን ገሠሠ
<< በ20 ብር ለአብን መኪና እገዛለሁ!!! >>
( A project by Zerihun Gessesse )
ወገኖቼ! የ50 ሚሊየን አማራ ወኪል የሆነው ፣ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ፤ አመራሮቹ ገጠር ድረስ ዘልቀው በመግባት ፣ ህዝባቸውን የሚያደራጁት ለደህንነትና ምቾታቸው ሳይጨነቁ ፣ በህዝብ ትራንስፓርትና በእግራቸው ጭምር እየተጓዙ ነው። ይህ ደግሞ ይሄን ሠፊ ህዝብ በሚፈለገው ፍጥነት ለማደራጀትና ፖለቲካውን ተደራሽ ለማድረግ በእጅጉ አዳጋች ያደርገዋል። በመሆኑም ይኸን ችግር በጥቂቱ እንኳ ለመቅረፍ ፣ የእናንተን አጋርነት በመያዝ ፣ በአንድ ወር ተፈፃሚ የሚሆን ፣ << በ10 ብር ለአብን መኪና እገዛለሁ! >> የሚል ፕሮጀክት ፣ ይዤ በመቅረብ የራሴን አሻራ ለማስቀመጥ ፣ በዝግጅት ላይ እገኛለሁ።

alew Tesfaye የአብን መደራጀትና መጠናከር ምክንያታዊ በሆኑ ነጥቦች አደግፋለሁ። ከኢትዮጵያዊነት ያፈነገጠ አማራነት ግን ባልደግፍም ተቃዋሚ አልሆንም። ምክንያቱም አስተማሪው ህውሃት ስለሆነ፤ ትምህርቱ ስህተት ቢሆንም የተማረውን መተግበር ይጠበቃልና። ስለዚህ የህውሀት ትምህርት በጥሩ ቃላት ቢታጀብም ከኦነግና ህውሀት የተሻለ ስለማይሆንና ጠባብነትም ከራስህ በላይ ማየት ስለማያስችል፤ በጥርጣሬ መከታተሉ እኔ ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያውያን በሙሉ ይመለከታል። “ተቀምጠው የሰቀሉት ኋላ ቆሞማውረድ አይቻልም” አባቶች ሲተርቱ።

 •  
  Dagnachew Areda Abebe Gen mama fans mendenew why did you point on french maid things ow my
    
  Dagnachew Areda Abebe Gin mekina ?ayansim?plain menamen yelem ende yiqerta qibtet sayhon le belay zer le tewodros zer le asrat zer yansibachewal more memegnet alebin le erdatam yamechal
    
  Yilkal Awoke I am glad to hear such interesting news and the minimal request what I want to contribute to NAMA go head please
   
   
  Belete Ibrahim ለአብን ያለኝን ሁሉ አደርጋለሁ። አብን ገና በአንድ እግሩ ሳይቆም ከአደፓ የተሻለ ለአማራ ህዝብ ደራሽና ተቆርቋሪ ነው። ይሄንም በተግባር አይቸዋለሁ። ቀጣይ አባላቱን ለማብዛት የበኩሌን እወጣለሁ። ሁላችንም የበኩላችንን እንወጣ። ሀገራችን ወደ ለውጥ እንምራ። የተተከሉብንን እሾሆች እንቀል ። አንድነትን በወሬ ሳይሆን በተግባር እንፈፅም።
   
  Nuredin Assefa አረ ብን ብለህ ጥፋ እና የምንፈልገው እንዴ ኢትዮፒያ የሚያስብ እንጂ በ ጎጥ ለሚከፋፍለን እና ለ ኢስላም ጸር የሆነ ፓርቲ አንፈልግም
    
  Getachew Adnew I and my families are with you
    
  Yirga Sh ምነው ግን መኪና ብቻ አሳነስከውሳ እንዲያውም እኔ ሄሊኮፍተር ይገዛላቸው ባይ ነኝ። #wearewithyou
   
  Mechal Deguw ይህ የተቀደሠ ሀሳብና ዓላማ ለ “(አብን)” በ10 እና በ100 ብር ብቻ መገደብ የለበትም ነገር ግን :– 
  1) በግለሰብ ደረጃ መኪና ገዝቶ ለ (አብን) የሚሰጥ የመለገስ ፍላጎት ያለው ባለሀብት ሊኖር እንደሚችል አንድ የቅርብ ጓደኛየ ሹክ ብሎኛል 
  2) በርከት ያለ ገንዘብ መሥጠት የሚቻል መሆኑ ቢታወቅም በ10 ብር እና100 ብር ብቻ ባይወሰን See More
    
  Yotor Ze Gionawian Until my end i assist nama ever
   
  Mekonnen Abebe My family’s are with NAMA!!!!!!!!
    
  Ashagir Kebede we are with you best idea
   
  Haile Wo we are with U !!!!!!!!! NAMA Is mine……
    
  Assefa Sahle Am besides of , I know your people have strong shoulders , you do it
    
  Muluken Getachew ዋው ዴሰ የሚል ሀሳብ ነው አኔም ከአበን ጋር ወዴ ፊት …………..ግን አባል ለመሆን ፈልጌ ነበር እስኪ ንገሩኝ
    
  Weyne Wendu We are with you, caught hand in hand, carry your burden, is our burden.
    
  Shuga Look also im with u,im ready to contribute 4 this project.
   
   Alexander Gold Wr Are with you.so just do it .i am ready
    
  Worku Aleme Iam with you brother👍
   
   
 • Kahnu Belayneh Guadie I am with you, I am so glad in this project.
  So, i am ready to contribute at least 10 birr for NAMA
   
   
 • Fikre Abebe I support your idea it’s great and easy
   
  •  
 • አማራ.ፋኖ ወጣቱ.ቡድንእንኳን.ይህንንለኛዉ.ለአማራ.ህዝብ.ለሚያገለግለዉ.ለህወሀትም.ከአማራ.መሬት.አፈር.ማሥጫኛ.የሚሆን.ብር.በአልማ.ሥም.ሠተናል..ምንም.አይከብደንም.ከእናንተ.በኩል.ያለዉን.ነገር.ጨርሡ.እና.ወደሥራ.ግቡ.ህዝቡን.አደራጁ.በተለይ.ውፕጣቱን.ክፍል.ከአሁን.ቡሀላ.ድሉ.የአማራ.ነዉ
    
  Getnet Wudneh I Am With U But The Faith Of People Is How Many %
   
  Yaye Kiya ሀሳብህን አደንቃለሁ….ግን ሁሉም ይሳተፍ ዘንድ እና አሰራሩን ቀልጣፋና ተአማኒ ለማድረግ በስልክ SMS ቢሆን እጅግ ውጤታማ እና ከሀሜት የፀዳ ይሆንልሀል…..ዛሬም ነገም አብን!!!!
  ~~~~ዘንድሮ ጉድሽ ፈልቷል ኢህአዴግ~~~~
    
  3 ምላሾች
  Voiceless Misael There is no Acount number how can we do?
    
  Moki Moki Zewdu l am with you i will deposit 50 birr
   
  ደጉ በቀለ ዓለሙ I never said We are with you!
  But I need to say ” ካንተ ጋር ነኝ ” 
  አማራኛ እኮ ፍቅር ነው። ሁሉን እሚያቻችል ውብ የሆነ ቅኔያም ቋንቋSee More
    
  Mengistu Alebachew Ye amharan hiliuna lemefetaten yetederagutin fetena inihonbachewalen ABN wodefit isupport your idea100%
   
  Fentahun Melaku I am proud to be you and NAMA
    
  Zekariyas Ze Haddis We are with you .no doubt.
    
 •  
 • Yohannes Getaneh l am with you. I will deposit 100.00 Birr for your project, we Amaharan want this kind of idea.
  Thank you.
  •  
 • Yilkal Amlaku we are with you to suport ABN.
   
 • Aychew Erade we are with you my life.
   
   Mola Kunu Mloa ጊዜ ለኩሉ ተብየ ጋጠወጥ ነህ 
  የድርጅቱ መነሻ የአማራና የአማራ ህዝብ ነው፡፡
  አብንSee More
  •  
 • Eyoab Weldesenbet Sisayi እንደ 8100 አጭር ቁጥር አዘጋጁ በሁሉም ሠው ሥልክላይ ይድረሥ ይሄን ካደረጋችሁ በቀናቶች ሁለት አይነት ውጤት ታያላችሁ አንደኛው ከአገር ውሥጥ እና ከአገር ውጭ ምንያክል ደጋፊ እንዳለ ይታወቃል ሁለተኛው 50ሎሚ የሚባለውን ታዩበታላችሁ ።
  •  
 • አበበ አወቀ ከበደ We are with you bro go on!!
   
   
 • Naziat Seid We are with u!በጣም የተቀደሠ አይድያ ነው።ወደተግባር ብቻ ግባ።
  •  
 • Tesfahun Girma Legese I am with you!!! I will buy many tickets !!
    
 • Yalemzewud Demelash እኔ የቤተሰቤን (የቤተሰባችን ቁጥር ሰባት ነን፣ እኔም የመጀመሪያ ልጅ ነኝ) ሙሉ ወጪያችንን እኔ በእጥፍ እሸፍናለሁ። መልካም ሀሳብ ነው።
  •  
 • Zemene Dersie Yes we can…pls,,,,,,,contact…meee 

   

 • Birehnu Fenta I am with you
    
 • Abebaw Kassaye ጥሩ ሀሣብ ነዉ፡፡
  በርቱልን ከዚህ በተጨማሪ በሁሉም የአብን ፅ/ቤትቶች ከወርሀዊ እና የድጋፍ ክፍያ በተጨማሪ የተሽከርካሪ ድጋፍ ማድረጊያ ደረሠኝ ወይም መዝገብ ማዘጋጀት ቢቻል ከአስር ብር በላይ መደገፍ የሚፈልጉ ካሉ ተደራሽ ማድረግ ይቻላል፡፡
    
 • Michael Kassa For sure I will contribute at least 100 Et birr
    
 • Kassahun Getnet I am with you!!!
   
  •  
 • እንይ ዓለም #በተባለው መሠረት የድርሻየን የአቅሜን እወጣለሁ!!! አባል አይደለሁም ግን ድጋፍ ማድረግ እፈልጋለሁ!!!!
    
  Zebene Tadesse We are with you. We can support as much as we can.
    
 • Kêdã Øřø Bøýž bado igrachu mahediko bahilachu new 50 million yemolachut demo iskezare yemotutin ine minilikinim cemiro new weyis ine kemisen, walkaitin cemiro nw
    
 • Yohannes Amhara Yohannes Ke 10 yijemir gin bale 50..100..binor tiru new ye nama mewakir balebet bicha sayhon amhara balebet hulu mesrat yichalal
   

Check Also

ለኢትዮ 360 ተመልከቾችና ደጋፊዎች በሙሉ የቀረበ ጥሪ !!

ለኢትዮ 360 ተመልከቾችና ደጋፊዎች በሙሉ የቀረበ ጥሪ !! ********************************************** #ሼር እናድርግ #እናዛምት ከቅዳሜ ግንቦት 5/2015 …

ቤተክርስቲያኒቱ ከባለፈው የበለጠ ብርቱ ፈተና እየመጣባት ነው። መሳይ መኮነን

ቤተክርስቲያኒቱ ከባለፈው የበለጠ ብርቱ ፈተና እየመጣባት ነው። እነአብይ አሁን ብቻቸውን አይደሉም። ከእነጌታቸው ረዳ ጋር ተጣምረው …

3 comments

 1. Eyoab Weldesenbet Sisayi እንደ 8100 አጭር ቁጥር አዘጋጁ በሁሉም ሠው ሥልክላይ ይድረሥ ይሄን ካደረጋችሁ በቀናቶች ሁለት አይነት ውጤት ታያላችሁ አንደኛው ከአገር ውሥጥ እና ከአገር ውጭ ምንያክል ደጋፊ እንዳለ ይታወቃል ሁለተኛው 50ሎሚ የሚባለውን ታዩበታላችሁ ።

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.