ኢትዮጵያን ዳግማዊት ሩዋንዳ ለማድረግ እየሰራ ያለ ሀገር አፍራሽ ሚዲያ በዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት መፋረድ አለብን !በቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት የዘር ማጥፋት ቅስቀሳ ሲያደርግ የነበረው OMN TV በአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ እና ሰሞኑን በሞቱት ወገኖቻችን ሞት መጠየቅ አለበት ‼OMN ከፌስቡክና ከዩቱዩብ ቢያጠፋውም ከሚኒሶታ በቀጥታ የተላለፈው የዘር ፍጅት ቅሰቀሳ ቪዲዮ እንደ ወረደ በአማርኛ ትርጉም እነሆ።
Posted by Abraham Worku page/አብርሃም ወርቁ ፔጅ/ on Monday, July 13, 2020
