Breaking News
Home / Amharic / በእስር ላይ እንዳሉ የተረሸኑ የአማራ እስረኞች ዝርዝር

በእስር ላይ እንዳሉ የተረሸኑ የአማራ እስረኞች ዝርዝር

እጅግ አሳዛኝ/ሼር
#የአማራ ተወላጆች በእስር ላይ እንዳሉ የተረሸኑት ሕዳር 19/2015 ለህዳር 20 ሲሆን:ስም ዝርዝራቸውም፦
1ኛ. ኡመር አሊ
2ኛ. ወርቂት ሙሀመድ
3ኛ. መዲና ከማል
4ኛ. አህመድ ከማል
5ኛ. ጦይብ ከማል
6ኛ. ሼህ ከማል በድሩ
7ኛ. ኢብራሂም አሊ
8ኛ. ሙሀመድ አሊ
9ኛ. ታጁ መሀመድ
10ኛ. ሙሀመድ ዳውድ
11ኛ አስናቀው እባቡ
12ኛ. ተመስገን መልክ ነው
13ኛ. ሳኒ ከማል
14ኛ. መሀመድ ከማል
15ኛ አህመድ ከማል
16ኛ. ዚነት ሰይድ
17ኛ. ሰሚራ ሰይድ
18ኛ. ሽኩር ሙሀመድ
19ኛ. ፋጢማ ጅብሪላ
20ኛ. አስናቀው ካሳው
21ኛ. ዩኑስ ሙሀመድ
22ኛ. ኡመር ሙሀመድ
23ኛ. ጥላሁን ዘነበ
24ኛ. ኢስማኤል ደሳለኝ
ከዚህ በታች ያሉት ደግሞ ከነ ቤተሰቦቻቸው የተረሸኑ ሲሆኑ፦
1ኛ. ጀማል ዳምጤ እሱን ጨምሮ 5 የቤተሰብ አባላቱ
2ኛ. አበባው መኮነን እሱን ጨምሮ 6 የቤተሰብ አባላቱ
3ኛ. ሼህ ሙሳ የሱፍ እሱን ጨምሮ 5 የቤተሰብ አባላቱ
4ኛ. ቃሲም ሲራጅ እሱን ጨምሮ 3 የቤተሰብ አባላቱ
5ኛ. ከማል ፈድሉ ከነ ባለቤቱ ቤተሰቦች ጨምሮ 21 የቤተሰብ አባላቱ
6ኛ. ሙሳ አሊ እሱን ጨምሮ 7 የቤተሰብ አባላቱ
7ኛ. አሊ ሀሰን እሱን ጨምሮ 10 የቤተሰብ አባላቱ ናቸው።
እነዚህ በእስር ላይ እንዳሉ የተረሸኑት 81. ሰዎች የክልሉ ፀጥታ ኃይሎች ሕዳር 9 እና ህዳር 20/2015 ዓ/ም ቤት ለቤት እየዞሩ ከገደሏቸው 47 የአማራ ተወላጆች ተጨማሪ መሆናቸውን ነው የአከባቢው ነዋሪዎች ለአማራ ድምፅ ያረጋገጡት።

#ድልለፋኖ
#ድልለኢትዮጵያ

Check Also

በአሜሪካን ሀገር የምትኖሩ የአማራ ማህበራትና የአማራ ልጆች የት ነው ያላችሁት?? Share!

ድሮን ሲያስተኩስ የነበረው ባንዳ በፋኖ ተያዘ ! እኔን ያየህ ተቀጣ !

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.