Breaking News
Home / Amharic / በቀለ ገርባ ለምን መቀሌ ሄደ ስትሉ አብይ ራሱ ወደ መቀሌ ሽማግሌ ላከ። ጉድ በል ሸዋ!

በቀለ ገርባ ለምን መቀሌ ሄደ ስትሉ አብይ ራሱ ወደ መቀሌ ሽማግሌ ላከ። ጉድ በል ሸዋ!

ሰበር ዜና

የሐይማኖት መሪዎችና ሽማግሌዎች የኢትዮጵያ ፌድራል መንግሥትና የትግራይ ክልላዊ መሥተዳድርን ለማስታረቅ ጥረት መጀመራቸውን አስታወቁ። የኢትዮጵያ የሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ ሐጂ መስዑድ አደም የኢትዮጵያ ነባራዊ ፖለቲካ የሐይማኖት መሪዎችና የአገር ሽማግሌዎችን “ጣልቃ ገብነት ይፈልጋል” ሲሉ ለዶይቼ ቬለ ተናግረዋል።

የኢትዮጵያ የሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ እና የአገር ሽማግሌዎች ጥምረት በጠቅላይ ምኒስትር ዐቢይ አሕመድ የፌድራል መንግሥት እና በትግራይ መካከል የተካረረውን ልዩነት ለማስታረቅ ወደ መቐለ ሊያመሩ ነው። የኢትዮጵያ የየሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ ሐጂ መስዑድ አደም የኢትዮጵያ ነባራዊ ፖለቲካ የሐይማኖት መሪዎች እና የአገር ሽማግሌዎችን “ጣልቃ ገብነት ይፈልጋል” ሲሉ ለዶይቼ ቬለ ተናግረዋል። ለሽምግልናው ይሁንታ የሰጡት የትግራይ ክልል ከፍተኛ አመራሮች የሐይማኖት ተቋማት መሪዎች እና የአገር ሽማግሌዎች በሚያደርጉት ጥረት እንደሚገኙ ገልጸዋል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር
ነጋሽ መሐመድ

አብይ አህመድ ወደ መቀሌ ሽማግሌ ልኮ ከህወሃት ጋር ለመታረቅ ወሰነ። አብይ አህመድ ሀይሌ ገብረ ስላሴን ጨምሮ 52 ሽማግሌዎችን , የሀይማኖት አባቶችን , አባ ገዳዎችንና ታዋቂ ሰዎችን ነገ ወደ መቀሌ ይልካል። ሽማግሌዎቹ ነገ ከህወሃት ጋር በሚያደርጉት ውይይት አብይ አህመድ ህወሃትን ይቅርታ እንደጠየቀ መልዕክት ያስተላልፋሉ ተብሎ ይጠበቃል። እንደ መረጃ ምንጫችን ከሆነ የህወሃት ባለ ስልጣናትን አብይ አህመድ ይቅርታ ከመጠየቅ እስከ ካሳ መክፈል እንደሚደርስ እየተነገረ ነው።

ጌታቸው ረዳ ከመቀሌ
<<ሀገር በሽምግልና አትመራም>> የብልፅግና መንግስት ሽምግልና በሚል ጳጳሳትና ሸህ ወደ ትግራይ ክልል በነገው እለት እንደሚልክ መረጃ ደርሶናል። የፌዴራል መንግስት ወደ ትግራይ ሽማግሌ የላከው ህወሓትን በብዙ መንገድ ተፈታትኖ ብዙ ነገሮችን አስቦ አማራጭ ስላጣ ብቻ ነው። የፌዴራሉ ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድም ሆነ ዙሪያውን የከበቡት ታማኝ አማካሪዎቹና ጋሪዲዎቹ በሙሉ የህወሓትን ፅናትና እምነት አስረግጠው ያውቃሉ። ህወሓትን በምድራዊ ኃይል እንደማያሸንፉት በፅናት ያምናሉ። ያላቸው አማራጭ ይቅርታ ጠይቀው ከህወሓት ጋር መታረቅና ከገቡበት የአመታት ፍርሃት በፍጥነት መውጣት ነው። ከዚህ ውጭ የፌዴራል መንግስት አማራጭ የለውም። ህወሓት በምድራዊ ኃይል የማይሸነፍ ኃያል ድርጅት መሆኑን በኩራት መናገር እችላለሁ።

Taye Dendea Aredo
የሽምግልና ጉዳይ – በጥብቅ ይታይ! የሀገራቸዉ ጉዳይ የሚያሳስባቸዉ አባቶች ችግሮችን በእርቅ ለመፍታት ማሰባቸዉ ያስመሰግናል። ደግሞ እርቀሰላም የብልፅግና አንዱ መርህ መሆኑም ይታወቃል። ከወያኔ ጋር የሚደረግ ሽምግልና ግን በጥንቃቄ ሊታይ ይገባል። ወያኔ በአፉ እርቅ እያለ በእጁ ተንኮል ይሸርባል። በ2000 ዓም ዋዜማ ከቅንጅት ጋር የነበረዉ ታሪኩ ይህን ይመሠክራል። ስለዚህ ቅድመ ሁኔታ ያስፈልጋል። ወያኔ እርቅ ከፈለገ የደበቃቸዉን ዓለም አቀፍ ወንጀለኞች ለፌዴራሉ መንግስት ያሰረክባል። በምርጫ ስም የኢትዮጵያን ህገ-መንግስት ለመናድ የሚያደርገዉን መፍጨርጨር ያቆማል። ላለፉት 27 ዓመታት ዘርፎ ውጭ ሀገር ያከማቸዉን የሀገር ሀብት ቆጥሮ ይመልሳል። ይህ ከመሆኑ በፊት ስለሽምግልና ማዉራት ግን የኢትዮጵያዊያንን ቁስል ማመርቀዝ ይሆናል። ብልፅግና እስከ አሁን ጉዳዩን እንደማያዉቅ በአክብሮት ይገልፃል!

እኛ ብልፅግናዎች ነን! በመደመር መንገድ ለኢትዮጵያ ብልፅግና እንጓዛለን!
#አረንጓዴአሻራ

 • G Fikir Teg 3ኛዋ አስቃኛለች። የዘረፈውን ቢመልስ ማን ማን ሆናችሁ ነው የምትካፈሉት? ኢዜማን ታካፍሉታላችሁ😂😂😂?
 • Abebe Regassa kkkkkkkkk
 • Netsa Gutema ባለ ቃሪያው የተከበርክ አቶ ታዬ ደንደአ።የገዛ ወገህን በእሳት እየለበለብክ፣ወለጋንና ጉጂን እያሸበርክ ስለየትኛው ተተት ነው ማውራት የፈለከው??? ወደወያኔ ሽምግልና የላከው የጠመንጃዋን ነገር እንደማታዋጣህና እዚያ አንድ ጥይት ስታጮህ ምላሹ ምን እንደሆነ ስለምታውቅ ነው።
  ሽምግልናውን ወለጋና ሌሎች የኦሮምያ ዞኖች ላይ ብታደርገው ኖሮ በሰማሁህ ነበር።ቀን ይመጣል፣ቀን ይሄዳል፣ስልጣንም ይቀራል።እንዳንተ ከህዝብ ልብ ውስጥ ወጥቶ መቅረት ግን እርግማን ነው።ታዬ ደንደአ በኦሮሞ ህዝብ ታሪክ ውስጥ የቀለለና የተጠላ ስብእና ነው።ተመለስ!!! ህዝብህን ይቅርታ ጠይቅ!!!!
  22 replies
 • Abdu Katabo Lenjisoo None sense article.Go to language school and learn how to narrate first
  1 reply
 • Adane Alemu በልብህ ውስጥ ኢትዮጵያ እንደሌለች ፣ የህዝብ መዝሙር አንድ የስንኝ ቋጠሮ ለማለት ተቸግረህ ፣ ጥላ ቻን ትሰብካለህ ኢትዮጵያዊነት ለነ ታዬ ወያኔ እያሉ መቆዘምና ማልቀስ መሆኑ ከገባን ቆይቷል። የቃርያ ፖለቲካ!
  1 reply
 • Mikiyas Tilahun ወያኔን እና ህወሓትን መለየት እያቃተህ እንዴት እርቅን ታስባለህ?…እርቅ የሚጀመረው ከጥላቻ ልቡናን በማፅዳት ነው። እንጂ እየጠሉ እንታረቅ…በማለት አይደለም…
  4 replies
 • Meron Gher ከወዳጅህ Dereje Gerefa Tullu
  “በህዋሃት እና ብልፅግና መካከል አለመግባባቱን ለመፍታት መሞከሩ ጥሩ ሆኖ #በምዕራብ እና #ደቡብ_ኦሮሚያ ያለው ችግር ደግሞ ከዚህ የተሻለ ትኩረት ይፈልጋል🙄። መንግስትም ሆነ የሀገር ሽማግሌዎች በዚህም አከባቢ ሰላም ለማውረድ እንቅስቃሴ ማድረጉን እንዳይረሱት ለማለት ነው።
  አለበለዚያ ታጥቦ ጭቃ ነው።”
 • Ggiorgis Birhane ብልፅግና ሁሉንም የፖለቲካ እስረኞች ካልፈታ ትግራይን ይቅርታ ካልጠየቀ እርቅ ተብሎ ነገር የለም።
  3 replies
 • Milkii Barkeessaa this implies that TPLF has rejected your arbitration.
 • Malkaa Odaa አሁን ግን እርቅ ያለዉ ወያኔ ሳይሆን #ብልጻደግ ነዉ።
  እዉር ብሸፍት ከጓሮ አያልፍም ይባላል።
  #ብልጻደግ
 • Mulugeta Taffa Reconciliation is good for all but it needs acceptance of all wrongly done messes & equally compensation for those victimized by the system itself .What the country has lost economically must be off-set a little bit by those caused being at front.
 • Guddataa Makoonin Post ይህ የኦሮሚያ ብልፅግና ቅርንጫፍ አቋም ነው ወይስ የዋናው ብልፅግና አቋም ነው። አብ ታዬ አንተ የኦሮሚያ ብልፅግና ወሬ አመላላሽ ላይ እንዳለ አቃለው መግለጫክ ግን የብልፅግና ፕሬዝዳንት ይመስላል።
 • ተሰፋ እዮ ስንቀይ እራስን በራስ ማስተዳደር በሽምግልና አይፈታም ።በህገመንግስት እንጂ !! በዛ ላይ ሽማግሌዎቹ ከአዲስ አበባ ወደ መቀሌ እንጂ የመጡት ከመቀሌ ወደ አዲስ አበባ አደለም የሄዱት
  2 replies
 • Breda E Ge ችግር የለም ሽምግልና አያስፈልጋችሁም 🤷🏾‍♂️ ጊዜያዊ ታንክና ባንክ በእጃችሁ አለ ። ግን ወደፊት የሰራችሁት መርከብ 👉🏾ከ iceberg ጋር ለማጋጨት የቀረው ትንሽ ጊዜ ብቻ ነው።😁
 • Walintaana Qeroo ታዬ እናንተ #አረንጓዴ _ቢጫ…ብልጥግናዎች ወያኔን ፈርታችሁ ሽምግልና ላካችሁ እንጅ እርቅና ሰላም የብልጽግና ባይርህ ሆኖ አይደለም ብሆንማ ኖሮ ወደ ምዕ/ብ እና ደቡብ ኦሮምያ ሽማግለ ትታችሁ ገዳይ ሰራዊትን አትልኩም ነበር
 • Emma Nuel ከመደመር ፍልስፍና ውጪ የሆነ ሀሳብ ነው ዲር ታዬ ደንደኣ 👉 መደመር የኃላዉን ረስቶ የፊቱን የሚያልም ፥ ይቅርታ ማድረግን እንጂ በቀልን የማያስብ ቀመር ነዉ ። እስቲ ተዉነ ሰላማችንን ስጡነ!!!!!
 • Seid Shoga ወያኔ ውጪ ሀገር ያከማቸውን የሀገር ሀብት በሕግ አግባብ ለማስመለስ ያልቻልከውን በሽምግልና ግማሹን ለማግኘት መሰብህን በየዋህነት አድንቄዋለው፡፡ለነገሩ የተራ ጉዳይ ይሆናል እንጂ ሁሉም የዘረፈውን ቆጥሮ መመለሱ አይቀሬ ነው፡፡
  2 replies
 • Ggl G Libdi እራሳችሁ እንታረቅ ካላችሁ በኃላ ወያኔ ተንኮለኛ ነዉ መሰሪ ነዉ ከምትሉ እርቀሰላሙን መተው አይሻልም ነበር !!
 • Kalebson Mariamson Axumson ሲጀምር አንተ የኦሮሚያ ብልጥግና ሀላፊ ነክ ምን አገባ በፌደራል ነገሮች ላይ ቂንጥራም የተጠላክ
 • Bewuket Stotaw አቶ ልደቱ አያሌው “ህውሀትን ጨምሮ ሁሉንም የፖለቲካ ፓርቲዎች ያማከለ የጋራ መግባባት/ድርድር እናድርግ” ሲል “የውሃት ተከፋይ : ትግሬ : ….” ወዘተ የስድብ ማዕት ያወርዳሉ።
  ይሄንኑ ተመሳሳይ አቋም ዶ/ር አብይ ሲሰራው ግን “የሰላም አባት ፡ ሙሲያችን ፡ አሻጋሪያችን”
  1 reply
 • Milkeessaa Dhaabaa Yaadasaa መደመር የሚሰራው ለpp ብቻ ነው ለካ! ባለፈው ጊዜ፣ ልደቱና ጃዋር ባንድ ላይ በመወያየታቸው በpp መንደር ኩርፍያ ፈጥረው ነበር። መደመር ምስጢር ነው! kkkkkkk…
 • Chu Chu Gemechu ጀግናዉ ታዬ ያለዉ እዉነቱ ነዉ ስለወለጋዉ ማን ጫወታዉን በእጅ አዙር እየተጫወተ መሆኑ ይታወቃል
 • Zerihun Mohammed በትክክል:: እርቁ ከእውነት ና ከልብ ከሆነ በስርዓቱ የተጎዱ ቤተሰቦች ካሳ ይከፈላቸው::
 • ከም ዓለመይ ምስ ህዝበይ ብልፅግና እስከ ኣሁን ጉዳይን እንደማያውቅ በኣክብሮት ይገልፃል ። ትልና
  እኛ ብልፅግናዎች ነን ! በመደመር መንገድ … ሁለቱም ሓሳብ ኣይጣረሱም ??? ለማነኛውም ለእርቀ-ሰላም ጊዜው ኣልፏል ።
 • Asres Addis አንድ ታየ ብዙ ትህነጎችን ( ድጅታል ወያኔዎችን ) በቀላሉ በብዕር አሸነፋቸው !!! ድጅታሎች ማልቀስ ይፈቀዳል፡፡
 • Kaz Kibrom በጓሮ ልከሽ በትግራይ ያለው ሁኔታ ኣይተህ ብልፅግና ኣያቅም ትላለህ ኣደራጅቶ የላካቸው ብልጥግና ነው።
  ባለቀ ነገር ሸምጋዮች ይህን ሃሳብ በራሳቸው ያነሳሉ ማለት ቂልነት ነው።
 • Jirti Amex ውሽት! እንኳን ይህን ወያኔ የጠራቻቸውን የምን ሀይሎች ነን ተብለው ራሳቸውን የሚጠሩትን በኮሮና ስም አስገብታችኋቸው የለ እንዴ! ቅጥፈት ይቁም! ሰፉ ያጠፋልና።
 • Mebrahtu Tareke ከሁሉም የሚስቀኝ ብልፅግና እንደአንተ ዓይነቱ በትልቅ ቦታ አስቀምጣ ህዝብን በአግባቡ አስተዳድራለሁ ማለቷ ነው።
 • Burgiba Chuchex የፓለቲካ ልዩነት በፓለቲካ ድርድር ይፈታል እንጁ በሽምግልና አይደለም፡ በፈንቅል አይደለም: በዶክመንተሪ አይደለም! ! ድሮም ብለን ነበር..አሳዳጊ ላይ ፊጥ..ፊጥ ስትሉ። ለነገሩ ወለጋን ኮሮና አያሳስብም ያልክ ወጠጤ ባለ ጊዜ..ምን ሊፈይድ..።።።ኮሮና ወለጋ ሲገባ ደስ አለህ። ወይ ብልጥግና ገና ጉድ ታሳዩናላችሁ!!!!
 • Élias Getachew ታዬ ደሞ እያደርክ ጥሬ የምቶነው ጉድ አለህ እንደው ለምን ራስህን አዋርደህ ድርጅትህን አዋርደህ የጋራ የሆነች ሀገር ታዋርዳለህ?? በለውጥ ሐዋርያ ስም ስንት ነብስ የበላ ዱርዬ ስንት ሃብት እና ንብረት የዘረፈ ቦዘኔ እጅህ ላይ እና ስልጣን ላይ አስቀምጠህ ለምን እዛ ማዶ ያለው ብቻ ይታይሀል? ደሞስ የፌዴራል መንግሥት ሃብት የዘረፉትን ሄዶ መያዝ እና ለፍርድ ማቅረብ ካልቻለ ዓለም አቀፍ ወንጀለኛ See more
 • Kenaf Dabi ሳይጠሩዋት አቤት ሳይልኩዋት ወዴት መንግስትም መሆን ያምራታል አይ ተዬ አንተ ነህ ማታቀው ኢንጂ መንግስት ያቃልኮ
 • Tamesgen Kumera Ajaha ምነው በቀለ ገርባ መቀሌ ሲሄድ ካሀዲ ብለህ ስታስጮህ አልነበርክም አሁን ወያኔን ስላልቻላችኋት እርቀ ሰላም ብለህ አማርኛ አሳምረህ ስትልክ ቅዱስ ሀሳብ ነው??? Tortora ዝንጀሮ
 • Ashenafi Hailekiros PP ብቻ አደለም ኢሳያስም በድብቅ ሽማግሌ ልካል የሚያዋጣቹሁም እሱ ብቻ ነዉ የተረፈዉ መላላጥ ብቻ ነዉ ትርፉ
 • Yordi Metshat ሰውዬ ትጦዛለህ እንዴ ሽማግሌዎቹ እኮ ከአዲስ አበባ ወደ ትግራይ ተላኩ እንጂ ከትግራይ ወደ አዲስ አበባ አልተላኩም
 • Biniam Girmay ባይሳካለትም እርቅ ብሎ እግር ስራችን አንገቱን ደፍቶ እየለመነ ያለ እኮ ህገ ወጡ የብልጥግና ፓርቲ ነው ወዴት ወዴት ሃሃ
  ሸምጋዮች ከአዲስ አበባ ወደ መቐለ መጡ እንጂ ከመቐለ ወደ አዲስ አበባ አላክንም፣ ያም ሆነ ይህ ሽምግልናው እውን የሚሆነው ብልጥግና ፓርቲ ሁለት አመት ሙሉ በትግራይ ህዝብ ላይ የፈፀመው ጥቃትና ክህደት ይቅርታ ጠይቆ ከእንግዲህ በኋላ አይለምድብኝም ብሎ ላጠፋው ጥፈት ካሳ ሲከፍል ብቻ ይሆናል።
  2 replies
 • Wendwesen Daba እንዳንተ አይነት ወራዳ አመራር ይዞ ብልፅግና በለው ኦሮሚያ የትም ፈቅ አይልም በግልፆ ቅዎንቅዎ አደብ ልትይዝ ይገባል ወራዳ የሀገር ዝባዝንኬ ነህ ዳሩ ኢህአዴግ አሰሮ ካጀገናቸው ዘባተሎዎች መሀሎ አንዱ ነህ ።
  4 replies
 • ተመስገን ፈጣሪ በእድሜ እንዳንተ ዓይነት ገልቱ አይቼ አላቅም። እውነቱ ነው pre human being ብሎ የሰየመህ። ደሞ መጀመርያ ጭንቅላትህ አረንጓዴ ይሁን ከመሬቱ በፊት
  3 replies
 • Kfo Abo Pbo ሽማግሌ የላካቹት እናንተ እየ ለመናቹ ያላቹት እናንተ እነሱማ የያዙትን ህዞ እየ ሄዱ ነው ስለዚ እነሱ የፈለጉትን ኣድርጋቹ መታርቅ ያለባቹ እናንተ ናቹ መቼም ከበሃርነት ውጪ ራሳቹን ችላቹ ማስተዳደር አትችሉም
   
 • Dar Eskdar የኢሳቱን ጀዝባ የሲሳይ አጌናን ትንቴኔ ትላንት ሰምተህ ዛሬ ታስተጋባለህ እንዴ እኔ ምለው ብልፅግና ሚመራው በኢሳት ትንታኔ ነው እንዴ
 • Berihun Tegegne በትክክል ጥንቃቄ ያስፈልጋል ሞተው ራሱ አይታመኑም ትህነጎች
 • Teshome S Kumsa ብልፅግናዎች የሽምግልናውን ዜና ከመገናኛ ብዙኋን ነው የሰማነው እንዳትለን ብቻ።ሽምግልና ጥሩ ብሆንም ከዚሁ ከፍንፍኔ ተጀምሮ ወደ ወለጋ፣ጉጂ፣ምዕ/ሸዋ፣ሰሜን ሸዋ ወዘተ ማቅናት ነበረበት።አለበለዚያ የምፈለገውን ውጤት አያመጣም።
 • Daniel Mitiku እኔ መጀመርያም እጣን ፈንድሻ ምናምን ወከባ ስትፈጥሪ ሁኔታሽ አልጣመኝም አላለም የጀበና ቡና 25 ብር ክፈል ስባል።ስማ ታየ ልንገርህ አይደል አንተም 2 ሚልየን ብር ታመጣተለህ።
 • Abdu Melesse አንዳንደ ሞኝ ነህ ልበል
  እኒህን የዘረዘርካቸውን ካደረገማ ጠብም ባልተፈጠረ ሽምግልናም ባላስፈለገ።
 • Tewodros Tesfaye ከንቱ ፍጥረት እኮ ነህ። ልብ ግዛ ከዛ ራስህን አረጋጋ: የወለጋ ኔትዎርክ አይለቀቅም ባልክ ማግስት የሆነዉን አስብ: ጠ/ሚ በነገጋታዉ ይቅርታ በጠየቁበት (ምሁራንን የዘለፉበት ) ንግግርን መሰረት አድርገህ ይዉደም ይረገም እያልክ የጻፍከዉን አስብ። ነገሩ ኮልኮሌ ነህ ፊትህ ያስታዉቃል።
 • Aboma Aga እናንተ ወያኔዎች አልነበራችሁም?
  ዛሬ ከወያኔ የባሳችሁ አረመኔዎች አይደላችሁም?
 • Kiya Oli ማን ይሙት አሁን ያለ ብልግና እዉቅና ሐይልሻ ፍንክች ትላለች አቡኑ መቀሌ ይሄዳሉ???ቀዳዳ ለምን ትልካለህ ለምን ታፍራለህ ጀዝባዉ!!!ወያኔ ጀግና!!!
 • Robel Milletti ለሽማግሌዎች ክብር ሲባል ምናለ ለዛሬንኳን ዘገምተኛ አስተያየትህ ከመስጠት ብትቆጠብ ?
 • Mohammed Dafo በቄን እና ፕሮፌሰሩን የህወሓት ተላላኪ ብለህ ሺ ዕርግማን በረጨህበት አፍህ ብልፅግና ከህወሓት ጋር በሰላማዊ መንገድ ስለመወያየት፡ስለ ዕርቅ ጉዳይ ጥሩነት ስታወራ ወፈፌ ነገር መሆንህ በግልፅ ይታያል።

  ያምረሃል እንጂ……..See more
 • Diriba Adamu እኔ የምለው ሽምግልና ትግሬና አማራ ስጎዳ ብቻ ነው እንደ የኢትዮጵያ ሽማግለዎች ከየትም ተጠራርቶ ሽምግልና የምሄዱት ቅንጅቶች ስታሰሩ ሽማግሌዎች ነበሩ ከዛም አስፈቷቸው ዋናው ነጥብ ያኔ ታዬ ዳንዳአ እንጅኔር ተስፋሁን በቄለ ገርባ እንጅነር መስፍን በስሜ ኦኔግ ከ100ሺ በላይ ኦሮሞዎች እስር ላይ ነበሩ ያኔ ሽማግሌዎችም ነበሩ ግን ኦሮሞን የምያስፈታ ተቆርቋሪ ሽማግሌ የለም ኢትዮጵያ ለኢትዮጵያውያን እንጅ ለኦሮሞ አትሆንም ወንድሜ የታጠቀና የተደራጀ ሽምግልናን ያስጠራል::
 • Yemane Garedew ሲጀመር ወደ መቀሌ የመጣቹ እናንተ’ጂ ህወህት አልመጣም/አልላከም/ ፒፒዎች እርቅ ከፈለጋቹ መጀመርያ ከኢሳያስ ሸርባቹሁ ህወሕት ወይ የትግራይ ህዝብን እናንበረክካለንወይ እናሸንፋለን ማለት ስለማይሳካላቹ አቁሙ።ታሪካቹ አታባላሹ።ሁለተኛ ለትግራይ ህዝብ ራሱን በራሱ የማስተዳደር መብቱ ታግሎ አደለም ለራሱ ለንዳ አንተ አይነቱ የተረፈ ትግል አልፎ ነውና ዬማታደርጉትንና የማትፈፁምትን ነገር ከመተናኮስ አቁሙ።

Check Also

ኤርትራ ከአማራ ህዝብ ጋር መቆሟን አስታወቀች !

Related Posts:የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ተከስቶ የነበረው ችግር እንደተፈታ አስታወቀች::ኤርትራ ለአማራ ልዩ ኃይል እና …

ጥቁር ጣልያን በአዲስ አበባ። ለታሪክ አስቀምጡት። ሼር

Related Posts:የመሬት ዝርፊያ በአዲስ አበባ !የኦሮሞ ባንዲራ በአዲስ አበባ !በአዲስ አበባ የሚሰራዉን ተንኮል ተመልከቱና ፍረዱ …

One comment

 1. The Addis Ababa’s elders choosing to sit down too close to each other without masks on in Mekele is showing their complete disregard to the State Of Emergency regulations which the government has declared. In Ethiopia three out of four people currently sick with CoronaVirus are found in the Capital City Addis Ababa, many poor or displaced people of Addis Ababa are sending their children to homeless shelters outside Addis Ababa where the federal government provides these children with counceling services . Addis Ababa’s Coronavirus patients number reached 2577 while the total Coronavirus cases in Ethiopia reached 3526.

  Reuters › article › city-demoliti…
  Web results
  City demolitions expose Ethiopian families to coronavirus – Reuters

  https://www.reuters.com/article/us-health-coronavirus-ethiopia-homelessn/city-demolitions-expose-ethiopian-families-to-coronavirus-idUSKBN22B1RP

  https://borkena.com/2020/06/15/addis-ababa-coronavirus-patients-number-reached-2577/

  Addis Ababa Coronavirus patients number reached 2577

  https://www.kcet.org/coronavirus-worldwide/ethiopia-moves-children-from-streets-to-shelters-to-slow-coronavirus

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.