Related Articles
~ በሰሜን ሸዋ የተከሰተውን ሁኔታ ያካባቢው አርሶ አደር ገበሬዎችና ነዋሪዎች ሁኔታውን እንዲህ ይገልፁታል !! ትናንት በETV የቀረበው የጀነራሉ አገላለፅ ከገበሬዎቹና ከነዋሪዎቹ ጋር የሚፃረር ነው እውነታውን አጢኖና አጣርቶ ወንጀለኞቹ ለፍርድ ማቅረቡ ተገቢም አግባቢም ነው ዛሬ ሸፋፍነን የምናልፈው ሐቅ ነገ ትልቅ መስዋዕት ያስከፍለናል !!!
Posted by የዲሲ ግብረ ሃይል on Wednesday, April 10, 2019