Breaking News
Home / Amharic / በመተከል የተጨፈጨፉ የወገኖቻችን ስም ዝርዝር:: ጭፍጨፋ እስከአሁን አልቆመም!
ASOSA, ETHIOPIA - DECEMBER 08: Ethiopians celebrate the 9th Nations, Nationalities and People's Day at Asosa stadium in the western city of Assosa, capital of Benishangul-Gumuz State on December 8, 2014. Ethiopians turned the anniversary into a national event nine years ago, dubbing it "Nations' and Nationalities Day," during which they celebrate the country's unity and its cultural, religious, linguistic and ethnic diversity. (Photo by Minasse Wondimu Hailu/Anadolu Agency/Getty Images)

በመተከል የተጨፈጨፉ የወገኖቻችን ስም ዝርዝር:: ጭፍጨፋ እስከአሁን አልቆመም!

#በመተከል ዞን በቡለን ወረዳ ኤጳር ቀበሌ በግፍ የተጨፈጨፉ የወገኖቻችን ስም ዝርዝር
(ከጳጉሜ 2012 ዓ፡ም እስከ መስከረም 2013 ዓ፡ም)

1. ይበሉ ጌታሁን (35)
2. ጥላሁን አበበ(16)
3. መኩሪያው አበበ (20)
4. በቀለ አየነ(35)
5. አለሚቱ በሪሁን(25)
6. ሂወት በቀለ (7)
7. ካሰች በቀለ (17)
8. ንጉሴ በሪሁን(35)
9. ሀብታሙ( 30)
10. አደራው ( 25)
11. አገኘሁ ጌታሁን(30)
12. ደረጀ አገኘሁ(10)
13. የወርቃየሁ ተፈራ(35)
14. ይታይሽ ምህረት(30)
15. ዮሀንስ ወርቃዩሁ(7)
16. ግዛቸው ወርቃየሁ(3)
17. ቻላቸው ወርቃየሁ(3)
18. ዘመን ወርቃየሁ(6)
19. የሰራሽ ገሰሰ( 35)
20. በልስቲ ስጦታው (17)
21. እየሩስ ስጦታው( 15)
22. አየነው ስጦታው (13)
23. ንጉሴ ስጦታው(25)
24. ባቢ ላቀ (20)
25. ካሳሁን አማረ (19)
26. ቢሻው በላይ(40)
27. ብርቱካን አሰፍ (30)
28. ታየ ቢሻው(15)
29. ጊወርጊስ ቢሻው (13)
30. ባንቺአምላክ ቢሻው(7)
31. ሚጣ ቢሻው(3)
32. መኮነን ሽታሁን(30)
33. ፈንታነሽ ፈቃዱ(25)
34. ጉዳይ አለማየሁ (22)
35. ትግስት መኮነን (4)
36. ሀብተማርያም መኮነን (1)
37. ሆይበል አለምነህ (20)
38. እግዚዪሩ አለማየሁ(16)
39. አበበ እንዳላማው(30)
40. አበባየሁ አሰፈራው(20)
41. ቤዛዊት አበበ(10)
42. ዳኛቸው ዘውዱ(16)
43. ጠጅቱ ታደስ(20)
44. ገብረህይወት ብርሀኑ(35)
45. ባንቻለም ግርማው(20)
46. ደምለው ጌታ(30)
47. ዝኑ ደምስ(22)
48. ስንታየሁ ደምለው(10)
49. አልማዝ ደምለው(1)
50. ፈንታነሽ ምህረትዕድሜ(36)
51. ጥላሁን ጤናአገኝ(24)
52. ሀብታሙ ደሳለኝ(34)
53. አለሚቱ(20)
54. ሚጣ ሀብታሙ(6)
55. አበበ ቦጋለ(26)
56. አሸብር ከበደ(25)
57. የውቤ ከበደ(34)
58. ማስተዋል ነገሰ(21)
59. አበበ አጥናፉ(32)
60. አለምነሽ ሚካኤል(25)
61. አቢ አበበ(1)
62. ውብነሽ(23)
63. ሚጣ አስረስ (7)
64. ሙላት ቦጋለ(33)
65. አዳነች(21)
66. አለነ ቦጋለ(25)
67. አበበ ጌታቸው(36)
68. ትግስት(20)
69. ፀጋዬ አበበ( 3)
70. ብርቱካን አበበ
71. ላቀች አይናለም(30)
72. ይበሉሽ ወርቅነህ(7)
73. የአቢዎት አዲሱ(40)
74. ይነበብ ታከለ(17)
75. አዳሙ ታከለ(15)
76. ሀብለወርቅ ታከለ(13)
77. ማንጠግቦሽ አለሙ(36)
78. ፈንታነሽ አገኘሁ(16)
79. ቢተው እንዳላማው (29)
80. መምህር ንብረት ጋንቲ (30)
በክልሉ ውስጥ እጃቸው አስገብተው ሽብር ሲያስፈፅሙ የነበሩ የህወሀት ወንበዴዎች ጉድጓድ ለጉድጓድ እየተሯሯጡም #የመተከልጭፍጨፋ እስከአሁን አልቆመም!
 
 

Check Also

ድሮን ሲያስተኩስ የነበረው ባንዳ በፋኖ ተያዘ ! እኔን ያየህ ተቀጣ !

ከጎጃም አማራ ፋኖ የተሰጠ መግለጫ – ዘመነ ካሴ – Amhara FANO Gojjam

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.