Breaking News
Home / Amharic / ሹመት በአብይ አህመድ – 47% ፕሮቴስታንት 29% እስላም 24% ኦርቶዶክስና ሌሎች ናቸው።

ሹመት በአብይ አህመድ – 47% ፕሮቴስታንት 29% እስላም 24% ኦርቶዶክስና ሌሎች ናቸው።

አዲሱ ካቢኔ
1.ደመቀ መኮንን- ም/ጠሚ እና ው/ጉ ሚኒስትር
2.ዶ/ር አብርሀም በላይ- የሀገር መከላከያ ሚኒስትር
3.አህመድ ሺዴ- የገንዘብ ሚኒስትር
4.ሙፈሪያት ከሚል- የስራና ክህሎት ሚኒስትር
5.ኡመር ሁሴን-የግብርና ሚኒስትር
6.ኢ/ር አይሻ መሀመድ- የመስኖና ቆላማ አከባቢዎች ሚኒስትር
7.ዶ/ር ሃብታሙ ኢተፋ- የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር
8.ዶ/ር ብርሀኑ ነጋ- የትምህርት ሚኒስትር
9.ዳግማዊት ሞገስ- ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር
10.ገ/መስቀል ጫላ- የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር
11.መላኩ አለበል- ኢንዱስትሪ ሚኒስትር
12.ብናልፍ አንዷለም- የሰላም ሚኒስትር
13.ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ- የፍትህ ሚኒስትር
14.ዶ/ር ሊያ ታደሰ- ጤና ሚኒስትር
15.ዶ/ር በለጠ ሞላ- የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር
16.አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ- የቱሪዝም ሚኒስትር
17.ላቀ አያሌው- የገቢዎች ሚኒስትር
18.ጫልቱ ሳኒ- የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር
19.ታከለ ኡማ- የማእድን ሚኒስትር
20.ዶ/ር ፍጹም አሰፋ- የፕላን ልማት ሚኒስትር
21.ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ- የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር
22.ቀጄላ መርዳሳ- የባህልና ስፖርት ሚኒስትር

የመጀመሪያዎቹ 3 ዓመት ሙሉ ለለውጡ መምጣት በሕይወታችን ጭምር ተወራርደን ታግለን ስናበቃ በሥልጣን መቀጠል ሲገባን ጭራሽ ለማንም በህዝብ እንኳ ላልተመረጠ መንገደኛ እንዴት ተብሎ ነው ሥልጣን የምንለቀው? በማለት አምባጓሮ የፈጠሩ ሲሆን ቀሪዎቹ ደግሞ በካቢኔው የሥልጣን ክፍፍል ውስጥ የሃይማኖት ውክልናው ተመጣጣኝ አይደለም። ስለዚህ በአስቸኳይ ይታይልንና በቶሎ ይሰተካከልን የሚሉ ናቸው አሉ። እነዚህ አንጃ ግራንጃዎች በፈጠሩት ግርግር ምክንያት ተደናግጠው ነው እነ አቢቹ የካቢኔውን ጉዳይ በይደር ያቆዩትና ያራዘሙት የሚሉት። ወሬኞቹ እና የወሬ መንጭ ቋቱ ነን ባይ የወሬ አቀባዮቹ ካቢኔውን በመቶኛ በዚህ መልኩም አስቀምጠውታል። 

47% ፕሮቴስታንት
29% እስላም
24% ኦርቶዶክስና ሌሎች ናቸው።

…እንደተባለው ወሬው እውነት ሆኖ የዶ/ር ዐቢይ ካቢኔ በተጠቀሰው ወሳኝ በሆነ ከፍተኛ % የሃይማኖት ልዩነት ካቢኔው ሥራ ከጀመረ በቀጣይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክ በደቡብ በሆሳዕና እና በኦሮሚያም የመስቀል እና የጥምቀትን በዓላት አታከብሩም የሚለው ያልተጻፈ ክልከላ በይፋ በዐዋጅ እንደጸደቀ ቆጥረህ ኦርቶዶክሳውዊው ወገኔ በጊዜ ቁርጥህን መብላት ትተህ ቁርጥህን ማወቅ ነው ያለብህ የሚሉም አሉ…

…ለማንኛውም ከፌደራሉ የመንግሥት የካቢኔ ስብስብ በፊት እስቲ የየክልሎቹን ወሳኝ ካቢኔዎች የእምነት በስሱ እንመልከት።

 

source: memhr zemedkun

https://t.me/ZemedkunBekeleZ/7988

 

Check Also

ሰሎሞን ካሳ ማነው? Who is Solomon Kassa?

አንከር ሚዲያ እንደዘገበው .. ለማታውቁት ሰለሞን ካሳ ይባላል ., ወንጀለኛው የሆነው ይህ ሰው የህዝብ ድምፅ …

የአድዋ በአል በለንደን ከተማ በደማቅ ተከበረ

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.