****
የድርጅታችን የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) የፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ በለጠ ካሳን ፖሊስ ትፈለጋለህ
በሚል ዛሬ ሐምሌ 19/2011 ዓ.ም በቁጥጥር ስር አውሎ ወደ አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን (3ኛ) በመውሰድ አስረዋቸዋል፡፡
መረጃዎችን እየተከታተልን የምናደርስ ይሆናል፡፡
እጣፈንታችንን በራሳችን እጆች እንፅፋለን!!
ይድረስ ለክቡር አቶ አገኜሁ ተሻገር በመላው አማራ ክልል ለጠቅላይ ሚኒስተር አብይ ድጋፍ እንዲወጣ ለማድረግ የአማራ …
#አለም አቀፍ የበየነ መረብ(በዙም-Zoom) የተቃውሞ ጥሪ። በዐማራ ማህበር ዩናይትድ ኪንግደም እና ሞረሽ ወገኔ የአማራ ድርጅት …