Breaking News
Home / Amharic / ሰበር ዜና – ከደምቢዶሎ ዪኒቨርሲቲ ታግተው ለሁለት ወራት ስቃይ ላይ ያሉ የአማራ ተማሪዎች ጉዳይ

ሰበር ዜና – ከደምቢዶሎ ዪኒቨርሲቲ ታግተው ለሁለት ወራት ስቃይ ላይ ያሉ የአማራ ተማሪዎች ጉዳይ

ከደምቢዶሎ ዪኒቨርሲቲ ታግተው ለሁለት ወራት ስቃይ ላይ ያሉ የአማራ ተማሪዎች ጉዳይ በደህንነት ፣በመከላከያ እና በልዪ ሐይሎች ሲደረግ የነበረው የክትትል ሪፖርት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ቀርቧል። ይሁን እንጂ የሀገሪቱን ቁልፍ ቁልፍ የስልጣን ቦታዎች በተረኝነት የወረሩት የኦሮሞ ፖለቲከኞች በጭንቀት ላይ ለሚገኘው ህዝብ እውነቱን ለመንገር አልፈለጉም።

የተማሪዎችን ጉዳይ በዋነኛነት አፍነው ይዘው የተቀመጡት ባለስልጣናት:-

1. ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አሊ – የጦር ሀይሎች ጠቅላይ አዛዥ (ኦሮሞ)
2. አቶ ለማ መገርሳ – የመከላከያ ሚኒስትር (ኦሮሞ)
3. አቶ ደመላሽ ገብረሚካኤል – የብሔራዊ መረጃና ደህነነት ሃላፊ (ኦሮሞ)
4. አቶ ሽመልስ አብዲሳ -የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፕረዚዳንት (ኦሮሞ)

★እነዚህ ቁንጮ ባለስልጣናት የአማራን ጉዳይ ይፈታሉ ወይንም ያስጨንቃቸዋል ብሎ ማሰብ የጅልነት ጥግ ነው።

እንደሚወጡት መረጃዎች ከሆነ በተማሪዎች ላይ አሳዛኝ አደጋ እንደተፈጠረባቸው ታውቋል። በተረኝነትና በውሸት ትርክት በታጨቀው መንፈሳቸው በበቀል ስሜት የሚከንፉት የእነሽመልስ አብዲሳ ስብስብ በአማራ ህዝብ ላይ ቀልድ የጀመሩት ሰብረነዋል ሲሉ በአደባባይ ከተናገሩበት ትዕይንት ጀምሮ ነው።

የአማራ ህዝብ ደግሞ አንድ ሆኖ ተንቀሳቅሶ መብቱን እንደማስከበር በአለአዋቂ ለቅላቂዎች የቁራ ጩኸት ሲጮሁና እርስ በእርሳቸው ሲናቆሩ ይውላሉ።

Check Also

ኤርትራ ከአማራ ህዝብ ጋር መቆሟን አስታወቀች !

Related Posts:የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ተከስቶ የነበረው ችግር እንደተፈታ አስታወቀች::ኤርትራ ለአማራ ልዩ ኃይል እና …

ጥቁር ጣልያን በአዲስ አበባ። ለታሪክ አስቀምጡት። ሼር

Related Posts:የመሬት ዝርፊያ በአዲስ አበባ !የኦሮሞ ባንዲራ በአዲስ አበባ !በአዲስ አበባ የሚሰራዉን ተንኮል ተመልከቱና ፍረዱ …

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.